Ethiopian Tourism

Ethiopian Tourism Ethiopia is a beautiful country. Get your unforgettable experience!

09/08/2024
06/08/2024
Ashenda/Shadey  is loading
05/08/2024

Ashenda/Shadey is loading

05/08/2024

ዛሬ 4 ሰዓት ከ15 ደቂቃ ላይ የሚካሄድ መሆኑ ከወጣው ፕሮግራም ማወቅ ይቻላል ።
በፍጻሜ ውድድሩ አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ፣ አትሌት እጅጋየሁ ታዬና አትሌት መዲና ኢሳ ይሳተፋሉ።

ከ20 በላይ አባላትን የያዘ የቻይና ቱሪስቶች ቡድን አዲስ አበባ ገባ ቱሪስቶች በሚኖራቸው ቆይታ በገበታ ለሸገርና ገበታ ለሀገር የተሰሩ አዳዲስ የቱሪስት መዳረሻዎችን ጨምሮ የተለያዩ ቦታዎችን...
04/08/2024

ከ20 በላይ አባላትን የያዘ የቻይና ቱሪስቶች ቡድን አዲስ አበባ ገባ

ቱሪስቶች በሚኖራቸው ቆይታ በገበታ ለሸገርና ገበታ ለሀገር የተሰሩ አዳዲስ የቱሪስት መዳረሻዎችን ጨምሮ የተለያዩ ቦታዎችን የሚጎበኙ ይሆናል።

የቱሪዝም ሚኒስቴር ቻይናውያን ኢትዮጵያን ለጉብኝት ምርጫቸው እንዲያደርጓት በሀገሪቱ ካሉ የቱር ኦፕሬተሮች ጋር በመሆን የተለያዩ ስራዎችን እየሰራ እንደሚገኝ ከሚኒስቴር መስሪያቤቱ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

ሐምሌ 28 ቀን 2016 ዓም ኢፕድ

04/08/2024

Do you know Ethiopia is the only country in Africa which has it's own calender?
ሰላም ፡ Selam =Hello

Harena forest , bale mountains national park!
04/08/2024

Harena forest , bale mountains national park!

ማሳሰቢያ  የኢትዮጵያ አየር መንገድየአዲስ አበባ ፖሊስ በከተማዋ እየተከናወነ ባለው የመንገድ ኮሪደር ልማት እና የአስፓልት ንጣፍ ስራ ምክንያት ወደ ቦሌ ዓለም-አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የሚወ...
03/06/2024

ማሳሰቢያ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ
የአዲስ አበባ ፖሊስ በከተማዋ እየተከናወነ ባለው የመንገድ ኮሪደር ልማት እና የአስፓልት ንጣፍ ስራ ምክንያት ወደ ቦሌ ዓለም-አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የሚወስዱ አንዳንድ መንገዶች በከፊል ለተሽከርካሪ ዝግ እንደሚሆኑ አስታውቋል።
በመሆኑም ክቡራን መንገደኞቻችን ለበረራ በምትመጡበት ወቅት ይህን ታሳቢ በማድረግ ሊከሰት ከሚችል መዘግየት ራሳችሁን እንድትጠብቁ እናሳስባለን።

የኢትዮጵያ አየር መንገድ
የስታር አላያንስ አባል

#የኢትዮጵያአየርመንገድ

Ethiopia! Multi culture country!
01/06/2024

Ethiopia! Multi culture country!

Afememihr  Abera, one one the church scholars, Lalibela, Ethiopia.
01/06/2024

Afememihr Abera, one one the church scholars, Lalibela, Ethiopia.

ሐጎስ ገ/ህይወት ለ20 አመታት የቆየውን የኢትየያ ሪከርድ ሰበረ******************(ኢ.ፕ.ድ)የ2024 ዳይመንድሊግ 6ኛዋ መዳረሻ ከተማ የሆየችው ኦስሎ ዛሬ ምሽት ባስተናገደችው የወ...
31/05/2024

ሐጎስ ገ/ህይወት ለ20 አመታት የቆየውን የኢትየያ ሪከርድ ሰበረ
******************
(ኢ.ፕ.ድ)

የ2024 ዳይመንድሊግ 6ኛዋ መዳረሻ ከተማ የሆየችው ኦስሎ ዛሬ ምሽት ባስተናገደችው የወንዶች 5ሺ ሜትር ውድድር አትሌት ሐጎስ ገ/ህይወት የርቀቱን የኢትዮጵያ ሪከርድ ሰብሯል።

የርቀቱ የቀድሞው ክብረወሰን ልክ በዛሬዋ እለት ከ20 አመት በፊት 2004 ላይ በጀግናው አትሌት ቀነኒሳ በቀለ የተመዘገበ ሲሆን ሰአቱም 12:37.35 ነበር።

በምሽቱ የዳይመንድሊግ ውድድር አስደናቂ ብቃት ያሳየው ሐጎስ 12:36.73 በማጠናቀቅ ሰብሮታል። ይህም ሰአት በርቀቱ በታሪክ ሁለተኛው ፈጣን ሰአት ሆኖ የተመዘገበ ሲሆን ሐጎስ የአለም ክብረወሰኑን ከዩጋንዳዊው አትሌት ጆሽዋ ቺፕቴጌ ለመረከብ ያደረገው ጥረት ለጥቂት ሳይሳካ ቀርቷል። የርቀቱ የአለም ክብረወሰን በዩጋንዳዊው አትሌት 12:35.36 በሆነ ሰአት 2020 ላይ ነበር የተመዘገበው።

የኢትዮጵያውያን አትሌቶች የበላይነት በታየበት የኦስሎው ምሽት ዮሚፍ ቀጄል አስደናቂ ፉክክር አድርጎ የራሱን ምርጥ ሰአት በ12:38:95 በማስመዝገብ ሁለተኛ ሆኖ አጠናቋል። ባለፉት ጥቂት አመታት በርቀቱ ነግሰው የቆዩት ዩጋንዳውያን አትሌቶችም ኦስሎ ላይ ለኢትዮጵያውያኑ እጅ ሰጥተዋል።

ዩጋንዳዊው የርቀቱ የቀድሞ የአለም ቻምፒዮን ጃኮብ ኪፕሊሞ 12:40:96 በሆነ ሰአት ሶስተኛ ሆኖ ሲያጠናቅቅ የርቀቱ የሪከርድ ባለቤትና የኦሊምፒክ ቻምፒዮኑ ጆሹዋ ቺፕቴጌ በ12:51:94 ሰአት ዘጠነኛ ሆኖ ፈፅሟል።

ይህም ከሁለት ወራት በኋላ በሚካሄደው የ2024 የፓሪስ ኦሊምፒክ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች 2008 የቤጂንግ ኦሊምፒክ የቀነኒሳ ድል በኋላ የወርቅ ሜዳሊያ ተስፋ እንዲጣልባቸው አድርጓል።

The gift land Ethiopia🇪🇹Kuriftu resort Awash
30/05/2024

The gift land Ethiopia🇪🇹
Kuriftu resort Awash

አንጋፋው ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ።*****************************************አንጋፋው ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል።ጋዜጠኛ ...
14/01/2024

አንጋፋው ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ።
*****************************************
አንጋፋው ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል።

ጋዜጠኛ አስፋው በአሜሪካን አገር ህክምናውን ሲከታተል መቆየቱ ይታወሳል።
ለመላው ቤተሰቦች እና ወዳጅ ዘመዶች መጽናናትን እንመኛለን።

አትሌት ትዕግሥት አሰፋ ከስታዲየም ውጪ በተደረጉ ዝግጅቶች የዓመቱ ምርጥ አትሌት ተብላ ተመርጣለችአትሌት ትዕግሥት አሰፋ ከስታዲየም ውጪ በተደረጉ ዝግጅቶች የዓመቱ ምርጥ የዓለም አትሌት ሆና ...
12/12/2023

አትሌት ትዕግሥት አሰፋ ከስታዲየም ውጪ በተደረጉ ዝግጅቶች የዓመቱ ምርጥ አትሌት ተብላ ተመርጣለች
አትሌት ትዕግሥት አሰፋ ከስታዲየም ውጪ በተደረጉ ዝግጅቶች የዓመቱ ምርጥ የዓለም አትሌት ሆና መመረጧን የዓለም አትሌቲክስ አስታውቋል።

በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ከአንድ ቢሊዮን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱ ቱሪዝም ሚኒስቴር አሰታወቀ ።***************************************በበጀት ዓመቱ የመጀመሪ...
15/11/2023

በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ከአንድ ቢሊዮን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱ ቱሪዝም ሚኒስቴር አሰታወቀ ።
***************************************
በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ከ280 ሺህ በላይ ቱሪስቶችን በመቀበል ከአንድ ቢሊዮን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱ ቱሪዝም ሚኒስቴር አሰታወቀ። ከ17 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የሥራ እድልም ተፈጥሯል፡፡

ሚኒስቴር መስሪያቤቱ በያዝነው በጀት ዓመት ከቱሪዝም ዘርፉ ከ4 ቢሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ለማግኘት አቅዷል።

በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የንግድና ቱሪዝም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የቱሪዝም ሚኒስቴርን የ2016 በጀት አመት ዕቅድና የአንደኛ ሩብ ዓመት አፈፃፀምን ገምግሟል። ያልታዩ ዕምቅ የቱሪዝም ሃብቶችና መዳረሻዎችን በማውጣትና በማስተዋወቅ ተጠቃሚነትን ማሳደግ እንደሚገባ አሳስበዋል።
የቱሪዝም ሚኒስቴር ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ፣ ከ2016 እስከ 2018 ዓ.ም ያለው ዕቅድ የ10 ዓመቱን መካከለኛ ዘመን አገራዊ እቅድ መሰረት በማድረግ ታቅዷል።

በአገሪቱ ነባር የቱሪዝም መዳረሻዎች ላይ ዕሴት በመጨመርና አዳዲስ መዳረሻዎችን በማልማት ከዘርፉ የሚገኘውን ገቢ ለማሳደግ እየተሰራ እንደሚገኝ ሚኒስትሯ ጠቁመው፤ ዘርፉንም በቴክኖሎጂ ለማዳበር የክፍያ፣ የጉዞ መዳረሻዎች መረጃዎችን የሚያሳዩ የቪዥዋል ሪያሊቲ አማራጮችና ዌብ ሳይቶች በልጽገው ወደ ስራ መግባታቸውን ገልጸዋል፡፡ ኢዜአ

12/11/2023

አዲስ አበባ ከተማን የጤና የቱሪዝም ማዕከል

ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን ከንቲባ አዳበች አቤቤ ተናገሩ፡፡ ከንቲባዋ በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ቤተል መንዲዳ አካባቢ እና በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ እየተገነቡ የሚገኙ ሆስፒታሎችን እና ሌሎች ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል፡፡

ETHIOPIA! ኢትዮጵያ!🇪🇹Get unforgettable Experience from  the beautiful country Ethiopia! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹     #ቱሪዝምሚኒስቴር  ...
12/11/2023

ETHIOPIA! ኢትዮጵያ!🇪🇹
Get unforgettable Experience from the beautiful country Ethiopia!
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
#ቱሪዝምሚኒስቴር #ምድረቀደምት
#ጉዞኢትዮጵያ


ከፍተኛ ጥንቃቄ ያስፈልጋል!ሀሰተኛ የውጪ ሀገራትና የኢትዮጵያን ገንዘብ በማተም የተጠረጠሩ የውጪ ሀገር ዜጎች  መያዙን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በተጠርጣሪዎቹ ላይ ክስ እንዲመሰረት ተ...
09/11/2023

ከፍተኛ ጥንቃቄ ያስፈልጋል!
ሀሰተኛ የውጪ ሀገራትና የኢትዮጵያን ገንዘብ በማተም የተጠረጠሩ የውጪ ሀገር ዜጎች መያዙን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡
በተጠርጣሪዎቹ ላይ ክስ እንዲመሰረት ተደርጓል፡፡

ሀሰተኛ ገንዘብ በማዘጋጀት ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች የተያዙት በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ልዩ ቦታው ቦሌ አዲስ ትምህርት ቤት አካባቢ ነው።

የውጪ ሀገር ዜግነት ያላቸው ሦስት ግለሰቦች ሙሉ ግቢ የመኖሪያ ቤት በመከራየት ሀሰተኛ ብር እና የውጭ ሀገር ገንዘቦችን በማተም እንደሚያሰራጩ እና የከበሩ ማዕድናትን በህገ-ወጥ መንገድ እንደሚያዘዋውሩ የአዲስ አበባ ፖሊስ ባደረገው ክትትልና ባሰባሰበው ማስረጃ ያረጋግጣል ፡፡

ETHIOPIA! ኢትዮጵያ!🇪🇹Get unforgettable Experience from  the beautiful country Ethiopia! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹Tembien ተምቤን     ...
09/11/2023

ETHIOPIA! ኢትዮጵያ!🇪🇹
Get unforgettable Experience from the beautiful country Ethiopia!
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Tembien ተምቤን
#ቱሪዝምሚኒስቴር #ምድረቀደምት
#ጉዞኢትዮጵያ


የኢትዮጵያ ቱሪዝም አባት በመባል የሚታወቁትን የሀብተ ሥላሴ ታፈሰን የህይወት ታሪክ የሚዳስስ መፅሐፍ ተመረቀ፡፡ "የ13 ወር ጸጋ" ወይም "13 Months of Sunshine" የሚለውን የቱሪ...
08/11/2023

የኢትዮጵያ ቱሪዝም አባት በመባል የሚታወቁትን የሀብተ ሥላሴ ታፈሰን የህይወት ታሪክ የሚዳስስ መፅሐፍ ተመረቀ፡፡

"የ13 ወር ጸጋ" ወይም "13 Months of Sunshine" የሚለውን የቱሪዝም መፈክር በመጠቀም የኢትዮጵያን ቱሪዝም ለዓለም በማስተዋወቅ ያበረከቱትን አስተዋጽኦ የሚያስቃኘው "THE ARCHITECT OF ETHIOPIAN TOURISM" የተሰኘው መፅሐፍ የታተመው በቱሪዝም ሚኒስቴር አማኝነት መሆኑ ተጠቅሷል።

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Tourism posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share