Ethiopian Passport And Visa Services

Ethiopian Passport And Visa Services this page is all about how to get a passport and visa on Ethiopia for Ethiopians.

አዲስ ፓስፖርት ማውጣት ይፈልጋሉ? ወይስ ያለዎትን ፓስፖርት ማሳደስ?እነሆ ፓስፖርት በ ቤትዎ እንድትጨርሱ ዘንድ system ተዘርግቱዋል ።አዲስ አበባም ሆነ ክልል ላይ ላላችሁ ደንበኞቻችንለበ...
05/01/2023

አዲስ ፓስፖርት ማውጣት ይፈልጋሉ? ወይስ ያለዎትን ፓስፖርት ማሳደስ?እነሆ ፓስፖርት በ ቤትዎ እንድትጨርሱ ዘንድ system ተዘርግቱዋል ።አዲስ አበባም ሆነ ክልል ላይ ላላችሁ ደንበኞቻችን
ለበለጠ መረጃ 0973036417 ያናግሩን።

ፓስፖርት አዲስ ለማውጣት
ነባር ለማደስ
የስምም ሆነ የትውልድ ቀን ለማስተካከል

1. ለአዲስ ፓስፖርት ለማውጣት የሚያስፈልገው
- የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ
- የልደት ካርድ
- የመኖሪያ አካባቢ ስም
- ስልክ ቁጥር
- በቀጠሮ ቀን አቅራቢያዎ በሚገኝ ኢምግሬሽን ቀርበው አሻራ ይሰጣሉ
2. ፓስፖርት ለማደስ የሚያስፈልገው
- የፓስፖርት የፊት ገፅ (information page) ፎቶ
- ፓስፖርት ሳይዝ ፎቶ
- የመኖሪያ አካባቢ ስም
- ስልክ ቁጥር
3. ለጠፉ ፓስፖርት ለማውጣት
- የቀበሌ መታወቂያ
- ፓስፖርት ሳይዝ ፎቶ
- የፖሊስ ማስረጃ ደብዳቤ
4. ከ18 ዓመት በታች ለሆኑ ልጆች የሚያስፈልገው
- የወላጅ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ወይም ፓስፖርት
- የልደት ካርድ
- የወላጅ ስልክ ቁጥር
5.የእድሜ ማስተካከያ፡- የልደት ካርድ፣ 3x4 ጉርድ ፎቶ እና ፓስፖርቱ
* ክፍያ የሚፈፀመው በባንክ (የኢትዮጶያ ንግድ ባንክ CBE)
ፎቶ አንስተው ይላኩልን
ለበለጠ መረጃ 0973036417 ያናግሩን።

አስደሳች ዜና! አዲስ ፓስፖርት ማውጣት ይፈልጋሉ? ወይስ ያለዎትን ፓስፖርት ማሳደስ?እነሆ ፓስፖርት በ ቤትዎ እንድትጨርሱ ዘንድ system ተዘርግቱዋል ።አዲስ አበባም ሆነ ክልል ላይ ላላችሁ...
05/01/2023

አስደሳች ዜና! አዲስ ፓስፖርት ማውጣት ይፈልጋሉ? ወይስ ያለዎትን ፓስፖርት ማሳደስ?እነሆ ፓስፖርት በ ቤትዎ እንድትጨርሱ ዘንድ system ተዘርግቱዋል ።አዲስ አበባም ሆነ ክልል ላይ ላላችሁ ደንበኞቻችን
ፓስፖርት አዲስ ለማውጣት
ነባር ለማደስ
የስምም ሆነ የትውልድ ቀን ለማስተካከል

1. ለአዲስ ፓስፖርት ለማውጣት የሚያስፈልገው
- የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ
- የልደት ካርድ
- የመኖሪያ አካባቢ ስም
- ስልክ ቁጥር
- በቀጠሮ ቀን አቅራቢያዎ በሚገኝ ኢምግሬሽን ቀርበው አሻራ ይሰጣሉ
2. ፓስፖርት ለማደስ የሚያስፈልገው
- የፓስፖርት የፊት ገፅ (information page) ፎቶ
- ፓስፖርት ሳይዝ ፎቶ
- የመኖሪያ አካባቢ ስም
- ስልክ ቁጥር
3. ለጠፉ ፓስፖርት ለማውጣት
- የቀበሌ መታወቂያ
- ፓስፖርት ሳይዝ ፎቶ
- የፖሊስ ማስረጃ ደብዳቤ
4. ከ18 ዓመት በታች ለሆኑ ልጆች የሚያስፈልገው
- የወላጅ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ወይም ፓስፖርት
- የልደት ካርድ
- የወላጅ ስልክ ቁጥር
5.የእድሜ ማስተካከያ፡- የልደት ካርድ፣ 3x4 ጉርድ ፎቶ እና ፓስፖርቱ
* ክፍያ የሚፈፀመው በባንክ (የኢትዮጶያ ንግድ ባንክ CBE)
ፎቶ አንስተው ይላኩልን
ለበለጠ መረጃ 0973036417 ያናግሩን።

Address

Addis Ababa
Addis Ababa

Telephone

+251973036417

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Passport And Visa Services posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share