Ethiopian Coffee and Culture

Ethiopian Coffee and Culture I am love travelling. Please visit our website for more informations. thank you!

  የገና በዓል እየተቃረበ ነው። ወቅቱ ብዙ ሀገር ጎብኝዎች የውሮፓ ብርድ ሸሽተው ወደ ሞቃታማ አየር ፀባይ ወዳለበት አካባቢ የሚሄዱበት ጊዜ ነው። በተጨማሪ ትውልደ ኢትዮጲያውያን ዲያስፖራዎች...
07/12/2024


የገና በዓል እየተቃረበ ነው። ወቅቱ ብዙ ሀገር ጎብኝዎች የውሮፓ ብርድ ሸሽተው ወደ ሞቃታማ አየር ፀባይ ወዳለበት አካባቢ የሚሄዱበት ጊዜ ነው። በተጨማሪ ትውልደ ኢትዮጲያውያን ዲያስፖራዎች ደግሞ እንደ ሌሎች በዓሎች ሁሉ ወደ ሀገራቸው ሄደው ከወዳጅ ዘመዳቸው ጋር የገናን በዓል የሚያሳልፉበት ወቅት ነው።

ከገና በዓል በተጨማሪ በሥራ የዛለውን ሰውነታቸውን እና አይምሮዋቸውን ዘና ፈታ የሚያደርጉበት ቦታ ያስፈልጋቸዋል።
ለዚህም ጉጌ አስጎብኚ ድርጅት ሀገር ቤት ሄደው ከወዳጅ ዘመዶ ጋር ዘና ፈታ የሚሉበት ምርጥ ለደህንነቶ ምቹ የሆኑ የጉዞ መዳረሻዎችን ለዲያስፖራው እና ሀገር ቤት ላሉ ጎብኚዎች አዘጋጅቶ አጠናቋል። ከርሶ የሚጠበቀው ኢሜል ማድረግ ወይም ስልክ ደውሎ ሄሎ ማለት ብቻ ነው። እኛ ምን እንታዘዝሎት ብለን በትህትና እናስተናግዶታለን።

ከመዳረሻዎች አንዱ #አርባምንጭ እና #ኮንሶ ሲሆን በጉብኝቱ የሚያካትተው ፦ በአባያ እና ጫሞ ሀይቆች ላይ የጀልባ ጉዞ ፣ አርባ የሚሆኑ ምንጮችን መጎብኘት ፣ የአዞ እርባታ መጎብኘት እንዲሁም ውብ እና ድንቅ ባሕል የሚታይበትን የዶርዜ መንደር መጎብኘት በመቀጠል በድንቅ የእርከን ሥራ ፣ በቅርፃቅርፅ ሥራ የሚታወቀውን የኮንሶ ማህበረሰብ እና አካባቢውን መጎብኘት።

ሁለተኛ መዳረሻ #ጂንካ እና አካባቢው ሲሆን በጅንካ ዙሪያ ያሉ ምርጥ ተፈጥሮ መጎብኘት ፣ ጅንካ ሙዝየምን መጎብኘት ፣ እንዲሁም ውብ እና ድንቅ የሆነውን የአሪ ብሔረሰብ ባሕላዊ መንደር መጎብኘት ነው።

ሦስተኛው መዳረሻ #ቱርሚ ሐመር ሲሆን በደቡብ ኦሞ ዞን ያሉት የተለያዩ ውብ ባሕሎችን ፣ የመልካም ምድር አቀማመጥ ይጎበኛሉ። ምርጥ ለትዝታ የሚሆን ጊዜ ያሳልፋሉ።

አርባምንጭ እና ጅንካ መዳረሻ የአውሮፕላን በረራ ስላለ ከፈለጉ እርሶ ትኬት ቆርጦው ሆቴል ይዘው ከመጡ ከአውሮፕላን ጣቢያ እስከ ሆቴሎ የሚያደርስ መኪና በማዘጋጀት እንወስዶታለን። የምናዘጋጅሎት የጉብኝት መኪና ብቻ ይሆናል ማለት ነው። እባክዎን ከሁለት ሳምንት በፊት ቢያሳውቁን ጥሩ ፕሮግራም ለመያዝ ያስችለናል።

እኔ ልዝናና ነው የመጣሁት ሁሉንም እናንተው ጨርሱልን ካሉ የሚያርፉበት ሆቴል ፣ ለጉብኝት የሚጠቀሙበት መኪና እና የሀገር ውስጥ በረራ ትኬቶን ሁሉ ቀድመው ካዘዙን እኛው በማዘጋጀት ጊዜዎን ሳይንገላቱ በቆንጆ ሁኔታ እንዲያሳልፉ እናደርጋለን።

ለበለጤ መረጃ
ኢመል
[email protected]
ስልክ
+251926112265
+251937463619

ደህረ ገፃችን ይጎብኙ ፡
www.gugetours.com

በድህረ ገፃችን ያልተካተቱ መዳረሻዎች ወደፊት ስለሚካተቱ ደበኞቻችን በትግስት ጠብቁን።

እናመሰግናለን!

23/10/2024
Berlin light festival
12/10/2024

Berlin light festival

     #
09/10/2024

#

Light festival Berlin Germany
08/10/2024

Light festival Berlin Germany

Berlin Marathon 29.09.2024
03/10/2024

Berlin Marathon 29.09.2024

Men's Berlin Marathon 29.09.2024 winner Milkesa MengeshaVisit our website: www.gugetours.com     @
30/09/2024

Men's Berlin Marathon 29.09.2024 winner Milkesa Mengesha

Visit our website: www.gugetours.com

@

Arba Minch Ethiopian 🇪🇹   (Guge Tours )ኢትዮጵያ ወደ 2017 አዲስ አመት ልትገባ ነው። ዲያስፖራው ደግሞ እንደ ሌሎች በዓሎች ሁሉ ወደ ሀገሩ ሄዶ ከወዳጅ ዘመዱ ጋር አ...
23/08/2024

Arba Minch Ethiopian 🇪🇹
(Guge Tours )
ኢትዮጵያ ወደ 2017 አዲስ አመት ልትገባ ነው። ዲያስፖራው ደግሞ እንደ ሌሎች በዓሎች ሁሉ ወደ ሀገሩ ሄዶ ከወዳጅ ዘመዱ ጋር አዲስ አመት የሚያሳልፍበት ወቅት ነው።

ከአውደ አመት ምግብ እና መጠጥ በተጨማሪ በሥራ የዛለውን ሰውነቱን እና አይምሮውን ዘና የሚያደርግበት ቦታ ያስፈልገዋል። ለዚህም ጉጌ አስጎብኚ ድርጅት ሀገር ቤት ሄደው ከወዳጅ ዘመዶ ጋር ዘና ፈታ የሚሉበት ምርጥ ለደህንነቶ ምቹ የሆኑ የጉዞ መዳረሻዎችን ለዲያስፖራው እና ሀገር ቤት ላሉ በጎብኚዎች አዘጋጅቶ አጠናቋል። ከርሶ የሚጠበቀው ኢሜል ማድረግ ወይንም ስልክ ደውሎ ሄሎ ማለት ነው። እኛ ምን እንታዘዝሎት ብለን በትህትና እናስተናግዶታለን።

ከመዳረሻዎች አንዱ #አርባምንጭ እና #ኮንሶ ሲሆን በጉብኝቱ የሚያካትተው ፦ በተፈጥሮ ሀይቆች ላይ የጀልባ ጉዞ ፣ አርባ የሚሆኑ ምንጮችን መጎብኘት ፣ የአዞ እርባታ መጎብኘት እንዲሁም ውብ እና ድንቅ ባሕል የሚታይበትን የዶርዜ መንደር መጎብኘት ፣ በድንቅ የእርከን ሥራ የሚታወቀው የኮንሶ ማህበረሰብ እና የኮንሶ ጥንታዊ ቅርሶች እና ሌሎችን መጎብኘት ነው።

ሁለተኛ መዳረሻ #ጂንካ እና አካባቢው ሲሆን በጅንካ ዙሪያ ያሉ ምርጥ ተፈጥሮ መጎብኘት ፣ ጅንካ ሙዝየምን መጎብኘት ፣ እንዲሁም ውብ እና ድንቅ የሆነውን የአሪ ብሔረሰብ ባሕላዊ መንደር መጎብኘት ነው።

ሦስተኛው መዳረሻ #ቱርሚ ሐመር ሲሆን በደቡብ ኦሞ ዞን ያሉት የተለያዩ ውብ ባሕሎችን ፣ የመልካም ምድር አቀማመጥ ይጎበኛሉ። ምርጥ ለትዝታ የሚሆን ጊዜ ያሳልፋሉ።

አርባምንጭ እና ጅንካ መዳረሻ የአውሮፕላን በረራ ስላለ ከፈለጉ እርሶ ትኬት ቆርጦው ሆቴል ይዘው ከመጡ ከአውሮፕላን ጣቢያ እስከ ሆቴሎ የሚያደርስ መኪና በማዘጋጀት እንወስዶታለን። የምናዘጋጅሎት የጉብኝት መኪና ብቻ ይሆናል ማለት ነው። እባክዎን ከሁለት ሳምንት በፊት ቢያሳውቁን ጥሩ ፕሮግራም ለመያዝ ያስችለናል።

እኔ ልዝናና ነው የመጣሁት ሁሉንም እናንተው ጨርሱልን ካሉ የሚያርፉበት ሆቴል ፣ ለጉብኝት የሚጠቀሙበት መኪና እና የሀገር ውስጥ በረራ ትኬቶን ሁሉ ቀድመው ካዘዙን እኛው በማዘጋጀት ጊዜዎን ሳይንገላቱ በቆንጆ ሁኔታ እንዲያሳልፉ እናደርጋለን።

ከእርሶ የሚጠበቀው ደውለው ሄሎ ማለት ነው ወይንም ኢሜል ማድረግ ነው።

ለበለጤ መረጃ
ኢመል [email protected]
ስልክ +251937463619
ስልክ +4915120743059

ደህረ ገፃችን ፡ www.gugetours.com

እናመሰግናለን!

03/06/2024
Choice your best adventure tour with Guge Tours Book now at www.gugetours.com Thank you for visiting us!Have a wonderful...
18/05/2024

Choice your best adventure tour with Guge Tours
Book now at www.gugetours.com

Thank you for visiting us!

Have a wonderful weekend!

   best choice for travellers
15/05/2024

best choice for travellers

05/05/2024

Whis you Guge Tours happy Easter!

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Coffee and Culture posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethiopian Coffee and Culture:

Videos

Share

Category