FLAG OF ETHIOPIA

FLAG OF ETHIOPIA The colours of African unity (red, green and yellow) are seen here on one of the oldest African flags

የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ
The colors of African unity (red, green and yellow) are seen here on one of the oldest African flags
ቢጫ የብርሃን፣ ቀይ የመስዋዕትነትና አረንጓዴ የተስፋምልክት ተደርጐ ይወሰዳል፡፡

20/01/2025
በኢትዮጵያ ከነገ ጀምሮ ለሦስት ቀናት የሚቆይ ብሔራዊ ሐዘን ማወጁን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስታወቀ፡፡ብሔራዊ ሐዘኑ የታወጀው በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ...
28/07/2024

በኢትዮጵያ ከነገ ጀምሮ ለሦስት ቀናት የሚቆይ ብሔራዊ ሐዘን ማወጁን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስታወቀ፡፡
ብሔራዊ ሐዘኑ የታወጀው በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰውን የመሬት መንሸራተት አደጋ የዜጎች ሕይወት በማለፉ መሆኑ ተገልጿል፡፡
1000511561276 - የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
(የጎፋ ዞን የአደጋ ጊዜ ዝግጁነት እና ምለሽ ፈንድ)

እስከ አሁን 60 ሚሊዮን ብር የሚገመት በዓይነት እንዲሁም 16 ሚሊዮን ብር በጥሬ ገንዘብ ድጋፍ ተደርጓል -ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በጎፋ ዞን የተከሰተ...
28/07/2024

እስከ አሁን 60 ሚሊዮን ብር የሚገመት በዓይነት እንዲሁም 16 ሚሊዮን ብር በጥሬ ገንዘብ ድጋፍ ተደርጓል -ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ
ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በጎፋ ዞን የተከሰተውን የመሬት መንሸራተት አደጋ አስመልክቶ መግለጫ ሰጥተዋል።
ርዕሰ መስተዳድሩ በመግለጫቸው በአደጋው ሕይወታቸውን ላጡ ቤተሰቦች የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን በድጋሚ ገልፀው ለቤተሰቦቻቸው መጽናናትን ተመኝተዋል።
አደጋው በስፍራው ከተከሰተ ጊዜ ጀምሮ የክልሉ መንግሥት የአፋጣኝ የነፍስ አድን ስራና የሰብዓዊ ድጋፍ ሲያደርግ መቆየቱን ገልጸው በቀጣይም የክልሉ መንግስት የተጎዱ ወገኖችን የመደገፍና መልሶ የማቋቋም ስራን አጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን ገልጸዋል።
ከዚህ በፊትም በአካባቢው የዝናብ ወቅት የጎርፍ አደጋ የመድረስ ሁኔታዎች በመኖራቸው የክልሉ መንግስት ቅድመ ማስጠንቀቂያ ስራ ሲሰራ እንደነበር የተናገሩት ርዕሰ መስተዳድሩ ሐምሌ 15/2016 ዓ.ም በጣለው ከፍተኛ ዝናብ ሁለት ቤተሰቦች ሙሉ በሙሉ በናዳ በመዋጣቸዉ እነሱን ለመታደግ በወጣው ቁጥሩ ከፍ ያለ ህዝብ ላይ ያልተጠበቀ ናዳ መጥቶ የዜጎችን ህይወት መቅጠፉን አስረድተዋል።
በደረሰው ከፍተኛ አደጋ እስከአሁን በተደረገዉ ፍለጋ የ232 ወገኖች ህይወት መጥፋቱን ገልፀው 10 ሰዎች በህይወት ተገኝተው የህክምና ዕርዳታ እየተደረገላቸው በመልካም ሁነታ ላይ የሚገኙ መሆናቸውን ገልፀዋል።
የክልሉ መንግስት በዘላቂነት ጉዳት የደረሰባቸውን ለመደገፍ ከፌደራል አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን እና ከሚመለከታቸው አካላት ጋር እየሰራ መሆኑን ገልጸው እስከአሁን በተደረገው ድጋፍ ከ60 ሚሊዮን ብር በላይ በዓይነትና 16 ሚሊዮን በጥሬ ገንዘብ ድጋፍ መደረጉን አስታውቀዋል።
ችግሩን በዘላቂነት ለመፍታት መንግስት የአጭር ጊዜና የረጅም ጊዜ ዕቅድ አዘጋጅቶ እየሰራ ነው ያሉት ርዕሰ መስተዳድሩ በተፈጠረው አደጋ ከ5 መቶ በላይ ዜጎች መፈናቀላቸውን ገልጸዋል።
በቀጣይም ከ 6 ሺ በላይ ዜጎች የመሬት ናዳ ሊደርስ በሚችልበት ተጋላጭ ቦታ ላይ በመሆናቸው ተጨማሪ ጉዳት እንዳይደርስ አደጋ አስቀድሞ ከመከላከል አንጻር የቴክኒክ ኮሚቴ ተቋቋሞ በመስራት ላይ ሙኑን ተናግረዋል።
በደረሰው አደጋ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጨምሮ ሚኒስትሮች፣ የክልል መንግስታት፣ የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ፣ የሀይማኖት አባቶች፣ የአከባቢው ማህበረሰብ፣ አርቲስቶች፣ የሚዲያ ባለሙያዎችና አለም አቀፍ መንግስታት በማድረግ ላይ ስላሉት አስተዋጽኦ ከፍ ያለ ምስጋና አቅርበዋል።
#ርዕሰመስተዳድርጽቤት

1000511561276 - የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ(የጎፋ ዞን የአደጋ ጊዜ ዝግጁነት እና ምላሽ ፈንድ)      የአርባ ምንጩ ድምጻዊ ቡጁ ስታር ከአሸር ሀበሻ Asher Habesha Music እ...
28/07/2024

1000511561276 - የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
(የጎፋ ዞን የአደጋ ጊዜ ዝግጁነት እና ምላሽ ፈንድ)
የአርባ ምንጩ ድምጻዊ ቡጁ ስታር ከአሸር ሀበሻ Asher Habesha Music እና ከድምፃዊ ምስክር ምንዳዬ ጋር በመሆን ረጅም መንገድ በእግራቸው በመጓዝ እያለቀሰች በምትገኘዋ በጎፋ ምድር በእግራቸው ረጅም ሰአት በመጓዝ ከህዝቡ ጎን ሆነው የበኩላቸውን እያደረጉ ይገኛሉ።

ድምጻዊያኖቹ ጎፋ አሁንም እያለቀሰች ትገኛለች አሁንም ብዙ እርዳታ የሚያስፈልጋቸው ወገኖቻችን አሉና ኢትዮጵያውያን እንረባረብ ሲልሉ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።

ርዕሰ መስተዳድሩ አቶ ጥላሁን በአደጋው ​​ህይወታቸውን ላጡ ዜጎች የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን ገልፀው ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ተመኝተዋል።በአስተዳዳሪው በአቶ ጥላሁን ከበደ የተመራ የልኡካን ቡ...
28/07/2024

ርዕሰ መስተዳድሩ አቶ ጥላሁን በአደጋው ​​ህይወታቸውን ላጡ ዜጎች የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን ገልፀው ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ተመኝተዋል።
በአስተዳዳሪው በአቶ ጥላሁን ከበደ የተመራ የልኡካን ቡድን፣ የፌደራልና የክልል ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በጎፋ ዞን በገዜ ጎፋ ወረዳ ቄንጮ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰው የመሬት መደርመስ አደጋ የተጎዱ እና የተጎዱ ዜጎችን አጽናንቷል።

To our people who have been affected by the landslide in Gofa zone, please send the amount you can to 8091 to support!Go...
28/07/2024

To our people who have been affected by the landslide in Gofa zone, please send the amount you can to 8091 to support!
Gofa zone disaster prevention and preparedness in collaboration with Ethio Telecom

We Are Not Only Banana Fish & Other Cash Crop Producerwe Are Also Best & Famous Football  Player producer  Medre Genet A...
28/05/2024

We Are Not Only Banana Fish & Other Cash Crop Producer
we Are Also Best & Famous Football Player producer Medre Genet Arba Minch Arbaminch City Football ClubArbaminch Town Culture Tourism & Gov. Communication AffairOfficeArba Minch College of Health Sciences, SNNPRArba Minch College of Health Sciences, SNNPR
Arbaminch The Land Of the Great Rift Valley GiftArbaminch The Land Of the Great Rift Valley Giftአርባ ምንጭ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ደጋፊዎች ማህበር/Arbaminch City FC Supporters Associationአርባ ምንጭ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ደጋፊዎች ማህበር/Arbaminch City FC Supporters AssociationGamo Gofa Arba minch ጋሞ ጐፋ አርባ ምንጭArbaminch Kenema FC አርባምንጭ ከተማ እግር ኳስ ክለብGamo Gofa Arba minch ጋሞ ጐፋ አርባ ምንጭArba Minch Gebeya - Online Market

በ ህትመት ለይ ያለው በቅርብ ቀን ለንባብ የሚበቃው  የምድረ ገነት አርባምንጭ ጋሞ ዞን ባህል ፣ የአኗኗር ስርአት  ፣ የተፈጥሮ በረከቶቿ   በ መክተው ቢያድግልኝ ክፍል 2https://you...
15/05/2024

በ ህትመት ለይ ያለው በቅርብ ቀን ለንባብ የሚበቃው የምድረ ገነት አርባምንጭ ጋሞ ዞን ባህል ፣ የአኗኗር ስርአት ፣ የተፈጥሮ በረከቶቿ
በ መክተው ቢያድግልኝ ክፍል 2
https://youtu.be/qkWlGvgr8d0?si=a1e9wS4x4gZytvZS
The culture, lifestyle, and natural blessings of the Medre genet Arba minch Gamo Zone, which will be available for reading in the near future.
Part 2

Arba Minch {'አርባ ምንጭ'} (Amharic, "forty springs") is a city in southern Ethiopia; less common names for this city include Ganta Garo and Minghi. Located in t...

በ ህትመት ለይ ያለው በቅርብ ቀን ለንባብ የሚበቃው  የምድረ ገነት አርባምንጭ ጋሞ ዞን ባህል ፣ የአኗኗር ስርአት  ፣ የተፈጥሮ በረከቶቿ   በ መክተው ቢያድግልኝ ክፍል 1 https://yo...
13/05/2024

በ ህትመት ለይ ያለው በቅርብ ቀን ለንባብ የሚበቃው የምድረ ገነት አርባምንጭ ጋሞ ዞን ባህል ፣ የአኗኗር ስርአት ፣ የተፈጥሮ በረከቶቿ
በ መክተው ቢያድግልኝ ክፍል 1
https://youtu.be/I-p4HXelY2M
The culture, lifestyle, and natural blessings of the Medre genet Arba minch Gamo Zone, which will be available for reading in the near future.
Part 1

Arba Minch {'አርባ ምንጭ'} (Amharic, "forty springs") is a city in southern Ethiopia; less common names for this city include Ganta Garo and Minghi. Located in t...

27/08/2023

ኢትዮጵያን አናውቃትም !
ኢትዮጵያን አናውቃትም! አውቃታለሁ የሚል ደፋር ነው። ከምናስባት ሁሉ በላይ የማትገመት ሀገር ናት።
እኛኮ ያልሞከርነው ክፋት የለም። እንደ ሂትለር ዘር ተኮር ስብከትን አስፋፍተናል። እንደ አይሁድ ሰውን እርቃኑን ሰቅለናል፤ በድንጋይ ወግረን ገድለናል። እንደ ስታሊን ቁልቁል ሰቅለን ገርፈናል፤ አሰቃይተናል።
እኛ ኢትዮጵያውያን ሩዋንዳን ከበተነው የዘር ተኮር ጥላቻ ስብከት በላይ ተሰብከናል፤ ሶማሊያን መንግሥት አልባ ካደረገው በላይ ችግር ተፈጽሞብናል፤ ሶሪያን ካፈራረሰው በላይ ሴራና ግጭት ተከናውኖብናል። ተከፋፍለንና ተበታትነን እንድንጠፋ እስከመገንጠል መብት ተሰጥቶናል። ይህ ሁሉ ተሞክሮም ግን አለን። ይህችን ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር ልዩ ምሥጢር ካልሆነ በቀር ማነው የሚያኖራት?
ሳስበው ክፋትን ሁሉ ሞክረን ስለጨረስን አሁን መልካም ነገር የሚሞከርበት ጊዜ ላይ ነው። ካሁን በኋላ በዚህች ሀገር ላይ ያልተሞከረ አዲስ ክፋት ፈልጎ ሊያገኝ የሚችል ስለማይኖር ሁሉም በጎ በጎውን ማሰብና መሥራት መጀመሩ አይቀርም። ለኢትዮጵያ የተሻለ ጊዜ እየመጣ ነው።
"ኢትዮጵያን አውቃታለሁ" የሚል ሰው ድፍረቱ ይገርመኛል። እኔ እንደማላውቃት ነው ማውቀው። ኢትዮጵያን አናውቃትም። ፈጽሞ አላስተዋልናትም። ኢትዮጵያ የራሷ ማንነት ያላት ሀገር ስለሆነች ከሌላ ሀገር በተቀዳ ሐሳብ ልትመራ አትችልም። ማንም ሀገር የሌለው የራሷ የሆነ ጥበብና እውቀት አላት። በድህነት መነፅር ስለምናያት ነው እንጅ... ልዩና ማንም የሚመኛት ሀገር ናት።
አንዳንዱ "የኢትዮጵያ ሕዝብ ያውቀኛል፣ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ነው የምታገለው፣ ሕዝቡ ከእኔ ጋር ነው..." ሲል ይሰማል። ምን ማለቱ ነው? የትኛው ሕዝብ? ፌስቡክ ላይ ያለው? ሚዲያ ያለው? ፖለቲከኛው? ሃይማኖተኛው? ወይስ የቱ? መለየት አለበት። ሁሉም ኢትዮጵያዊ የሚያውቀውም የሚሰማውም ሰው ያለ አይመስለኝም። እያስተዋልን እንናገር።
===●===●===●===
ዶክተር ዓለማየሁ ዋሴ
የእመጓ ዝጎራ እና መርበብት ደራሲ
ኅዳር 5/2011 ዓ/ም በራስ ሆቴል አዳራሽ የተናገረው

"የፈረደባት ኢትዮጵያ!"አንዱ ይመጣና ይህቺ ኢትዮጵያ ብሎ ይራገማል፤ አንዱ ተነስቶ ይህቺ ኢትዮጵያ ጎዳችን እንጂ አልጠቀመችንም ይላል፤ አንዱ ደግሞ ብድግ ይልና በየትኛው እድሜው እንደ ደማና...
21/07/2023

"የፈረደባት ኢትዮጵያ!"

አንዱ ይመጣና ይህቺ ኢትዮጵያ ብሎ ይራገማል፤ አንዱ ተነስቶ ይህቺ ኢትዮጵያ ጎዳችን እንጂ አልጠቀመችንም ይላል፤ አንዱ ደግሞ ብድግ ይልና በየትኛው እድሜው እንደ ደማና ቆሰለ አይታወቅም ይህቺ ኢትዮጵያ ደምቼላት ቆስየላት አለሆነችኝም ብሎ የእርግማን መአት ያዥጎደጉዳል። ሌላው ይመጣና ደግሞ ለኔ የማትጠቅምና ያልተስማማች ኢትዮጵያ ገደል ትግባ ይላል።

የኔ ጥያቄ ኢትዮጵያ በምድሯ በማህፀኗ ተንከባክባህ ከማብቀልና ከመውለድ ወጪ ለመሆኑ ኢትዮጵያ የት አግኝታህ ነው አንተን የጎዳችህ? ያቆሰለችህ? ምንስ አለችህ? ከፈለግክ ይህቺን ገነት የሆነች ሐገር የማይረባ ፓለቲካ አምጥተው ሲኦል ያደረጉብህን ፓለቲከኞችህን ጠይቅ እንጂ እርሷ ምን ታድርግህ?

ይልቁንስ ልንገርህ አንተን በሆነው ባልሆነው የምትራገም ዜጋ በምድሯ በማብቀሏ ኢትዮጵያ ተጎድታ ቢሆን እንጂ አንተን አልጎዳችህም። ሐገርን ሐገር የሚያደርገው ጥሩ ዜጋ ነው ይልቁንስ እርሷን ከመራገም ጥሩ ዜጋ ለመሆን ጣር ተለወጥ ያኔ ሁሉም ጥሩ ይሆናል ይለወጣል አራት ነጥብ፡፡

Address

Addis Ababa
ETH

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when FLAG OF ETHIOPIA posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to FLAG OF ETHIOPIA:

Videos

Share