26/01/2018
የስራ ማስታወቂያ! Website ስለማሰራት!
Dave Car Rent በቅርቡ ለጀመረው Ticketing, hotel reservation and historical tour አዲስ website ማሰራት ይፈልጋል። በዚ ሙያ የተሰማራችሁና አዲስ እና ለየት ያለ ዲዛይን ማቅረብ የሚችሉ በቢሮ ስልክ +251118327383 ወይም 0947362457 ላይ በስራ ሰአት በመደወል መመዝገብ ይችላሉ!!