HT Travel Agency

HT Travel Agency Get the best travel service as well as a wonderful Hospitality......
《An out door Excitment》
《Backed up with a Fresh Mind》
《HT TRAVEL》
(1)

26/09/2024
06/01/2024
Book your vacay 🧚🏻‍♂️December sales   #Dubai🛍️Bangkok🛍️Paris🛍️Let’s know your dream destination0116393737/0911235719💥
22/11/2023

Book your vacay 🧚🏻‍♂️
December sales #
Dubai🛍️Bangkok🛍️Paris🛍️
Let’s know your dream destination
0116393737/0911235719💥

02/03/2023

"በተጨነቁ ጊዜ ወደ እግዚአብሔር ጮሁ ከመከራቸውም አዳናቸው ፤ ወደሚኖሩበት ከተማ ይሄዱ ዘንድ የቀና መንገድን መራቸው። ለሰው ልጆች ስላደረገው ተአምራት ስለ ምሕረቱም እግዚአብሔርን ያመስግኑ" መዝሙር 107፥6-8

06/01/2023

ድርጅታችን ኤች.ቲ የጉዞ ወኪል ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የገና በአል ይሆንላችሁ ዘንድ እየተመኘ በመጪዉ ጥር እና የካቲት ልዩ የአየር ትኬት ቅናሾች እንደሚኖር ሲያበስር በታላቅ ደስታ ነዉ።

ለበለጠ መረጃ ፣ በስልክ 0116393737 ወይም በ ኢሜይል [email protected] ያገኙናል::

MERRY CHRISTMAS EVERYONE 🎉🎉🎁🎁🎄🎄🎄🎉🎉🎉
24/12/2022

MERRY CHRISTMAS EVERYONE
🎉🎉🎁🎁🎄🎄🎄🎉🎉🎉

Captain Claus, requesting permission for take-off. Merry Christmas from Emirates. 🎅🏼 🎁

27/11/2022



ክፍያ የፈጸሙ ተገልጋዮች ሁሉ አስቸኳይ ፓስፖርት እንዲያገኙ ሊደረግ ነው።

የኢሚግሬሸንና ዜግነት አገልግሎት አስቸኳይ ፓስፖርት ለማግኘት የተቀመጡ ቅድመ ሁኔታዎችን በማንሳት፣ ክፍያ የፈጸሙ ተገልጋዮች ሁሉ በአስቸኳይ እንዲያገኙ ለማድረግ በዝግጅት ላይ መሆኑን ማስታወቁን ሪፖርተር ጋዜጣ ዘግቧል።

ቅድመ ሁኔታዎች ሲነሱ አሁኑ ላይ አስቸኳይ ፓስፖርት ለማግኘት ተገልጋዮች ማቅረብ ሚጠበቅባቸውን የሕክምና ደብዳቤ ፣ ነፃ የትምህርት ዕድል ማስረጃ... የመሳሰሉትን ማቅረብ አይጠበቅባቸውም፡፡

በቅርቡ በሚኒስትሮች ም/ቤት በፀደቀው የአገልግሎት ክፍያ ተመን ላይ ፓስፖርት በአንድና በአምስት ቀናት ውስጥ በአስቸኳይ ለማግኘት የተቀመጠውን ክፍያ " መክፈል የቻለ ሁሉ " ፣ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እንደሚሆን የኢሚግሬሽን ዜግነት አገልግሎት ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ታምሩ ግንበቶ መናገራቸውን ሪፖርተር ገልጿል።

ምክትል ዋና ዳይሬክተሩ ለሪፖርተር ጋዜጣ በሰጡት ቃል የተናገሩት ፦

- ለማግኘት የተቀመጡትን ቅድመ ሁኔታዎችን ለማንሳት ዝግጅት እየተደረገ ያለው የአስቸኳይ ፓስፖርት አሰጣጡ ከሙስናና ከብልሹ አሠራር ጋር የተያያዘ በመሆኑ ነው፡፡

- " አስቸኳይ ፓስፖርት ከውስጥ ሠራተኞች ተነጋግረን እናስጨርሳለን " የሚሉ ደላሎች አሉ ከብልሹ አሠራሮች ጋር በተያያዘ ፣ በዓመት ግፋ ቢል ከ50 ሰዎች በላይ እያባረርን ነው። ከአስቸኳይ ፓስፖርት አሰጣጥ ጋር የተያያዙ ችግሮችን ሥር ነቀል በሆነ መንገድ ለመፍታት ያስችላል ተብሎ የታሰበው መፍትሔ አገልግሎቱን ለማግኘት የተቀመጡ ቅድመ ሁኔታዎችን ማንሳት ነው።

- አሁን ባለው አሠራር ፓስፖርት በአስቸኳይ ለማግኘት ከሚያስችሉ ማስረጃዎች መካከል ፦

• ወደ ውጭ ሄደው መታከም እንዳለባቸው የሚገልጽ የሕክምና ደብዳቤ ፣
• ለሁለተኛ ዲግሪና ከዚያ በላይ የሆነ የትምህርት ዕድል ማግኘትን የሚገልጽ ደብዳቤ
• የዲቪ ሎተሪ ዕድል ማግኘትን የሚያሳይ ማስረጃ ተጠቃሽ ናቸው፡፡ እነዚህ ቅድመ ሁኔታዎች ተነስተው ሥራ ሲያስጀምር ደንበኞች የሚስተናገዱት በአዲሱ የክፍያ ተመን ይሆናል።

- ቅድመ ሁኔታዎችን አንስቶ አገልግሎቱን ለመጀመር ጥናት ተጠንቷል፤ ይህንን አገልግሎት ለማስጀመር የፓስፖርት ወረቀት ፣ ላምኔት ፣ የማተሚያ ቀለም እና የቴክኖሎጂ ሥርዓቱ መለዋወጫዎችን ... የመሳሰሉ ግብዓቶች መሟላት እንዳለባቸው በጥናቱ ታይቷል።

የሚግሬሸንና ዜግነት አገልግሎት የኦንላይን ፓስፖርት ቡድን መሪ አቶ ዳንኤል የሻነው ለሪፖርተር የሰጡት ቃል ፦

• በአገልግሎቱ ዋና መሥሪያ ቤት ውስጥ የአስቸኳይ ፓስፖርት የሚሰጥባቸው መስኮቶች ሁለት ናቸው የአስቸኳይ ፓስፖርት አገልግሎትን ያለገደብ ለማስጀመር እንዲቻል ቢያንስ ስድስት መስኮቶች መኖር አለባቸው።

• አገልገሎቱን ለማስጀመር ሚያስፈልጉ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ተጀምሯል ፤ ምን ያህል ብር እንደሚጠይቅም አዘጋጅተን ለሚመለከተው ክፍል አቅርበናል።

• አገልግሎቱ እንዲጀመር ተጨማሪ በጀት ይጠይቃል ፤ በጀቱ የሚፈቀድልን ከሆነ ውስጥ ይኼንን አስጀምረን አገልግሎት አሰጣጡን እናሻሽላለን።

አሁን ያለው የአስቸኳይ ፓስፖርት ክፍያና የሚሻሻለው ክፍያ ምን ይመስላል ?

አሁን በሥራ ላይ ባለው አሠራር መሠረት ባለ 32 ገጽ ፓስፖርት በ5 ቀናት ውስጥ በአስቸኳይ ለማግኘት 2,186 ብር የሚከፈል ሲሆን፣ ይኼንኑ ፓስፖርት በሁለት ቀናት ውስጥ ለማግኘት 3,279 ብር ክፍያ ይፈጸማል፡፡

በቅርቡ በሥራ ላይ መዋል ይጀምራል የተባለው አዲስ የአገልግሎት ክፍያ ተመን በ5 ቀናት ውስጥ ባለ 32 ገጽ ፓስፖርት ለማግኘት የሚጠየቀውን ገንዘብ ወደ 5,000 ብር አሳድጎታል፡፡

ፓስፖርቱን በአንድ ቀን ለማግኘት ደግሞ 6,500 ብር ክፍያ መፈጸም እንዳለበት ደንቡ ያስረዳል፡፡

የባለ 64 ገጽ ፓስፖርት በ5 ቀናት ውስጥ ለማግኘት 6,500 ብር የሚከፈል ሲሆን፣ በአንድ ቀን ለማግኘት የሚከለፈለው ክፍያ 8,000 ብር ይደርሳል።

ምንጭ፦ ሪፖርተር ጋዜጣ (ethiopianreportr.com)

24/11/2022
19/11/2022
18/11/2022

የ 16 አመቷን ታዳጊ እህታችንን እመቤት ደበበን እናሳክማት

500ሺ ብሩን ተረባርበን እንሙላዉ

«ስሜ እመቤት ደበበ እባላለው እድሜዬ 16 ዓመት ሲሆን የ10ኛ ክፍል ተማሪ ነኝ። በገጠመኝ የልብ ህመም ምክንያት ወደ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ሪፈር የተፃፈልኝ ቢሆንም ሆስፒታሉ ደግሞ መሳሪያ የለንም አሉኝ። በግል ደግሞ ለመታከም 500,000 ብር (አምስት መቶ ሺህ ብር) ያስፈልጋል አሉኝ።

ህክምናው ደግሞ ቶሎ ካላደረግሁኝ ህይወቴ አስጊ ሁኔታ ላይ እንደሚሆን የሕክምና ባለሙያዎች ነግረዉኛል።

ቤተሰቦቼ ያደርጉልኛል እንዳልል አባቴ በህይወት የለም። እናቴ ደግሞ ጉሊት ሰርታ ነው የምንተዳደረው። ስለሆነም ይህን ትምህርቴ ከግብ የማድረስ ምኞቴ እንድታሳኩልኝ አቅማችሁ የፈቀደውን እርዳታ እንድታደርጉልኝ በፈጣሪ ስም እማፀናችኋለው።»

ለበለጠ መረጃ
0942328386
0911361490
0900192673

አቢሲኒያ ባንክ 112836101
ንግድ ባንክ 1000344731776

Address

Addis Ababa, Bole Medhanialem Blen Building 3rd Floor# 304
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:00 - 17:30
Tuesday 08:00 - 17:30
Wednesday 08:00 - 17:30
Thursday 08:00 - 17:30
Friday 08:00 - 17:30
Saturday 08:00 - 12:30

Telephone

0116393737

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when HT Travel Agency posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share

Category