ETHIOPIAN NATIONAL THEATRE

ETHIOPIAN NATIONAL THEATRE Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ETHIOPIAN NATIONAL THEATRE, Addis Ababa.

24/04/2024
30/03/2024
29/02/2024
29/02/2024

#አስቸኳይ ነው #መልዕክቱን #ሼር አድርጉት

#የኢንጅነሯ እህታችን አሳዛኝ የድረሱልኝ ጥሪ😭😭

#እህታችን ኢንጂነር #ኤደን የኋላሸት ባጋጠማት የደም ካንሰር ህመም እንዳለባት ታውቆ በፍጥነት መታከም እንዳለባት የጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ህክምና ትምህርት ወስኗል

#ሆኖም ህክምናውን በሀገር ውስጥ ማድረግ እንደማይቻል ተነግሮታል በውጭ ሀገር ህክምናውን ለማድረግ ደግሞ ከ 3 ሚሊዮን ብር በላይ ያሰፈልጋታል

#ይህን ወጪ ቤተሰቦቿ ለመሸፈን ባለመቻላቸው የእናንተን ደጋግ ወገኖች እርዳታ ለመጠየቅ መጥታለች አቅማችሁ የፈቀደውን በማድረግ የእህታችንን ህይወት እንድትታደጓት በፈጣሪ ስም እንማፀናችኋለሁ

#መኖር ያጓጓኛል ፣ ጤነኛ ሁኜ እንደ እኩዮቼ ሰርቼ ቤተሰቦቼን መርዳት እፈልጋለሁ ወገኞቼ ድረሱልኝ ስለምታደርጉልኝ ነገር ሁሉ አስቀድሜ በእኔ እና የእኔን መዳን በጉጉት የሚጠበቁት ቤተሰቦቼ በእናቴ እና በአባቴ ስም እለምናችኋለሁ

#ትላለች ምስኪኗ እህታችን...



09 49 97 97 60

09 18 06 93 75

#ንግድ ባንክ
1000607552437
አደራጀው አበበ እና አፀደ ጌትነት እና ወርቄ ፀጋው

#ሰውን ለመርዳት ትክክለኛው ጊዜ #አሁን ነው !!

#ዮናስ ደምሴ ( የአይንዬ ልጅ )

29/02/2024



#በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ወጣት አቶ #ባይሳ ከፈኔ ይባላል ከሳምንት በፊት በአለርት ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በደረሰ የመኪና አደጋ ጉዳት ደርሶበት በሆስፒታሉ የፅኑ ህሙማን ክፍል እርዳታ እየተደረገለት ይገኛል

#በዚህ ጊዜ አንድም የቤተሰብ አባል አልተገኘለትም ስለዚህ ቤተሰቡን እና በሽተኛውን የምታውቁ ከሆነ ወደዚህ ስልክ ቁጥር መደወል ወይም የሆስፒታሉን የፅኑ እንክብካቤ ክፍል በግል ማነጋገር ይችላሉ



011 3 47 16 17

#የማስጠንቀቂያ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከፍተኛ እንክብካቤ ክፍል

#ምንጭ ፦ ማንቂያ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል

29/02/2024

እባካችሁ ለኔ ባሌን ለልጆቼ አባታቸውን አፋልጉኝ
ትላለች እህታችን ሼር በማድረግ ተባበሩን

ባለቤቴ ቁምላቸው አድማሱ ይባላል። አገር አቋራጭ ሹፌር ነው ። ከሶስት አመት በፊት ሹፌሮች በሀገር ጉዳይ መከላከያ ሰራዊትን አየጫኑ ይሄዱ ነበር ። እሱ በወለጋ ነበር የደረሰው እዛ እንደሄደ ቀረ ። ስልክም ምንም የለም ። ሶስት አመት ሆነው መጀመሪያ ወደ ወለጋ ከመሄዱ በፊት ጭፍራም ቆይቶ ነው የመጣው እዛ እያለ ስልክ ይደውል ነበር ። አሁን በወለጋ መስመር ከሄደ በኋላ በኋላ ግን ድምፁ ጠፋ።

እኔና ልጆቼ በአሁኑ ሰአት ችግር ላይ ነን ። የሚያስፈልጋቸውን ላሟላላቸው አልቻልኩም አባታቸው የሚያስፈልጋቸውን ነገር ሁሉ ያረግላቸው ነበር። እኔ የሚፈልጉትን አይደለም የሚያስፈልጋቸውን ላሟላላቸው አቅቶኛል ። ልጆቼ በአባታቸው ናፍቆት ተጎድተዋል ። ከፍተኛው ሁሌም ለአባቱ ደብዳቤ ይፅፋል ። በትምህርቱም በጣም ዝቅ ብሏል የሚያስበው እሱን ነው። እኔም ጭንቀት ውስጥ ነኝ ።

እባካችሁ አፋልጉኝ አግዙኝ

0922948203 ትዕግስት አሰፋ

ሼር አርጉልን 🙏

18/02/2024
15/06/2019

Multi-AWARD WINNING post-apocalyptic feature film: Halfway to Hell. Written by and starring Rusty Smith. Shot and edited by Chris Simoes. Assembled from the ...

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ETHIOPIAN NATIONAL THEATRE posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share