Visit Halaba - ሀላባን ይጎብኙ

Visit Halaba - ሀላባን ይጎብኙ የሠላም ፣ የፍቅር እና የህብረብሄራዊነት ማዕከል የሆነቺውን ውቧን ሀላባን እናስጎበኛለን!

beautiful culture of halabaHalaba means our country where we have left an indelible mark on our lives, where we have lea...
12/04/2024

beautiful culture of halaba

Halaba means our country where we have left an indelible mark on our lives, where we have learned the goodness and essence of the country, the symbol of love that always lives in the heart.



የሻላ ሀይቅ ውብ ዳርቻ 🥰መሳይ ከድር - Mesay kedir 📷
21/02/2024

የሻላ ሀይቅ ውብ ዳርቻ 🥰

መሳይ ከድር - Mesay kedir 📷

ባህላችን ውበታችን ነው ❤️ ቆሜኣዊት 😍መሳይ ከድር - Mesay kedir 📷
22/11/2023

ባህላችን ውበታችን ነው ❤️ ቆሜኣዊት 😍

መሳይ ከድር - Mesay kedir 📷

😍😍
08/08/2023

😍😍

በሀላባ ዞን በዌራ ወረዳ የሚገኘው የአርቶ ፍል ውሀ ❤😍📷 መሳይ ከድር
13/07/2023

በሀላባ ዞን በዌራ ወረዳ የሚገኘው የአርቶ ፍል ውሀ ❤😍

📷 መሳይ ከድር

የሀላባ ዞን በተለያዩ በቱሪዘም መስህቦች  የታደለች ነች ከነኚህም ውስጥ ይህ በዌራ ዲጆ ወረዳ አለኬ ጌሮ ቀበሌ በዲጆ ወንዝ ተፋሰስ ላይ የሚገኘው ውብ  የሆነ የጎቶ ፏፏቴ ነው!ቦታው ጣም የ...
24/06/2023

የሀላባ ዞን በተለያዩ በቱሪዘም መስህቦች የታደለች ነች ከነኚህም ውስጥ ይህ በዌራ ዲጆ ወረዳ አለኬ ጌሮ ቀበሌ በዲጆ ወንዝ ተፋሰስ ላይ የሚገኘው ውብ የሆነ የጎቶ ፏፏቴ ነው!

ቦታው ጣም የሚያምርና በውብ የተፈጥሮ አቀማመት የታጀበ ነው

መልካም ምድሩ ለየት ያለና በወፎች ዜማ የታጀበ ነው

በቦታውም ላይ የተለያዩ የወፍ ዝርያወች እና ዝንጀሮዎች ይገኛሉ

ይህ ቦታ ለቱሪስት መስህብ በጣም ሚቹ ነው ይሄን ቦታ ሄዳቹ ተመልከቱት 🙏

በዙሪያችን በጣም ብዙ ያልተዳሰሱ እና ያልታዩ የተፈጥሮ ሀብቶች አሉን ሁሉንም መመልከት ማወቅ ለስኬት ጉዞህ ወሳኝ ነው።

📷መሳመሳይ ከድር - Mesay kedirድመሳይ ከድር - Mesay kedirመሳይ ከድር - Mesay kedirመሳይ ከድር - Mesay kedireመሳይ ከድር - Mesay kedir

የሀላባ ዞን በተለያዩ በቱሪዘም መስህቦች  የታደለች ነች ከነኚህም ውስጥ ይህ በዌራ ዲጆ ወረዳ አለኬ ጌሮ ቀበሌ በዲጆ ወንዝ ተፋሰስ ላይ የሚገኘው ውብ  የሆነ የጎቶ ፏፏቴ ነው!ቦታው ጣም የ...
24/06/2023

የሀላባ ዞን በተለያዩ በቱሪዘም መስህቦች የታደለች ነች ከነኚህም ውስጥ ይህ በዌራ ዲጆ ወረዳ አለኬ ጌሮ ቀበሌ በዲጆ ወንዝ ተፋሰስ ላይ የሚገኘው ውብ የሆነ የጎቶ ፏፏቴ ነው!

ቦታው ጣም የሚያምርና በውብ የተፈጥሮ አቀማመት የታጀበ ነው

መልካም ምድሩ ለየት ያለና በወፎች ዜማ የታጀበ ነው

በቦታውም ላይ የተለያዩ የወፍ ዝርያወች እና ዝንጀሮዎች ይገኛሉ

ይህ ቦታ ለቱሪስት መስህብ በጣም ሚቹ ነው ይሄን ቦታ ሄዳቹ ተመልከቱት 🙏

በዙሪያችን በጣም ብዙ ያልተዳሰሱ እና ያልታዩ የተፈጥሮ ሀብቶች አሉን ሁሉንም መመልከት ማወቅ ለስኬት ጉዞህ ወሳኝ ነው።

ባህላችን ውበታችን ነው ❤️📷 መመሳይ ከድር - Mesay kedirከመሳይ ከድር - Mesay kedir
08/06/2023

ባህላችን ውበታችን ነው ❤️

📷 መመሳይ ከድር - Mesay kedirከመሳይ ከድር - Mesay kedir

በዌራ ወረዳ በምስራቅ ጎርጣንቾ ቀበሌ የሚገኝ መልካም ምድር ልጋብዛችሁ ከዚህ ተራራ የቁሊቶ ከተማ ሙሉ ገፅታ  የመሬት አቀማመጧ በከተማዋ ያሉ አረንጓዴ ልማቶች በከተማዋ ያሉ እንፃዎች ቁጭ ብ...
19/05/2023

በዌራ ወረዳ በምስራቅ ጎርጣንቾ ቀበሌ የሚገኝ መልካም ምድር ልጋብዛችሁ

ከዚህ ተራራ የቁሊቶ ከተማ ሙሉ ገፅታ የመሬት አቀማመጧ በከተማዋ ያሉ አረንጓዴ ልማቶች በከተማዋ ያሉ እንፃዎች ቁጭ ብለው ከውብ ገፅታ ጋር ይታያሉ።

በዚህም ተራራ ላይ በስተ ሰሜን የቦዮ ሀይቅ ይታያል በተራራውም ላይ ያለው አየር ደስ የሚል ነው

በዚህም ተራራ ላይ ሆነ የምታየው መልካም ምድር ውስጥን ይማርካል የንፋሱ ድምፅ የወፎች ድምፅ የዛፎቹ ድምፅ ቦታው በጣም ሰላም ይሰጣል

ከቁሊቶ ከተማ በጣም ስለማይርቅ ወጣቶች ይህን ቦታ ሄዳችሁ ብታዩት አሪፍ ነው

መሳይ ከድርመሳይ ከድር - Mesay kedirMesay kedir 📷

VVisit Halaba - ሀላባን ይጎብኙHVisit Halaba - ሀላባን ይጎብኙVisit Halaba - ሀላባን ይጎብኙVisit Halaba - ሀላባን ይጎብኙይVisit Halaba - ሀላባን ይጎብኙ

ሀላባ ዞን ዌራ ዲጆ ወረዳ የሚቶ መልካም ምድርና ውብ ስፍራ በጥቂቱ ❤️📸 መሳይ ከድር 📸
10/05/2023

ሀላባ ዞን ዌራ ዲጆ ወረዳ የሚቶ መልካም ምድርና ውብ ስፍራ በጥቂቱ ❤️

📸 መሳይ ከድር 📸

ባልተረጋገጠ መረጃ ሃይማኖትን ሽፋን በማድረግ የዞናችንን ብሎም የከተማችንን ስም ለማጥፋት ጥረት የሚያደርጉ አካላት ከድርጊታቸው መታቀብ እንደሚገባቸው የቁሊቶ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ሃ...
15/03/2023

ባልተረጋገጠ መረጃ ሃይማኖትን ሽፋን በማድረግ የዞናችንን ብሎም የከተማችንን ስም ለማጥፋት ጥረት የሚያደርጉ አካላት ከድርጊታቸው መታቀብ እንደሚገባቸው የቁሊቶ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ሃሩና አህመድ አሳሰቡ።

ሰሞኑን በሀላባ ቁሊቶ ሃይስኩል ትምህርት ቤት ተማሪዎች ሊዲያ ከተባለቺው ተማሪ ጋር አብረ ምግብ ከበሉ በኋላ የጤና እክል በማጋጠማቸውና ከዚህ ጋር ተያያዥ ጉዳዮች አለው ተብሎ የተጠረጠሩ አቶ ናስርም በቁጥጥር ስር ውለው በህግ አግባብ ምርመራ እየተደረገባቸው ይገኛል።

ይሁን እንጂ ይሄንን አጋጣሚ ሽፋን በማድረግ ተጠርጥረው ከተያዙ ተጠርጣሪዎች መሃከል አንዷን ለይቶ በማውጣት የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ስለሆነች በእምነቷ ምክንያት ነው የታሰረቺው በማለት በማህበራዊ ሚዲያ የዞኑን ገፅታ የሚያበላሹ የትኛውም የእምነት ተከታዮች ከድርጊታቸው መታቀብ አለባቸው ብለዋል።

ከተማችን የሃይማኖት እኩልነት ጎልቶ የሚታይበትና የተለያዩ እምነት ተከታዮች በመተሳሰብ፣ በመፈቃቀር እንዲሁም በመቻቻል የሚኖሩባት ከተማ እንደሆነችም አቶ ሃሩና አብራርተዋል።

በተጨማሪም የሀላባ ቁሊቶ ከተማ በርካታ ብሄር ብሄረሰቦች ተከባብረውና ተዋደው በፍቅር የሚኖሩባትን ከተማ የሽብር ቀጠና በሚያስመስሉ በየትኛውም አካላት ላይ ከተማ አስተዳደሩ ህጋዊ እርምጃ ይወስዳልም ብለዋል።

በዛሬው ዕለትም የሙስሊም ተማሪዎች ትምህርታቸውን ጥለዉ ችሎት ለመታደም መምጣታቸዉ ስህተት መሆኑንና የህግ ጉደይ በህግ አግባብ ብቻ የሚተይ እንደሆነ የጠቀሱት ከንቲባው

ከነጌ ጀምሮ ተማሪዎች ትኩረታቸውን ትምህርታቻዉ ላይ በማድረግ በአግባቡ መማር ይጠበቅባቸዋል ብለዋል።

አንዳንድ የፖሮቴስታንት እምነት ተከታዮችም የግል የፖለተካ አጀንዳቸውን ለማራመድ ያልሞተውን ሰዉ አንድ የሃዲያ ተወላጅ ሞቷል በማለት ከወንድም ሀዲያ ህዝብ ጋር ለማጣለት የሚያደርጉትን እኩይ ሴራንም አጥብቀን እናወግዛለን ብለዋል።

በህግ ቁጥጥር ስር የሚገኙ ተጠርጣሪዎችም የምርመራ ግዜያቸው ተናቆ ፍርድ ቤቱ የራሱን ውሳኔ እስኪወሰን ድረስ በከተማዋ ውስጥ በአካልም ሆነ በሚዲያ ላይ የሁለቱንም እምነት ተከታዮችን በማይመጥን መልኩ የጥላቻ መርዝ በሚረጩ ግለሰቦችንም ሆነ ቡድኖችን ከተማ አስተዳደሩ አይታገስም ስሉም ከንቲባው ጥብቅ መልዕክት አስተላልፈዋል።

ውብ ባህል ፤ ውብ ገፅታ Visit Halaba - ሀላባን ይጎብኙ
07/02/2023

ውብ ባህል ፤ ውብ ገፅታ

Visit Halaba - ሀላባን ይጎብኙ

የተፈጥሮ አስገራሚ ገፅታ Visit Halaba - ሀላባን ይጎብኙ
06/02/2023

የተፈጥሮ አስገራሚ ገፅታ

Visit Halaba - ሀላባን ይጎብኙ

ሀላባነት!!!Visit Halaba - ሀላባን ይጎብኙ
04/02/2023

ሀላባነት!!!

Visit Halaba - ሀላባን ይጎብኙ

መልካም ጁሙዓVisit Halaba - ሀላባን ይጎብኙ
03/02/2023

መልካም ጁሙዓ

Visit Halaba - ሀላባን ይጎብኙ

 #የውቦች መፍለቂያ ፤ የቀይ ዛላ  #በርበሬ መገኛ  #ሀላባVisit Halaba - ሀላባን ይጎብኙ
31/01/2023

#የውቦች መፍለቂያ ፤ የቀይ ዛላ #በርበሬ መገኛ #ሀላባ

Visit Halaba - ሀላባን ይጎብኙ

ውበት ሲለካ…! Visit Halaba - ሀላባን ይጎብኙ
28/01/2023

ውበት ሲለካ…!

Visit Halaba - ሀላባን ይጎብኙ

ቆሜያችን ፤ ውበታችንና መገለጫችን ነው!!!Visit Halaba - ሀላባን ይጎብኙ
25/01/2023

ቆሜያችን ፤ ውበታችንና መገለጫችን ነው!!!

Visit Halaba - ሀላባን ይጎብኙ

24/01/2023

#ሠላማዊ ምድር
አስደናቂ #ተፈጥሮ
Visit Halaba - ሀላባን ይጎብኙ

በፈጣን እድገት ላይ የምትገኝ ህብረ-ብሄራዊት የሠላም ከተማ (ሀላባ ቁሊቶ)Visit Halaba - ሀላባን ይጎብኙ
21/01/2023

በፈጣን እድገት ላይ የምትገኝ ህብረ-ብሄራዊት የሠላም ከተማ (ሀላባ ቁሊቶ)

Visit Halaba - ሀላባን ይጎብኙ

የአባቶቹን መልካም ፈለግ የሚከተል ትውልድ በጥሩ ማንነት ይቀረፃል!!!መልካም ጁሙዓ:: Visit Halaba - ሀላባን ይጎብኙ
20/01/2023

የአባቶቹን መልካም ፈለግ የሚከተል ትውልድ በጥሩ ማንነት ይቀረፃል!!!

መልካም ጁሙዓ::

Visit Halaba - ሀላባን ይጎብኙ

 #የልጅነት ትዝታችንቦርቀን ፣ ውሃ ተራጭተን ፣ አንዳችን አንዳችንን እየደፈቅን ስንጫወት ያደግንበት የልጅነታችን ትዝታ  #ብላቴ ወንዝ  #ሀላባVisit Halaba - ሀላባን ይጎብኙ
16/01/2023

#የልጅነት ትዝታችን

ቦርቀን ፣ ውሃ ተራጭተን ፣ አንዳችን አንዳችንን እየደፈቅን ስንጫወት ያደግንበት የልጅነታችን ትዝታ #ብላቴ ወንዝ #ሀላባ

Visit Halaba - ሀላባን ይጎብኙ

ቆሜያችን ውበታችንና ድምቀታችን ነው!!!Visit Halaba - ሀላባን ይጎብኙ
15/01/2023

ቆሜያችን ውበታችንና ድምቀታችን ነው!!!

Visit Halaba - ሀላባን ይጎብኙ

በ2015 ዓ.ም  #የጌዴኦ ዘመን መለወጫ   #ዳራሮ በዓል ላይ  #በባህላዊ ልብሶቻችን አምረንና  #በቆሜያችን ደምቀን እንዲህ ባማረ ድባብ በጋራ  #አክብረናልመላው የጌዴኦ ብሄረሰብ ተወላጆች...
15/01/2023

በ2015 ዓ.ም #የጌዴኦ ዘመን መለወጫ #ዳራሮ በዓል ላይ #በባህላዊ ልብሶቻችን አምረንና #በቆሜያችን ደምቀን እንዲህ ባማረ ድባብ በጋራ #አክብረናል

መላው የጌዴኦ ብሄረሰብ ተወላጆች እንኳን አደረሳችሁ!!!
አብሮነታችን አሁንም ይቀጥላል

Visit Halaba - ሀላባን ይጎብኙ

ባለቆሜዎቹ…!!! የውበት ፣ የፍቅር እና የህብረብሄራዊነት ተምሳሌት (ሀላባ)Visit Halaba - ሀላባን ይጎብኙ
14/01/2023

ባለቆሜዎቹ…!!!
የውበት ፣ የፍቅር እና የህብረብሄራዊነት ተምሳሌት (ሀላባ)
Visit Halaba - ሀላባን ይጎብኙ

ደማቁ የሴራ በዓላችን በዌራ ወረዳ በታላቅ ድምቀት ተከብሮ ዋለ!!
08/01/2023

ደማቁ የሴራ በዓላችን በዌራ ወረዳ በታላቅ ድምቀት ተከብሮ ዋለ!!

ፈጣሪ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልንመልካል የሴራ በዓል!!!
07/01/2023

ፈጣሪ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን

መልካል የሴራ በዓል!!!

Address

Alaba K'ulito

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Visit Halaba - ሀላባን ይጎብኙ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Visit Halaba - ሀላባን ይጎብኙ:

Videos

Share

Category