Gamo Zone Holistic Media/የጋሞ ዞን መረጃ ማዕከል

  • Home
  • Arba Minch'
  • Gamo Zone Holistic Media/የጋሞ ዞን መረጃ ማዕከል

Gamo Zone Holistic Media/የጋሞ  ዞን መረጃ ማዕከል Promoting the cultural, historical, and natural tourist attractions of the Gamo zone to the world co

ወንድማችን👉 ማናወቅ ፎላ ለእህታችን 👉ወ/ሮ ዘነበች ቦዴ ህክምና 5000 ብር ድጋፍ አድጓልእናመሰግናለን!~~~~~~~~ አስቼኳይ የህክምና ዕርዳታ ጥሪከታች በፎቶ የሚትመለከቱት ግለሰብ ወ/ሮ ...
03/04/2024

ወንድማችን👉 ማናወቅ ፎላ ለእህታችን 👉ወ/ሮ ዘነበች ቦዴ ህክምና 5000 ብር ድጋፍ አድጓል
እናመሰግናለን!
~~~~~~~~
አስቼኳይ የህክምና ዕርዳታ ጥሪ

ከታች በፎቶ የሚትመለከቱት ግለሰብ ወ/ሮ ዘነበች ቦዴ ትባላለች። የሚትኖረው በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን ምዕራብ ዓባያ ወረዳ አንኮበር ቀበሌ ሲሆን በደረሰባት የጭንቅላት እጥ በሽታ ምክንያት ከወላይታ አጠቃላይ ክርስቲያን ሆስፒታል ሪፈር ወደ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የተፃፈ ቢሆንም አሁን ካለው ነባራዊ የኑሮ ሁኔታ ጋር ተያይዞ ቤተሰቦቹን የገንዘብ እጥረት ገጥሞታል።

ከዚህ የተነሳ ለእህታችን ህክምና የሚሆን ገንዘብ በአካባቢ የሚገኙ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች እያሰባሰቡ ቢገኙም አዲስ አበባ ወስደው ለማሳከም ለቤተሰቦቹ ተጨማሪ ገንዘብ የሚያስፈልግ ስለሆነ ሁሉም ኢትዮጵያዊን የቻላችሁትን ገንዘብ ድጋፊ እንዲታደርጉ ሲል ቤተሰቦቹ ጥሪ ያስተላልፋል።

አቶ ዮሰፍ ዳና አሳ የባሏ አካውንት ቁጥር ንግድ ባንክ1000187211248 እና ዳሽን ባንክ 5389927900011 አካውንት ቁጥሮች ገቢ እንዲታደርጉ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።

መጋቢት 25/2016 ዓ.ም

የጋሞ ልማት ማህበር በአሪ ዞን ጂንካ ከተማ ከማህበሩ አባላት ደጋፊዎች እንዲሁም አዳዲስ አባላት ጋር ለሚያደርገው የምክክር መድረክ ላይ በጂንካ እና በአካባቢዋ የምትገኙ ነዋሪዎች ሁላችሁም በ...
03/04/2024

የጋሞ ልማት ማህበር በአሪ ዞን ጂንካ ከተማ ከማህበሩ አባላት ደጋፊዎች እንዲሁም አዳዲስ አባላት ጋር ለሚያደርገው የምክክር መድረክ ላይ በጂንካ እና በአካባቢዋ የምትገኙ ነዋሪዎች ሁላችሁም በክብር ተጋብዛችኋል🙏

በቀን 29/07/2016 በጂንካ ከተማ አሪ ዞን ምክር ቤት አዳራሽ አይቀርም‼️

በጋሞ ልማት ማህበር የአርባምንጭ ግብርና ልማት ከ1 ሺህ 300 ኩንታል በላይ የተለያየ ምርጥ ዘር ለህብረተሰቡ ማሰራጨቱን አስታወቀተቋሙ ከ66 ሺህ በላይ የተመረጡ የሙዝ ችግኞች ለህብረተሰቡ ...
03/04/2024

በጋሞ ልማት ማህበር የአርባምንጭ ግብርና ልማት ከ1 ሺህ 300 ኩንታል በላይ የተለያየ ምርጥ ዘር ለህብረተሰቡ ማሰራጨቱን አስታወቀ

ተቋሙ ከ66 ሺህ በላይ የተመረጡ የሙዝ ችግኞች ለህብረተሰቡ ተደራሽ አድርጓል
___________________________
በጋልማ የአርባምንጭ ግብርና ልማት 1006 ኩይንታል ምርጥ ዘር በቆሎ፣ 319 ኩ/ል ምርጥ ዘር ስንዴና ከ66,000 በላይ ጂያንት ካቫንዲሽ(Giant Cavandish) እና ዊሊያም (William) የተባሉ የሙዝ ችግኝ ዝርያዎች በዞኑና ከዞኑ ውጪ ባሉ ለተለያዩ የግልና የመንግስት መዋቅሮች ማሰራጨቱን በጋልማ የአርባምንጭ ግብርና ልማት ስራ አስኪያጅ አቶ ሰለሞን ዋሽሮ ገልጸዋል::

መልካሳ2 እንዲሁም ቢኤች140 የተሰኙ የምርጥ ዘር አይነቶች በስፋት ከተሰራጩ የምርጥ ዘር በቆሎ አይነቶች መሆናቸውን ስራ አስኪያጁ ጨምረው ገልጸዋል::

የደሬ ጋሞ ልማትና ቢዝነስ ኮርፖሬሽን ም/ዋና ሥራ አስፈጻሚ የሆኑት አቶ ማጌሶ ማሾሌ እንደገለጹት የደሬ ጋሞ ልማትና ቢዝነስ ኮርፖሬሽን በተለያዩ የግብርና ምርቶችን በቅናሽ ዋጋ በማቅረብ ገበያ እያረጋጋ፣ በእንስሳትና የእንስሳት ተዋጽኦ አቅርቦት፣ በምርጥ ዘር ህብረሰቡን ተደራሽ በማድረግ፣ በጋራዥና በሆቴል አገልግሎቶች ህብረተሰቡን በቅናሽ ዋጋ ተጠቃሚ እያደረገ ሲሆን በቀጣይም እየሰጠ የሚገኘውን ማህበረሰብ አገልግሎት አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገልጸዋል::

ከ700 ሄክታር በላይ የተለያዩ የግብርና ሰብሎችን በማምረት የተሠማራው የአርባምንጭ ግብርና ልማት(PLC) ከ1000 በላይ ለቋሚና ጊዜያዊ ሰራተኞች የስራ እድል ፈጥሯል::

ቅድሚያ ለጋራ ልማት!
25/7/2016

ወንድማችን👉 ወንድሙ ወጋሶ ለእህታችን 👉ወ/ሮ ዘነበች ቦዴ ህክምና 3000 ብር ድጋፍ አድጓልእናመሰግናለን!~~~~~~~~ አስቼኳይ የህክምና ዕርዳታ ጥሪከታች በፎቶ የሚትመለከቱት ግለሰብ ወ/ሮ...
03/04/2024

ወንድማችን👉 ወንድሙ ወጋሶ ለእህታችን 👉ወ/ሮ ዘነበች ቦዴ ህክምና 3000 ብር ድጋፍ አድጓል
እናመሰግናለን!
~~~~~~~~
አስቼኳይ የህክምና ዕርዳታ ጥሪ

ከታች በፎቶ የሚትመለከቱት ግለሰብ ወ/ሮ ዘነበች ቦዴ ትባላለች። የሚትኖረው በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን ምዕራብ ዓባያ ወረዳ አንኮበር ቀበሌ ሲሆን በደረሰባት የጭንቅላት እጥ በሽታ ምክንያት ከወላይታ አጠቃላይ ክርስቲያን ሆስፒታል ሪፈር ወደ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የተፃፈ ቢሆንም አሁን ካለው ነባራዊ የኑሮ ሁኔታ ጋር ተያይዞ ቤተሰቦቹን የገንዘብ እጥረት ገጥሞታል።

ከዚህ የተነሳ ለእህታችን ህክምና የሚሆን ገንዘብ በአካባቢ የሚገኙ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች እያሰባሰቡ ቢገኙም አዲስ አበባ ወስደው ለማሳከም ለቤተሰቦቹ ተጨማሪ ገንዘብ የሚያስፈልግ ስለሆነ ሁሉም ኢትዮጵያዊን የቻላችሁትን ገንዘብ ድጋፊ እንዲታደርጉ ሲል ቤተሰቦቹ ጥሪ ያስተላልፋል።

አቶ ዮሰፍ ዳና አሳ የባሏ አካውንት ቁጥር ንግድ ባንክ1000187211248 እና ዳሽን ባንክ 5389927900011 አካውንት ቁጥሮች ገቢ እንዲታደርጉ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።

መጋቢት 25/2016 ዓ.ም

03/04/2024

የሠላማ ማይክሮ ፋይናንስ አክስዮን በመግዛት ተጠቃሚ ይሁኑ
በሠላም ማይክሮ ፋይናንስ አክስዮን ሽያጭ ዙሪያ የተዘጋጀ ዘጋቢ ፊልም

ሴቶች በቁርጠኝነት ከሰሩ በግብርናው ዘርፍ አመርቂ ውጤት ማስመዝገብ ይችላሉ !
03/04/2024

ሴቶች በቁርጠኝነት ከሰሩ በግብርናው ዘርፍ አመርቂ ውጤት ማስመዝገብ ይችላሉ !

ወንድማችን👉 ሀብታሙ መንዛ ለእህታችን 👉ወ/ሮ ዘነበች ቦዴ ህክምና 5000 ብር ድጋፍ አድጓልእናመሰግናለን!~~~ አስቼኳይ የህክምና ዕርዳታ ጥሪከታች በፎቶ የሚትመለከቱት ግለሰብ ወ/ሮ ዘነበች...
03/04/2024

ወንድማችን👉 ሀብታሙ መንዛ ለእህታችን 👉ወ/ሮ ዘነበች ቦዴ ህክምና 5000 ብር ድጋፍ አድጓል
እናመሰግናለን!
~~~
አስቼኳይ የህክምና ዕርዳታ ጥሪ

ከታች በፎቶ የሚትመለከቱት ግለሰብ ወ/ሮ ዘነበች ቦዴ ትባላለች። የሚትኖረው በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን ምዕራብ ዓባያ ወረዳ አንኮበር ቀበሌ ሲሆን በደረሰባት የጭንቅላት እጥ በሽታ ምክንያት ከወላይታ አጠቃላይ ክርስቲያን ሆስፒታል ሪፈር ወደ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የተፃፈ ቢሆንም አሁን ካለው ነባራዊ የኑሮ ሁኔታ ጋር ተያይዞ ቤተሰቦቹን የገንዘብ እጥረት ገጥሞታል።

ከዚህ የተነሳ ለእህታችን ህክምና የሚሆን ገንዘብ በአካባቢ የሚገኙ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች እያሰባሰቡ ቢገኙም አዲስ አበባ ወስደው ለማሳከም ለቤተሰቦቹ ተጨማሪ ገንዘብ የሚያስፈልግ ስለሆነ ሁሉም ኢትዮጵያዊን የቻላችሁትን ገንዘብ ድጋፊ እንዲታደርጉ ሲል ቤተሰቦቹ ጥሪ ያስተላልፋል።

አቶ ዮሰፍ ዳና አሳ የባሏ አካውንት ቁጥር ንግድ ባንክ1000187211248 እና ዳሽን ባንክ 5389927900011 አካውንት ቁጥሮች ገቢ እንዲታደርጉ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።

መጋቢት 25/2016 ዓ.ም

ወንድማችን በረከት ማራ ለእህታችን ወ/ሮ ዘነበች ቦዴ ህክምና 1000 ብር ድጋፍ አድጓልእናመሰግናለን!~~~~~~~~~± አስቼኳይ የህክምና ዕርዳታ ጥሪከታች በፎቶ የሚትመለከቱት ግለሰብ ወ/ሮ ...
03/04/2024

ወንድማችን በረከት ማራ ለእህታችን ወ/ሮ ዘነበች ቦዴ ህክምና 1000 ብር ድጋፍ አድጓል
እናመሰግናለን!
~~~~~~~~~±
አስቼኳይ የህክምና ዕርዳታ ጥሪ

ከታች በፎቶ የሚትመለከቱት ግለሰብ ወ/ሮ ዘነበች ቦዴ ትባላለች። የሚትኖረው በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን ምዕራብ ዓባያ ወረዳ አንኮበር ቀበሌ ሲሆን በደረሰባት የጭንቅላት እጥ በሽታ ምክንያት ከወላይታ አጠቃላይ ክርስቲያን ሆስፒታል ሪፈር ወደ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የተፃፈ ቢሆንም አሁን ካለው ነባራዊ የኑሮ ሁኔታ ጋር ተያይዞ ቤተሰቦቹን የገንዘብ እጥረት ገጥሞታል።

ከዚህ የተነሳ ለእህታችን ህክምና የሚሆን ገንዘብ በአካባቢ የሚገኙ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች እያሰባሰቡ ቢገኙም አዲስ አበባ ወስደው ለማሳከም ለቤተሰቦቹ ተጨማሪ ገንዘብ የሚያስፈልግ ስለሆነ ሁሉም ኢትዮጵያዊን የቻላችሁትን ገንዘብ ድጋፊ እንዲታደርጉ ሲል ቤተሰቦቹ ጥሪ ያስተላልፋል።

አቶ ዮሰፍ ዳና አሳ የባሏ አካውንት ቁጥር ንግድ ባንክ1000187211248 እና ዳሽን ባንክ 5389927900011 አካውንት ቁጥሮች ገቢ እንዲታደርጉ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።

መጋቢት 25/2016 ዓ.ም

አርባምንጭ ከተማ በለውጥ ጎዳና~~~~~~~~~~~~~~~~በአርባምንጭ ከተማ የመሠረተ ልማት ግንባታ ሥራዎች ተጠናክሮ ቀጥሏል:: ከተማ አስተዳደሩ  በተያዘው 2016 በበጀት ዓመት በከተማው በተ...
03/04/2024

አርባምንጭ ከተማ በለውጥ ጎዳና
~~~~~~~~~~~~~~~~
በአርባምንጭ ከተማ የመሠረተ ልማት ግንባታ ሥራዎች ተጠናክሮ ቀጥሏል:: ከተማ አስተዳደሩ በተያዘው 2016 በበጀት ዓመት በከተማው በተመረጡ ቦታዎች ኮብል ድንጋይ ንጣፍ 5.4 ኪ.ሜ.፣ መንገድ ዳር አረንጓደ 3.2 ኪ.ሜ፣ ሪተይንግ ወል፣ ትራንስፎርመር፣ ካልቨርት እና ሌሎችን ከ201 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ በማድረግ የመሠረተ ልማት ሥራዎችን እያከናወነ ይገኛል።

የመንገድ ዳርቻ አረንጓደ ልማት ሥራ እና ሌሎች ግንባታዎች ለከተማዋ አድስ ገጽታ ለነዋሪቿና እንግዶቿ ምቹና ተስማሚ የማረፊያ ሥፍራን ስለሚፈጥር በልዩ ትኩረት እየተሰራ እንደሚገኝ አስተዳደሩ አሳውቋል።

እየተገነቡ ያሉ መሠረተ ልማቶች ለከተማው ውበት ከመስጠት ባሻገር ለብዙ ሰዎች ሥራ ዕድል እንደፈጠረላቸው ተገልጿል።

የተጀመሩ ሥራዎች በአጭር ጊዜ ውስጥ ተጠናቀው ለህብረተሰቡ አገልግሎት መስጠት እንዲችሉ ክትትል ይደረጋል።

የተሠሩ መሠረተ ልማቶችን ማህበረሰቡ የኔ ነው በማለት ሊንከባከበውና ሊጠብቀው እንደሚገባ ከተማ አስተዳደሩ አሳስበዋል።

አርባምንጭ፡መጋቢት 25/2017 ዓ/ም (አርባምንጭ ከተማ መ/ኮሚዩኒኬሽን)

ደሴ ከተማ 1- 5 አርባምንጭ ከተማተጠናቀቀ አሸንፈናል 💪💪ያለመሸነፍ ጉዟችን ቀጥሏል~~~~~~~~~~~~~ረቡዕ-መጋቢት 25-2016⌚ 7:00🏟️ አዲስ አበባ አበበ ቢቂላ ስታዲየም     ድል ...
03/04/2024

ደሴ ከተማ 1- 5 አርባምንጭ ከተማ
ተጠናቀቀ አሸንፈናል 💪💪
ያለመሸነፍ ጉዟችን ቀጥሏል
~~~~~~~~~~~~~
ረቡዕ-መጋቢት 25-2016
⌚ 7:00
🏟️ አዲስ አበባ አበበ ቢቂላ ስታዲየም
ድል ለአዞዎቹ
አርባምንጭ ከተማ እግርኳስ ክለብ
የኛ ቀለም!
Arba Minch City Fc

ከአዲስ አበባ  አቶ አንተነህ ጨንዶ የሠላም አነስተኛ ፋይናንስ ተቋሙ የ20ሺህ ብር አክሲዮን ገዙ ~~~~~~~~~~~~በጋሞ ልማት ማህበር አሰተባባሪነት እየተመሠረተ ለሚገኘው የሠላም አነስተኛ...
03/04/2024

ከአዲስ አበባ አቶ አንተነህ ጨንዶ የሠላም አነስተኛ ፋይናንስ ተቋሙ የ20ሺህ ብር አክሲዮን ገዙ
~~~~~~~~~~~~
በጋሞ ልማት ማህበር አሰተባባሪነት እየተመሠረተ ለሚገኘው የሠላም አነስተኛ ፋይንስ ተቋም(አማ) የአክሲዮን ሽያጭ እየተከናወነ ይገኛል ። አቶ አንተነህ ጨንዶ የሠላም አነስተኛ ፋይናንስ ተቋም 4 አክሲዮኖችን በ20 ሺህ ብር ግዢ ፈጽመዋል::

የሰላም አነስተኛ ፋይናንስ ተቋም አሰተባባሪዎች አቶ አንተነህ ጨንዶ ላበረከቱት አስተዋጽኦ ምስጋናቸውን አቅርበዋል 🙏

ሌሎችም ለአካባቢያችንና ለሃገሪቱ እድገት አስተዋጽኦ ለማበርከት የሚትፈልጉ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ በደቡብ ግሎባል ባንክ፣ በአብሲንያ ባንክና በዳሽን ባንክ ቀርባችሁ የአክስዮን ግዢ መፈጸም እንደሚችሉ ጥሪያችንን እናቀርባለን ።
ቅድሚያ ለጋራ ልማት!!
መጋቢት 25/2016

ወንድማችን ሲሳይ በርገኔ ለወ/ሮ ዘነበች ቦዴ ህክምና 500 ብር ድጋፍ አድጓልእናመሰግናለን!~~~~~~~~ አስቼኳይ የህክምና ዕርዳታ ጥሪከታች በፎቶ የሚትመለከቱት ግለሰብ ወ/ሮ ዘነበች ቦዴ ...
03/04/2024

ወንድማችን ሲሳይ በርገኔ ለወ/ሮ ዘነበች ቦዴ ህክምና 500 ብር ድጋፍ አድጓል
እናመሰግናለን!
~~~~~~~~
አስቼኳይ የህክምና ዕርዳታ ጥሪ

ከታች በፎቶ የሚትመለከቱት ግለሰብ ወ/ሮ ዘነበች ቦዴ ትባላለች። የሚትኖረው በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን ምዕራብ ዓባያ ወረዳ አንኮበር ቀበሌ ሲሆን በደረሰባት የጭንቅላት እጥ በሽታ ምክንያት ከወላይታ አጠቃላይ ክርስቲያን ሆስፒታል ሪፈር ወደ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የተፃፈ ቢሆንም አሁን ካለው ነባራዊ የኑሮ ሁኔታ ጋር ተያይዞ ቤተሰቦቹን የገንዘብ እጥረት ገጥሞታል።

ከዚህ የተነሳ ለእህታችን ህክምና የሚሆን ገንዘብ በአካባቢ የሚገኙ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች እያሰባሰቡ ቢገኙም አዲስ አበባ ወስደው ለማሳከም ለቤተሰቦቹ ተጨማሪ ገንዘብ የሚያስፈልግ ስለሆነ ሁሉም ኢትዮጵያዊን የቻላችሁትን ገንዘብ ድጋፊ እንዲታደርጉ ሲል ቤተሰቦቹ ጥሪ ያስተላልፋል።

አቶ ዮሰፍ ዳና አሳ የባሏ አካውንት ቁጥር ንግድ ባንክ1000187211248 እና ዳሽን ባንክ 5389927900011 አካውንት ቁጥሮች ገቢ እንዲታደርጉ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።

መጋቢት 25/2016 ዓ.ም

በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ የግብርና አብዮት!~~~~~~~~~~~~~~~ከ3 ሺህ 6 መቶ 77 ሄክታር መሬት በላይ ማሳ በኩታ ገጠም እርሻ  በዘር እንደሚሸፈን ተገለፀ።በጋሞ ዞን አርባ ...
03/04/2024

በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ የግብርና አብዮት!
~~~~~~~~~~~~~~~
ከ3 ሺህ 6 መቶ 77 ሄክታር መሬት በላይ ማሳ በኩታ ገጠም እርሻ በዘር እንደሚሸፈን ተገለፀ።

በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ የ2016 ዓ.ም የኩታ ገጠም እርሻ ማስጀመሪያ በጋንታ ካንቻማ ኦቾሌ ቀበሌ በመቃቶ ክላስተር በ3,677 ሄክታር መሬት ላይ በይፋ ተጀምሯል።

በኩታ ገጠም የሚታረሱ እርሻዎች የሚያመርታቸው ምርቶች የምግብ እህል አቅርቦትን እንደሚያሳድግ የጠቆሙት አቶ አብዮት ሸጋ የአርባምንጭ ዙሪያ ወረዳ የመንግሥት ዋና ተጠሪ ተናግረው የኩታ ገጠም እርሻ ተግባራዊ ማድረግ የመሬት፣የዘር፣የጉልበት፣የኬሚካል ብክነትን የሚቀንስ ሲሆን የማህበራዊ ግንኙነትን ለመጨመር ፋይዳዉ ከፍ ያለ ነዉ ብለዋል።

አቶ አብዮት አክለዉም የኩታ ገጠም እርሻ ዉጤታማነትን ለማረጋገጥ የዘርፋ ባለሙያዎች ድጋፍና ክትትል የአርሶ አደሩ ጥረት የሚመለከታቸዉ አካላት በኃላፊነት እንዲሠሩም ሲሉ ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል።

በበልግ ልዩ ትኩረት በመስጠት የምግብ ዋስትና ችግር ለመቅረፍ በተቀመጠው አቅጣጫ መሰረት ሠፋፊ እርሻዎችን በኩታ ገጠም በመጠቀም በሰፋፊ ማሳዎችን በበቆሎ፣ቲማቲምና ሽንኩርት በስፋት ለማምረት ታቅዶ ወደ ተግባር መገባቱን አቶ ሚሊዮን ገዙ የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ምክትል አስተዳዳሪና የግብርና ጽ/ቤት ኃላፊ በመርሐ ግብሩ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት ገልፀዋል።

በወረዳው በሶስት ክላስተር በቲማቲም 394 ሄክታር፣በበቆሎ 3,100 ሄክታር እንዲሁም በቀይ ሽንኩርት 183 ሄክታር በጥቅሉ 3,677 ሄክታር መሬት በኩታ ገጠም አስተራረስ ዘዴ እንደሚለማ የተናገሩት አቶ ሚሊዮን ለዚህም የበቆሎ ምርጥ የቀይ ሽንኩርትና የቲማቲም ምርጥ ዘር እንዲሁም "NPSB" ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ መዘጋጀቱን ጠቁመዋል።

አርባ ምንጭ፣መጋቢት 25/2016 ዓ.ም (የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ መንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዬች ጽ/ቤት)፦

ወርልድ ቪዥን ካምባ አካባቢ ፕሮግራም በቦኮ ቀበሌ ከ1.3 ሚሊዮን ብር በላይ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ሊያስጀምር መሆኑ ተገለፀ ~~~~~~~~~~~~~የንፁህ መጠጥ ውሃ እጥረትን ለመቅረፍ ...
03/04/2024

ወርልድ ቪዥን ካምባ አካባቢ ፕሮግራም በቦኮ ቀበሌ ከ1.3 ሚሊዮን ብር በላይ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ሊያስጀምር መሆኑ ተገለፀ
~~~~~~~~~~~~~
የንፁህ መጠጥ ውሃ እጥረትን ለመቅረፍ እና አቅርቦትን ለማሻሻል ወርልድ ቪዥን ካምባ አካባቢ ፕሮግራም በካምባ ዙሪያ ወረዳ ቦኮ ቀበሌ በ1,309,443.48 ብር የውሃ ፕሮጀክት ሊያስገነባ ከወረዳው ጋር የፕሮጀክት ስምምነት አካሂዷል:: በስምምነት ለውውጡ ወቅት የጋሞ ዞን ሕዝብ ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ክብርት ወ/ሪት አለሚቱ ዮሴፍን ጨምሮ የወረዳ ስራ አስፈፃሚ አባላት እና የአካባቢው ማህበረሰብ ተገኝተዋል::

በህብረተሰቡ እና በባለድርሻ አካላት መካከል ይፋ የሆነው ይህ ፕሮጀክት ከፍተኛ የንፁህ መጠጥ ውሃ ችግር እያጋጠማቸው ላሉ የቦኮ ቀበሌ ነዋሪዎች ዘላቂ የንፁህ መጠጥ ውሃ መፍትሄ ለመስጠት ያለመ ነው ተብሏል።

የዎርልድ ቪዥን ካምባ አካባቢ ፕሮግራም ኃላፊ አቶ አላዛር ማናለኝ በሰነድ ርክብክብ ወቅት እንደተናገሩት ድርጅቱ እንደዚህ ባሉ ወሳኝ የመሠረተ ልማት ፕሮጀክቶች የህብረተሰቡን ደህንነት ለማሳደግ ያለውን ቁርጠኝነት ገልፀዋል። የውሃ ኘሮጀክቱ አንድ ምንጭ አይን ጥገና: 4 የውሃ ማደያ ቦኖ ጥገና: ነባር ውሃ መስመር ጥገና: አዲስ 3.5 ኪሎ ሜትር መስመር ማስፋፊያ እና አዲስ 4 የውሃ ማደያ ቦኖ ግንባታ እንደሚያካትትም ተናግረዋል::

ወርልድ ቪዥን ከማህበረሰቡ እና ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር ባለው አጋርነት እንደ የውሃ እጥረት ያሉ አስቸኳይ ችግሮችን ለመፍታት የትብብር አካሄድን አጽንኦት ይሰጣል ይህም ዘላቂ መፍትሄዎች ላይ ያተኮረ ነው ብለዋል።

ፕሮጀክቱ ሲጠናቀቅ በቦኮ ቀበሌ የሚገኙ ከ4 ሺ በላይ ነዋሪ እና 2 ትምህርት ቤቶችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ሲሆን ይህም የንፁህ መጠጥ ውሃ ተደራሽነትን በእጅጉ የሚያሻሽል እና በ 3 ወራት ውስጥ ተጠናቆ አግልግሎት ይስጣል ተብሎ ይጠበቃል።

የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ አቶ ተካ ውዴ: የቀበሌ አመራሮች እና የማህበረሰብ ተወካዮች ለፕሮጀክቱ መጀመር ምስጋናቸውን ያቀረቡ ሲሆን አስፈላጊውን ድጋፍ ለማድረግም ቃል ገብተዋል:: በቀበሌው የንፁህ መጠጥ ውሃ ችግር መፈታቱ በማህበረሰቡ ውስጥ ህይወትን መለወጥ እና ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊ ልማትን ለማስፋፋት ያለውን አቅም አጉልተው አሳይተዋል::

ወርልድ ቪዥን ማህበረሰቦችን የማብቃትና አዎንታዊ ለውጦችን ለማጎልበት ተልእኮውን እንደሚቀጥል እና በቀጣይ በተመረጡ 3 ቀበሌያት ላይም ተመሳሳይ ፕሮጀክቶችን ተግባራዊ እንደሚደረግ ተጠቁሟል::

መረጃው የካመባ ዙረያ ወረዳ መንግሥት ኮሚዩኒኬሽን ነው
መጋቢት 25/2016 ዓ/ም

የቡድኑ አባላት ስታዲየም ደርሰዋልየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ   ደሴ ከተማ 🆚 አርባምንጭ ከተማ ረቡዕ -መጋቢት 25-2016⌚ 7:00🏟️ አዲስ አበባ አበበ ቢቂላ ስታዲየም ድል ለአዞዎቹአርባምንጭ...
03/04/2024

የቡድኑ አባላት ስታዲየም ደርሰዋል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ
ደሴ ከተማ 🆚 አርባምንጭ ከተማ
ረቡዕ -መጋቢት 25-2016
⌚ 7:00
🏟️ አዲስ አበባ አበበ ቢቂላ ስታዲየም
ድል ለአዞዎቹ
አርባምንጭ ከተማ እግርኳስ ክለብ
የኛ ቀለም!
Arba Minch City F.C

ኢትዮ ቴሌኮም በካምባ ዙሪያ ወረዳ ዲንጋሞ ቀበሌ የኔትወርክ ታወር ተከላ ቦታ ተረከበ ~~~~~~~~~~~~~~በካምባ ዙሪያ ወረዳ ዲንጋሞ ቀበሌ የሚተገበረው ይህ ፕሮጀክት ከኔትወርክ ውጭ የሆኑ...
03/04/2024

ኢትዮ ቴሌኮም በካምባ ዙሪያ ወረዳ ዲንጋሞ ቀበሌ የኔትወርክ ታወር ተከላ ቦታ ተረከበ
~~~~~~~~~~~~~~
በካምባ ዙሪያ ወረዳ ዲንጋሞ ቀበሌ የሚተገበረው ይህ ፕሮጀክት ከኔትወርክ ውጭ የሆኑ 6 ቀበሌያት እና አካባቢ የቴሌኮሙኒኬሽን መሠረተ ልማቶችን ለማሳደግ ወሳኝ እርምጃ ነው ተብሏል።

ይህ ልማት የህዝቡ የረዥም ጊዜ ጥያቄ ከመሆኑም በላይ በአካባቢው እያደገ የመጣውን የነዋሪዎችን እና የንግድ ድርጅቶችን የግንኙነት እና የግንኙነት አገልግሎቶችን ፍላጎት ለማሟላትና ለማጠናከር ያለመ ነው።

ኢትዮ ቴሌኮም ይህንን ስራ ለመጀመር መወሰኑ በወረዳው የኔትወርክ ሽፋንን ለማስፋት እና የአገልግሎት ጥራትን ለማሻሻል ያለውን ቁርጠኝነት የሚያጎላ ነው።

በዚህ ፕሮጀክት ትግበራ በዲንጋሞ አግልግሎት ያሉ ማህበረሰቦች የተሻሻለ የቴሌኮሙኒኬሽን ሀብቶችን ተደራሽነት፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልማትን እና ትስስርን ሰፋ ባለ መልኩ ማግኘት ይችላሉ።

መረጃው የካምባ ዙሪያ መንግሥት ኮሚዩኒኬሽን ነው
መጋቢት 25/2016 ዓ/ም

⚽️የጋሞ ጨንቻ እግር ኳስ ክለብ ድጋፊ ጥሪ~~~~~~~~~~~~~~~~±⚽️የጋሞ ጨንቻ እግር ኳስ ክለብ የገጠመውን የፋይናንስ ችግር ለመቅረፍ በጨንቻ ከተማና በጨንቻ ዙሪያ ወረዳ የተጀመረው ገ...
03/04/2024

⚽️የጋሞ ጨንቻ እግር ኳስ ክለብ ድጋፊ ጥሪ
~~~~~~~~~~~~~~~~±
⚽️የጋሞ ጨንቻ እግር ኳስ ክለብ የገጠመውን የፋይናንስ ችግር ለመቅረፍ በጨንቻ ከተማና በጨንቻ ዙሪያ ወረዳ የተጀመረው ገቢ ማሰባሰብ ሥራ ተጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን ለክለቡ ደጋፊዎች የተዘጋጀ ቲሸርት በሽያጭ ላይ የሚገኝ ስለሆነ አንዱን ቲሸርት👉 በ500 ብር በመግዛት ድጋፋችሁን እንድታሳዩ ሲል የሀብት አሰባሳብ ኮሚቴ ጥሪ ያስተላልፋል።

⚽️ጋሞ ጨንቻ እግር ኳስ ክለብ ንግድ ባንክ አካውንት👉 1000268672657 ገቢ በማድረግ ቲሸርቱን መግዛት እንዲሁም ድጋፍ ማድረግ ይችላሉ።
ለተጨማሪ መረጃ ስልክ 0911617853

⚽️ሁለንተናዊ ዕድገት ለጋራ ተጠቃሚነት!
መጋቢት 25/2016 ዓ.ም

አስቼኳይ የህክምና ዕርዳታ ጥሪ....................................................ከታች በፎቶ የሚትመለከቱት ግለሰብ ወ/ሮ ዘነበች ቦዴ ትባላለች።  የሚትኖረው ...
03/04/2024

አስቼኳይ የህክምና ዕርዳታ ጥሪ....................................................
ከታች በፎቶ የሚትመለከቱት ግለሰብ ወ/ሮ ዘነበች ቦዴ ትባላለች። የሚትኖረው በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን ምዕራብ ዓባያ ወረዳ አንኮበር ቀበሌ ሲሆን በደረሰባት የጭንቅላት እጥ በሽታ ምክንያት ከወላይታ አጠቃላይ ክርስቲያን ሆስፒታል ሪፈር ወደ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የተፃፈ ቢሆንም አሁን ካለው ነባራዊ የኑሮ ሁኔታ ጋር ተያይዞ ቤተሰቦቹን የገንዘብ እጥረት ገጥሞታል።

ከዚህ የተነሳ ለእህታችን ህክምና የሚሆን ገንዘብ በአካባቢ የሚገኙ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች እያሰባሰቡ ቢገኙም አዲስ አበባ ወስደው ለማሳከም ለቤተሰቦቹ ተጨማሪ ገንዘብ የሚያስፈልግ ስለሆነ ሁሉም ኢትዮጵያዊን የቻላችሁትን ገንዘብ ድጋፊ እንዲታደርጉ ሲል ቤተሰቦቹ ጥሪ ያስተላልፋል።

አቶ ዮሰፍ ዳና አሳ የባሏ አካውንት ቁጥር ንግድ ባንክ1000187211248 እና ዳሽን ባንክ 5389927900011 አካውንት ቁጥሮች ገቢ እንዲታደርጉ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።

መጋቢት 25/2016 ዓ.ም

የጋሞ ልማት ማህበር በአሪ ዞን ጂንካ ከተማ ከማህበሩ አባላት እና ደጋፊዎች ጋር ለሚደረገው ውይይት መድረክ ቅድመ ዝግጅቶች እየተከናወኑ ይገኛሉ።ስለሆነ በጂንካ የሚትኖሩ የልማት ማህበር አባላ...
03/04/2024

የጋሞ ልማት ማህበር በአሪ ዞን ጂንካ ከተማ ከማህበሩ አባላት እና ደጋፊዎች ጋር ለሚደረገው ውይይት መድረክ ቅድመ ዝግጅቶች እየተከናወኑ ይገኛሉ።

ስለሆነ በጂንካ የሚትኖሩ የልማት ማህበር አባላትና ደጋፊዎች እንዲሁም ጋልማ አባል ለመሆን የሚትፈልጉ ሁሉ በቀን 29/07/2016 በአሪ ዞን ምክር ቤት አዳራሽ ከቀኑ በ 7:00 በመገኘት ተሳታፊ እንድትሆን ልማት ማህበሩ ጥሪ ያስተላልፋል::

ቅድሚያ ለጋራ ልማት!
መጋቢት 25/2016 ዓ/ም

Natural   Pool, at     Minch.Follow:- Gamo Zone Holistic Media/የጋሞ  ዞን መረጃ ማዕከል
03/04/2024

Natural Pool, at Minch.

Follow:- Gamo Zone Holistic Media/የጋሞ ዞን መረጃ ማዕከል

የጋሞ ዞን ባህል ቱሪዝም መምሪያ ከአለም ዓቀፍ የስራ ድርጅትና ከኢትዮጵያ ሆቴሎችና ቱሪዝም ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር  የአገልግሎት ሰጪ ተቋማት በአካባቢ ጥበቃ ዙሪያ ያሉባቸውን ክፍተቶች መሙ...
02/04/2024

የጋሞ ዞን ባህል ቱሪዝም መምሪያ ከአለም ዓቀፍ የስራ ድርጅትና ከኢትዮጵያ ሆቴሎችና ቱሪዝም ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር የአገልግሎት ሰጪ ተቋማት በአካባቢ ጥበቃ ዙሪያ ያሉባቸውን ክፍተቶች መሙላት የሚያስችል ስልጠና ለባለድርሻ አካላት እየተሰጠ ይገኛል።

የኢትዮጵያ ሆቴሎችና ቱሪዝም አሰሪዎች ፌደሬሽን ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል አቶ ወርቁ ታምራት የስልጠናው ዋና ዓላማ ሆቴሎች በአካባቢያቸው ዘላቂ ልማት በተለይ በአካባቢ ጥበቃ ዙሪያ ያሉባቸውን ውስንነቶች ለመፍታት የሚያስችል እንደሆነ ተናግረዋል።

የአገልግሎት ሰጪ ተቋማት በአብዛኛው በአካባቢያቸው የሚገኙ የተፈጥሮ ሀብቶችን አቅራቢያ አድርገው እንደመገንባታቸው ደህንነታቸውንና ንጽህናቸውን በዘላቂነት የመጠበቅ ኃላፊነት ያለባቸው መሆኑንም አመልክተዋል።

የጋሞ ዞን ባህልና ቱሪዝም መምሪያ ኃላፊ አቶ ሙናዬ ሞሶሌ በበኩላቸው ዞኑ የቱሪዝም ማዕከል እንደመሆኑ የአገልግሎት ሰጪ ተቋማት ከአካባቢ ጥበቃ ጋር የተቀናጀ ስራ በመስራት ያማረ አገልግሎት መስጠት ይጠበቅባቸዋል ብለዋል።

በመሆኑም ሆቴሎች ሎጆችና ሬስቶራንቶች የሚያስወግዷቸው ፍሳሽና በዙሪያቸው የሚገኙ የተፈጥሮ ሀብቶችን ሳይጎዱ ከተፈጥሮ ጋር አስማምቶ በመስራት ረገድ ያለባቸውን ኃላፊነት ለመወጣት ይችሉ ዘንድ ስልጠናውን ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ በመሆኑ በትኩረት እንዲከታተሉ አሳስበዋል።

ስልጠናው ዛሬን ጨምሮ ለ3 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሲሆን ከጋሞ ዞን 6ቱ ከተሞች የመጡ የሆቴል ባለቤቶች እና ስራ አስኪያጆቾ፣ የባህል ቱሪዝም መምሪያና ጽ/ቤት የሚመለከታቸው ባለሙያዎች እየተሳተፉ ይገኛሉ።

መረጃ የጋሞ ዞን ባህል ቱሪዝም መምሪያ ነው
አርባምንጭ ፣መጋቢት 24/2016 ዓ.ም

ከ226 ሺህ በላይ ቱሪስቶች በአርባምንጭ ከተማ የሚገኙ የመስህብ ስፍራዎችን መጎብኘታቸው ተገለፀ ~~~~~~~~~~~~~~~ባለፈው በዘጠኝ ወራት ውስጥ 199 ሺህ 676 የሀገር ውስጥ እና  27...
02/04/2024

ከ226 ሺህ በላይ ቱሪስቶች በአርባምንጭ ከተማ የሚገኙ የመስህብ ስፍራዎችን መጎብኘታቸው ተገለፀ
~~~~~~~~~~~~~~~
ባለፈው በዘጠኝ ወራት ውስጥ 199 ሺህ 676 የሀገር ውስጥ እና 27 ሺህ 103 የውጭ ሀገር ቱሪስቶች በከተማው የሚገኙ የመስህብ ስፍራዎችን መጎብኘታቸውን የአርባምንጭ ከተማ ባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት ጏላፊ አቶ ጏ/ገብርኤል ሴኮ ገልጸዋል።

በ2016 ዓ/ም በከተማችን የሚገኙ የተለያዩ የቱሪስት መዳረሻዎችን ከጎበኙ እንግዶች 208 ሚሊዮን 596 ሺህ 065 ብር ገቢ መገኘቱን አመላክቷል።

በከተማችን ያለው ሰላም፣ የተከናወኑ የቱሪስት መዳረሻ ስፍራዎችን የማስተዋወቅ ስራዎች እና ደረጃቸውን የጠበቁ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት መኖራቸው የቱሪስት ፍሰቱ እና የገቢ መጠኑ በተከታታይነት እድገት እንዲያሳይ ማድረጉንም ኃላፊው ተናግረዋል።

መጋቢት 24/2016 ዓ.ም(አርባምንጭ ከተማ መ/ኮሚዩኒኬሽን)

👉ምናሴ ባህላዊና እና ዘመናዊ  ልብስ ቤት በተመጣጣኝ ዋጋ እያቀረበ መሆኑን ገለፀ~~~👉በደቡብ ኢትዮጵያ አርባምንጭ ከተማ የሚገኘው ምናሴ ባህላዊና እና ዘመናዊ  ልብስ ቤት በተመጣጣኝ ዋጋ ለ...
02/04/2024

👉ምናሴ ባህላዊና እና ዘመናዊ ልብስ ቤት በተመጣጣኝ ዋጋ እያቀረበ መሆኑን ገለፀ
~~~
👉በደቡብ ኢትዮጵያ አርባምንጭ ከተማ የሚገኘው ምናሴ ባህላዊና እና ዘመናዊ ልብስ ቤት በተመጣጣኝ ዋጋ ለማህበረሰቡ የተለያዩ ልብሶችን እያቀረበ ይገኛል፡፡

👉ይህ ልብስ ቤት የሚሰጡዋቸው አገልግሎቶች👉
ሙሉ ሱፍ፣ የልጆች፣ ሱሪ፣ ባህላዊ ኮቶች፣ ጃከኬት፣ ስካርብ፣ ቲሸርት፣ ባህላዊ ቀምስ፣ ኮፒያ እና ሌሎች ዘመናዊ እና ባህላዊ ጨርቆችንና ዲዛይኖችን በጥሩ ሁኔታ ያቀርባል በጥራትና በፍጥነት ለተገልጋዩ ምላሽ የሚሰጥ ስለሆነ ምርጫችሁ ምናሴ ባህላዊና እና ዘመናዊ ልብስ ቤት ይሁን!

👉አድራሻ ፦ ሲቀላ ማሙሽ አሳ ቤት ፊት ለፊት ይገኛል! ስልክ 0910038473
መጋቢት 24/2016 ዓ.ም

ወጣት ታምራት ማርቆስ የሠላም አነስተኛ ፋይናንስ ተቋሙ የ15 ሺህ ብር አክሲዮን ገዙ ~~~~~~~~~~~~በጋሞ ልማት ማህበር አሰተባባሪነት እየተመሠረተ ለሚገኘው የሠላም አነስተኛ ፋይንስ ተቋ...
02/04/2024

ወጣት ታምራት ማርቆስ የሠላም አነስተኛ ፋይናንስ ተቋሙ የ15 ሺህ ብር አክሲዮን ገዙ
~~~~~~~~~~~~
በጋሞ ልማት ማህበር አሰተባባሪነት እየተመሠረተ ለሚገኘው የሠላም አነስተኛ ፋይንስ ተቋም(አማ) የአክሲዮን ሽያጭ እየተከናወነ ይገኛል ። ወጣት ታምራት ማርቆስ የሠላም አነስተኛ ፋይናንስ ተቋም 3 አክሲዮኖችን በ15 ሺህ ብር ግዢ ፈጽመዋል::

የሰላም አነስተኛ ፋይናንስ ተቋም አሰተባባሪዎች አቶ ወጣት ታምራት ላበረከቱት አስተዋጽኦ ምስጋናቸውን አቅርበዋል 🙏

ሌሎችም ለአካባቢያችንና ለሃገሪቱ እድገት አስተዋጽኦ ለማበርከት የሚትፈልጉ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ በደቡብ ግሎባል ባንክ፣ በአብሲንያ ባንክና በዳሽን ባንክ ቀርባችሁ የአክስዮን ግዢ መፈጸም እንደሚችሉ ጥሪያችንን እናቀርባለን ።
ቅድሚያ ለጋራ ልማት!!
መጋቢት 24/2016

ከአርባምንጭ ከተማ  #ከቦላ ጉርባ አቶ ወንድማገኝ ቡታ የሠላም አነስተኛ ፋይናንስ ተቋሙ የ10 ሺህ ብር አክሲዮን ገዙ ~~~~~~~~~~~~±በጋሞ ልማት ማህበር አሰተባባሪነት እየተመሠረተ ለሚ...
02/04/2024

ከአርባምንጭ ከተማ #ከቦላ ጉርባ አቶ ወንድማገኝ ቡታ የሠላም አነስተኛ ፋይናንስ ተቋሙ የ10 ሺህ ብር አክሲዮን ገዙ
~~~~~~~~~~~~±
በጋሞ ልማት ማህበር አሰተባባሪነት እየተመሠረተ ለሚገኘው የሠላም አነስተኛ ፋይንስ ተቋም(አማ) የአክሲዮን ሽያጭ እየተከናወነ ይገኛል ። አቶ ወንድማገኝ ቡታ የሠላም አነስተኛ ፋይናንስ ተቋም 2 አክሲዮኖችን በ10 ሺህ ብር ግዢ ፈጽመዋል::

የሰላም አነስተኛ ፋይናንስ ተቋም አሰተባባሪዎች አቶ ወንድማገኝ ቡቴ ላበረከቱት አስተዋጽኦ ምስጋናቸውን አቅርበዋል 🙏

ሌሎችም ለአካባቢያችንና ለሃገሪቱ እድገት አስተዋጽኦ ለማበርከት የሚትፈልጉ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ በደቡብ ግሎባል ባንክ፣ በአብሲንያ ባንክና በዳሽን ባንክ ቀርባችሁ የአክስዮን ግዢ መፈጸም እንደሚችሉ ጥሪያችንን እናቀርባለን ።
ቅድሚያ ለጋራ ልማት!!
መጋቢት 24/2016

ከ14 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተገነባ  የጤና  የባለሙያዎች መኖሪያ ቤት ~~~~~~~~~~~~~~በጋሞ ዞን ቁጫ አልፋ ወረዳ በጫባ ጤና ጣቢያ ከ14 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት የባለ...
02/04/2024

ከ14 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተገነባ የጤና የባለሙያዎች መኖሪያ ቤት
~~~~~~~~~~~~~~
በጋሞ ዞን ቁጫ አልፋ ወረዳ በጫባ ጤና ጣቢያ ከ14 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት የባለሙያዎች መኖሪያ ቤት የግንባታ ስራ ተጠናቆ ጊዚያዊ ርክክብ ተደረገ

በዞኑ በርካታ የጤና መሠረተ ልማቶች ተጀምረው ባለመጠናቀቃቸው የተነሣ በማህበረሰቡ ዘንድ የቅሬታ እና የመልካም አስተዳር ችግር መገለጫ ሆነው መቆዬታቸው የሚታወቅ ነው፡፡ ይሁን እንጂ በአዲስ መልክ የክልሉ አደረጃጀት ከተደራጀ አንስቶ በየቦታው ተጀምረው ያልተጠናቀቁ የጤና መሠረተ ልማቶችን ደረጃ በደረጃ ለመፍታት ዘርፈ ብዙ እንቅስቃሴ እያደረገ እና ተጨባጭ ለውጥ ለማምጣት ጥረት እያደረገ ይገኛል፡፡

ከዚህ ጋር በተያያዘ በዞናችን በቁጫ አልፋ ወረዳ ጫባ ጤና ጣቢያ በክልል በኩል ተጀምሮ ሣይጠናቀቅ በርካታ አመታትን ያስቆጠረ ሲሆን ከቅርብ ጊዚያት ጀምሮ ግንባታውን ለማጠናቀቅና ለአገልግሎት ዝግጁ ለማድረግ በተደረገ ብርቱ ጥረት ግንባታው ከ14 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ ተደረጎበት ተጠናቆ ጊዚያዊ ርክክብ ተደርጓል፡፡

ይህም በማህበረሰቡ እና በጤና ባለሙያዎች ዘንድ ከፍተኛ ደስታ እንደፈጠረላቸው ከመረጃ ምንጫችን መረዳት ችለናል ሲል የዘገበው ጋሞ ዞን ጤና መምሪያ ነው።

መጋቢት 24/2016 ዓ.ም

የግብርና መስክ ምልክታ በጋሞ ዞን ብርብር ከተማ ~~~~~~~~~~~~~~~~~በጋሞ ዞን ግብርና መምሪያ  ከፍተኛ አመራሮች የተመራ ልዑክ የጋሞ ዞን ግብርና መምሪያ የ2016 ዓ.ም የበጋ መስኖ...
02/04/2024

የግብርና መስክ ምልክታ በጋሞ ዞን ብርብር ከተማ
~~~~~~~~~~~~~~~~~
በጋሞ ዞን ግብርና መምሪያ ከፍተኛ አመራሮች የተመራ ልዑክ የጋሞ ዞን ግብርና መምሪያ የ2016 ዓ.ም የበጋ መስኖ ሥራዎች መስክ ምልከታ ፕሮግራም በብርብር ከተማ አስ/ር በተለያዩ የኢንቨስትመንት እርሻዎች በመገኘት የመስክ ምልከታ እየተካሄደ ይገኛል።

መረጃው የብርብር መንግሥት ኮሚዩኒኬሽን ነው
መጋቢት 24/2016 ዓ.ም

መጋቢት 24 ቀን በ2003 ዓ.ም የተጀመረው የታላቁ የሕዳሴ ግድብ ግንባታ ተሳክቶ ከመገባደጃው ጫፍ ደርሷል። ~~~~~~~~~~~~~±ግድቡ ከዚህ ስኬት ሲደርስ እልፍ አእላፍ ችግሮችንና የሴራ ...
02/04/2024

መጋቢት 24 ቀን በ2003 ዓ.ም የተጀመረው የታላቁ የሕዳሴ ግድብ ግንባታ ተሳክቶ ከመገባደጃው ጫፍ ደርሷል።
~~~~~~~~~~~~~±
ግድቡ ከዚህ ስኬት ሲደርስ እልፍ አእላፍ ችግሮችንና የሴራ ወጥመዶችን አልፎ ነው።

በመላ ህዝባችን ተሳትፎና በመንግስት ቁርጠኛ ክትትልና ድጋፍ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብ በፕሮጀክት አፈጻጸም 95 በመቶ ደርሷል፡፡

ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በአሁኑ ወቅት ከፍተኛ የቱሪዝም መዳረሻ ልማት አቅም ያላቸው ወደ 70 የሚጠጉ ደሴቶች መገኛ ሆኗል። በህብረት ለመስራት ከወሰንን ሀገራዊ እምቅ አቅማችንን ለመጠቅም በብዙ አፅናፋት ብዙ እድሎች አሉን።

መላው ኢትዮጵያዊያን እና የክልላችን ህዝቦች እንኳን ለ13ኛ የመሰረት ድንጋይ የተቀመጠበት አመት አደረሰን አደረሳችሁ!!

ታላቁ የሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያውያን ሁሉ ኩራት፣ የይቻላል ተምሳሌት!

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ታላቁ ህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽ/ቤት

በቅርቡ ወደናንተ ከምናደርሰዉ ዎልቃማ ዴሬ የሚል እርእስ ካለዉ ዜማላይ የተቀነጨበ ግጥም ነዉ እስኪ በጥቂቱጣሳ ኢርጻ ዛሩማ ዴሬሲቆ ኬታን ፂሎ ዞርጪሊላ ቢታ አራዳ ጋዴሀኢኑኪ አሶ ዎዴ ዎልቃማ...
02/04/2024

በቅርቡ ወደናንተ ከምናደርሰዉ ዎልቃማ ዴሬ የሚል እርእስ ካለዉ ዜማላይ የተቀነጨበ ግጥም ነዉ እስኪ በጥቂቱ
ጣሳ ኢርጻ ዛሩማ ዴሬ
ሲቆ ኬታን ፂሎ ዞር
ጪሊላ ቢታ አራዳ ጋዴ
ሀኢኑኪ አሶ ዎዴ ዎልቃማዴሬ ሊማቴ ዞሬ
ዎልቃማ ዴሬ ዲቻስ ዞሬ ዎልቃማ ዴሬ ቲሚርቴ ዞሬ ይልና ሲያበቃ
ወደአማርኛዉ መለስ በማለት
ጥጡ ተፈትሎ የተሸመነዉ
የባህል ልብሱ ያምራል ድንጉዛዉ
ኑወደ ጋሞ ሁሉ ሙሉነዉ
ሙዝና ማንጎዉ ወተቱ ቂቤዉ እያለ ይቀጥላል .......
በቅርቡ ወዳጆቻችን የጥበብ አድናቂና አፍቃሪያን ወደናንተ እናደርሳለን ከጋሞ የጋሞ ፍሬዎች የሙዝቃ ቡድን!!!!

የእንሰት አብዮት በጋሞ ዞን ቦረዳ ወረዳ ~~~~~~~~~~በጋሞ ዞን በቦረዳ ወረዳ እንሰት ተካላ በስፋት እየተከናወነ ይገኛል:: እንሰት ሰብል በአገራችን ከምግብነት አልፎ ለሌሎች አገልግሎቶች...
01/04/2024

የእንሰት አብዮት በጋሞ ዞን ቦረዳ ወረዳ
~~~~~~~~~~
በጋሞ ዞን በቦረዳ ወረዳ እንሰት ተካላ በስፋት እየተከናወነ ይገኛል:: እንሰት ሰብል በአገራችን ከምግብነት አልፎ ለሌሎች አገልግሎቶች ለቃጫ፣ ለመድኃኒትነት እና በደረቅ ወቅት ለከብት መኖነት እየዋለ የሚገኝ ሀገር በቀል ድንቅ ሰብል ነው፡፡

ከመድኃኒትነቱ አንፃር በዋናነት አሚሎፔክቲንና ፔክቲን ስታርች የምባሉ በሰዉነታችን ዉስጥ የምግብ መፊጨትን ሂደት የምያፋጥኑ ንትሬ-ነገሮችን በዉስጡ ይገኙበታል፡፡

እንሰት የዝናብ እጥረትን በመቋቋሙ በድርቅና ረሀብ ዘመን የብዙ ህዝብና እንሰሳትን ህይወት ማትረፍ በመቻሉ “ነፍስ አድን” በምል ቅጽል ስም ይታወቃል፡፡ ይህም እንሰትን ሁነኛ የአየር ለውጥንና የአየር ንብረት መለዋወጥን ተፅእኖ የሚቋቋም ዓይነት ያደርገዋል፡፡

መጋቢት 23/2016 ዓ/ም
Via-Mathewos Feleke

Address

Arba Minch'

Telephone

+251910324567

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gamo Zone Holistic Media/የጋሞ ዞን መረጃ ማዕከል posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Gamo Zone Holistic Media/የጋሞ ዞን መረጃ ማዕከል:

Videos

Share