ከነዓን Christian Hiking

ከነዓን Christian Hiking Welcome to ከነዓን Christian Hiking group. Make ur travel memories alive wiz our family & regulate ur imagination about ETHIOPIA �wiz reality.

U would be speechless & become a storyteller.

በትላንትናው እሁድ ዕለት  #በንሳ(ሎጊታና ቦኖራ ፏፏቴዎች) በመገኘት የማይረሳና እጅግ ግሩም የሆነ ጊዜ አሳልፈናል። ውድ ተጓዦች የነበራችሁ ቤተሰቦቻችን፤ ስለነበረን መልካም ጊዜ ሳናመሰግናች...
14/12/2021

በትላንትናው እሁድ ዕለት #በንሳ(ሎጊታና ቦኖራ ፏፏቴዎች) በመገኘት የማይረሳና እጅግ ግሩም የሆነ ጊዜ አሳልፈናል።
ውድ ተጓዦች የነበራችሁ ቤተሰቦቻችን፤ ስለነበረን መልካም ጊዜ ሳናመሰግናችሁ አናልፍም።

and


🇪🇹
በተለያዩ ምክንያቶች በዚህ ጉዞ መሳተፍ ያልቻላችሁ ቤተሰቦቻችን በቀጣይ ተመሳሳይ ጉዞ እንደሚኖረን ቃል እየገባን እስከዛው እሁድ በነበረን ጉዞ በካሜራችን ያስቀረናቸውን ማስታወሻዎች እንድትመለከቱ ጋበዝናችሁ።

#የማይረሳ ትውስታ መስርተው ይመለሱ።
እጓዛለሁ፤ በውብ ተፈጥሮ እዝናናለሁ።

Join us
on T.gram=>
on FB=>
Follow on instagram =>
ከነዓን Christian Hiking

   to Logita👉ታህሳስ 03 እሁድ(Dec 12)ቦታ-በንሳ(Bensa)👉የሚያካትተው           🍕 ስናክ          🥘 ምሳ          💧ውሃ           🚎 ትራንስፖርት    ...
05/12/2021


to Logita
👉ታህሳስ 03 እሁድ(Dec 12)

ቦታ-በንሳ(Bensa)

👉የሚያካትተው
🍕 ስናክ
🥘 ምሳ
💧ውሃ
🚎 ትራንስፖርት
🧾 የመግቢያ ክፍያ
🧍‍♂አስጎብኚ
📷ፎቶግራፍ
⛹‍♂ጌም

💵ዋጋ-550 ብር

👉ገንዘብ ገቢ ለማድረግ
CBE- 1000407969638
Awash- 01320582893200


- እርስ በእርስ ትውውቅ 🕵️‍♂️🕵️‍♀️
-የእግር ጉዞ 🧗‍♂🧗‍♂
-እጅግ ውብ የሆነ መልክዓ ምድር ፣
-ሎጊታ እና ቦኖራ ፏፏቴዎች🌴💦
- የዋሻ ውስጥ ጉዞ 🚶‍♂️🚶‍♀️ እና
- የአምልኮ ጊዜ 🙌🙌 ይኖረናል።

#ይደውሉ
0938072205
0935950190

#ማሳሰቢያ
👉የመመዝገቢያ ቀን ከአሁን ጀምሮ ያለን ጥቂት ቦታ እስከሚሞላ ብቻ ይሆናል

👉ለመመዝገብ ከላይ በተገለፁት የባንክ ቁጥሮች ገቢ በማድረግ ደረሰኙን ላይመላክ ይኖርባችኋል።

ውድ   ቤተሰቦች፤ ሰላም፣ጤና፣ፍቅር በያላችሁበት ይሁን።Hiking Trip to Logita👉ታህሳስ 03 እሁድ(Dec 12)ቦታ-በንሳ(Bensa)👉የሚያካትተው           🍕 ስናክ       ...
04/12/2021

ውድ ቤተሰቦች፤ ሰላም፣ጤና፣ፍቅር በያላችሁበት ይሁን።

Hiking Trip to Logita
👉ታህሳስ 03 እሁድ(Dec 12)

ቦታ-በንሳ(Bensa)

👉የሚያካትተው
🍕 ስናክ
🥘 ምሳ
💧ውሃ
🚎 ትራንስፖርት
🧾 የመግቢያ ክፍያ
🧍‍♂አስጎብኚ
📷ፎቶግራፍ
⛹‍♂ጌም

💵ዋጋ-550 ብር

👉ገንዘብ ገቢ ለማድረግ
CBE- 1000407969638
Awash- 01320582893200


- እርስ በእርስ ትውውቅ 🕵️‍♂️🕵️‍♀️
-የእግር ጉዞ 🧗‍♂🧗‍♂
-እጅግ ውብ የሆነ መልክዓ ምድር ፣
-ሎጊታ እና ቦኖራ ፏፏቴዎች🌴💦
- የዋሻ ውስጥ ጉዞ 🚶‍♂️🚶‍♀️ እና
- የአምልኮ ጊዜ 🙌🙌 ይኖረናል።

#ይደውሉ
0938072205
0935950190

#ማሳሰቢያ
👉የመመዝገቢያ ቀን ከአሁን ጀምሮ ያለን ጥቂት ቦታ እስከሚሞላ ብቻ ይሆናል

👉ለመመዝገብ ከላይ በተገለፁት የባንክ ቁጥሮች ገቢ በማድረግ ደረሰኙን ላይመላክ ይኖርባችኋል።

#የማይረሳ ትውስታ መስርተው ይመለሱ።
እጓዛለሁ፤ በውብ ተፈጥሮ እዝናናለሁ።
Join us
on Telegram=>
on facebook=>
Follow on instagram =>
ከነዓን Christian Hiking

02/12/2021

🇪🇹 𝐖𝐨𝐧𝐜𝐡𝐢 𝐂𝐫𝐚𝐭𝐞𝐫 𝐋𝐚𝐤𝐞 𝐒𝐞𝐥𝐞𝐜𝐭𝐞𝐝 𝐚𝐬 𝐎𝐧𝐞 𝐨𝐟 '𝐁𝐞𝐬𝐭 𝐓𝐨𝐮𝐫𝐢𝐬𝐦 𝐕𝐢𝐥𝐥𝐚𝐠𝐞𝐬 𝟐𝟎𝟐𝟏' 𝐁𝐲 𝐔𝐍𝐖𝐓𝐎!👏😍

Perched on 140 Km from the capital Addis Ababa, Wonchi is an area of exceptional beauty where some have referred to it as the "African Switzerland".

The prestigious award will be given on the occasion of the 24th session of the UNWTO General Assembly by tomorrow, December 2, 2021, in Madrid, Spain.

The 'Best Tourism Villages' by UNWTO pilot initiative aim to award those villages which are outstanding examples of rural destinations and showcase best practices in line with its specified nine evaluation areas.

It also aims to support villages to enhance their rural tourism potential through training and access to opportunities for improvement.

እንኳን ደስ አለን !!! ኅዳር 23/2014 (ዋልታ) በስፔን ማድሪድ እየተካሄደ በሚገኘው 24ኛው የዓለም የቱሪዝም ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ወንጪ ሐይቅ የ2021 ምርጥ የቱሪዝም መንደር ሆ...
02/12/2021

እንኳን ደስ አለን !!!


ኅዳር 23/2014 (ዋልታ) በስፔን ማድሪድ እየተካሄደ በሚገኘው 24ኛው የዓለም የቱሪዝም ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ወንጪ ሐይቅ የ2021 ምርጥ የቱሪዝም መንደር ሆኖ ተመረጠ።

በኦሮሚያ ክልል ደቡብ ምዕራብ ሸዋ የሚገኘው ወንጪ ሐይቅ ከ170 የቱሪዝም መንደሮች መካከል ቀዳሚ ሆኖ መመረጡ በጉባኤው ላይ ይፋ ተደርጓል።

የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ እንደተናገሩት ድንቅ የተፈጥሮ ሃብት ባለቤት የሆነው የወንጪ ሐይቅ ምርጥ የቱሪዝም መንደር ሆኖ የተመረጠው ባለው ዕምቅ የተፈጥሮ ሃብት ነው።

ወንጪ ሐይቅ ምርጥ የቱሪዝም መንደር ሆኖ በመመረጡ ‘እንኳን ደስ ያለን’ ያሉት ሚኒስትሯ የአካባቢውን የተፈጥሮ ጸጋ ተንከባክበው ለዚህ እንዲበቃ ላስቻሉት የአካባቢው ነዋሪዎችና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ምስጋና አቅርበዋል።

ለተፈጥሮ ሃብቱ እንዲህ ዓይነት ዓለም ዐቀፍ እውቅና መሰጠቱ ለሌሎችም አረዓያ የሚሆንና የበለጠ ለመስራት የሚያነሳሳ መሆኑን ጠቅሰዋል።

መንግስት ከፍተኛ ትኩረት ከሰጣቸው ዘርፎች መካከል አንዱ ቱሪዝም መሆኑን ገልጸው ማህበረሰብ ተኮር የሆነ ዘላቂ የቱሪዝም ልማት ስራዎች እንደሚሰሩ አመላክተዋል።

በተባበሩት መንግስታት ስር ያለው የአለም የቱሪዝም ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ በቱሪዝም ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ዳዊት የተመራው የኢትዮጵያ ልዑክ በመድረኩ እየተሳተፈ እንደሚገኝ የኢዜአ ዘገባ ያመለክታል።

Join us on Telegram=>
on facebook=>
Follow on instagram =>
ከነዓን Christian Hiking

   and  follow & join us👇👇👇On instagram :- On telegram :-  ።እጓዛለሁ፤ በውብ ተፈጥሮ እዝናናለሁ።😍
19/11/2021


and
follow & join us👇👇👇
On instagram :-
On telegram :-

እጓዛለሁ፤ በውብ ተፈጥሮ እዝናናለሁ።😍

18/11/2021
   and  join us👇👇👇On instagram :- On telegram :-  ።እጓዛለሁ፤ በውብ ተፈጥሮ እዝናናለሁ።😍
18/11/2021


and
join us👇👇👇
On instagram :-
On telegram :-

እጓዛለሁ፤ በውብ ተፈጥሮ እዝናናለሁ።😍

17/11/2021
10/11/2021
10/11/2021

Welcome to ከነዓን Christian Hiking group. Make ur travel memories alive wiz our family & regulate ur imagination about ETHIOPIA 🇪🇹wiz reality. U would be speechless & become a storyteller.
"የማይረሳ ትውስታ በውብ ተፈጥሮ ከእኛ ጋር መስርተው ይመለሱ።"
Contact :-

Address

Awassa
HAWASSA

Telephone

+251935950190

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ከነዓን Christian Hiking posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ከነዓን Christian Hiking:

Share

Category