Inside Gojjam

Inside Gojjam Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Inside Gojjam, Tourist Information Center, Gojjam, Bahir Dar.

ዳሞት አይፈራም ሞት!!
25/07/2024

ዳሞት አይፈራም ሞት!!

ተቀማጥለሽ አድገሽ ጎጃም ላይምኔን ልስጥሽ ከፍቅር በላይ
25/07/2024

ተቀማጥለሽ አድገሽ ጎጃም ላይ
ምኔን ልስጥሽ ከፍቅር በላይ

ባህርዳር-ጎጃም- አማራ
25/07/2024

ባህርዳር-ጎጃም- አማራ

My city Bahirdar- gojjam
23/07/2024

My city Bahirdar- gojjam

Abay-  The desert, monkeys show, river, challenge , view ... what a beautiful nature. what agiven resource . Gojjam.
14/12/2022

Abay- The desert, monkeys show, river, challenge , view ... what a beautiful nature. what agiven resource . Gojjam.

Menkorer -Debremarkos, one of our beautiful and historical city. The city of Tedla Gualu, the Center of emperor Teklehay...
14/12/2022

Menkorer -Debremarkos, one of our beautiful and historical city. The city of Tedla Gualu, the Center of emperor Teklehaymanot.

Welcome to the Capital city of Gojjam and the regional state of Amhara. Bahirdar
14/12/2022

Welcome to the Capital city of Gojjam and the regional state of Amhara.
Bahirdar

Gojjam-Bahirdar📷 Ham Ham
14/12/2022

Gojjam-Bahirdar
📷 Ham Ham

በምዕ/ጎጃም ዞን ጎንጅ ቆለላ ወረዳ ከሚገኙ ቀበሌዎች ዉስጥ አንዱና የቅኔዋ መምህርት እመይቴ ገላነሽ ሀዲስ የትውልድ ቀዬ የሆነዉ የደብረ ጽላሎ ቀበሌ ቆላማዉ ክፍል አሁናዊ ከፊል ገፅታ ይህ ...
07/11/2022

በምዕ/ጎጃም ዞን ጎንጅ ቆለላ ወረዳ ከሚገኙ ቀበሌዎች ዉስጥ አንዱና የቅኔዋ መምህርት እመይቴ ገላነሽ ሀዲስ የትውልድ ቀዬ የሆነዉ የደብረ ጽላሎ ቀበሌ ቆላማዉ ክፍል አሁናዊ ከፊል ገፅታ ይህ ነው፡፡

Gojjam-Amhara⛪️⛪️⛪️
05/11/2022

Gojjam-Amhara⛪️⛪️⛪️

ዋሸራ-ጎጃም
05/11/2022

ዋሸራ-ጎጃም

አዴት መድሀኒያለም ጤፍ እንጀራው ያምራልለቅንጦት ካልሆነ ለምን ወጥ ይሰራል⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
05/11/2022

አዴት መድሀኒያለም ጤፍ እንጀራው ያምራል
ለቅንጦት ካልሆነ ለምን ወጥ ይሰራል
⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️

ንጉሥ ተክለሃይማኖት -ደ/ማርቆስ
05/11/2022

ንጉሥ ተክለሃይማኖት -ደ/ማርቆስ

አንጋር  የተፈጥሮ ፍል ውሃ -ምዕ/ጎጃም ዞን - ይልማና ዴንሳ ወረዳ= = = = ===================== በምዕራብ ጎጃም ዞን ከይልማና ዴንሳ ወረዳ ዋና ከተማ አዴት 38 ኪ.ሜ አካ...
05/11/2022

አንጋር የተፈጥሮ ፍል ውሃ -ምዕ/ጎጃም ዞን - ይልማና ዴንሳ ወረዳ
= = = = =====================

በምዕራብ ጎጃም ዞን ከይልማና ዴንሳ ወረዳ ዋና ከተማ አዴት 38 ኪ.ሜ አካባቢ ርቀት ላይ በአንጋር ቀበሌ አስተዳደር ውስጥ ውብና ድንቅ የሆኑ የተፈጥሮ ፍል ውሃዎች ይገኛሉ፡፡ እነዚህ ፍል ውሃዎች የአንጋር ፍል ውሃዎች የሚባሉ ሲሆን በቁጥር ከ16 በላይ ናቸው፡፡ ፍል ውሃዎች በአካባቢው እንደ ፀበል የሚያገለግሉ ሲሆን እንደ አገልግሎታቸው ዓይነት የሚከተሉት መጠሪያዎች ተሰጥተዋቸዋል፡፡

1.አንቆርጥጥ፡- ይህ ስያሜ የተሰጠዉ ፍል ውሃ የሚያቃጥል እና እንደ ቁርጥማትና ቁስል ነክ ህመም ያለባቸዉ በሽተኞች የሚገለገሉበት ስለሆነ ነው፡፡

2. እሳት አለንጋ፡- ሙቀቱ እንደ እሳት የሚያቃጥል እና የሚጋረፍ በመሆኑ ይህንን ስያሜ ሊያገኝ የቻለ ፍል ውሃ ነው፡፡

3.አለስልስ፡- ይህ ፍል ውሃ ታማማሚዎች በአንቆርጥጥና በእሳት አለንጋ አካላቸውን ሲዘፍቁ ቆይተው አካላቸውን ለስለስ /በረድ/ ለማድረግ የሚጠቀሙበት በመሆኑ አለስልስ የሚል ስያሜ ተሰጥቶታል፡፡ የፍል ውሃው ሙቀትም ከሌሎቹ ቀዝቀዝ ይላል፡፡

4.ድብድብ፡- ከአባይ ወንዝ እና ከገነት ወንዝ መገናኛ አካባቢ ላይ የሚገኘ ሲሆን አባ ዘጊዮርጊስ የሚባሉት መነኩሴ በአንድ አውሬ አዳኝ ግለሰብ ተደብድበው የሞቱበት ቦታ መሆኑን ለመግለጽ ለፍል ውሃው የተሰጠ ስያሜ ነው፡፡

5.የማርያም ውሃ፡- በአካባቢው ማህበረሰብ እምነት ይህ የፍል ውሃ ከሁሉም የፍል ውሃዎች በተለያየ መልኩ የመፈወስ ሀይል አለው፡፡ ፍል ውሃው ሁለት ገንዳዎች ያሉት ሲሆን በግራ በኩል የሚገኘው ገንዳ የወንዶች እና በቀኝ በኩል ያለው ደግሞ የሴቶች ነው፡፡ የማርያም ውሃ ፍል ውሃ ከገነት ወንዝ ወጣ ብሎ በምዕራብ በኩል የተፈጥሮ ልምላሜን ተላብሶ የሚገኝ ነው፡፡

ወለላው ጎጃም
05/11/2022

ወለላው ጎጃም

Gojjam -Abay
05/11/2022

Gojjam -Abay

welcome to gojjam
05/11/2022

welcome to gojjam

ጎጃም!!
05/11/2022

ጎጃም!!

13/10/2022

Address

Gojjam
Bahir Dar

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Inside Gojjam posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share


Other Tourist Information Centers in Bahir Dar

Show All