Selam Travel Inc

Selam Travel Inc Los Angeles based travel agency specializing in tours to Africa, Europe, and the Middle East

09/28/2024
08/15/2024

ጊዜው አየደረሰ ነው አሁኑኑ ደውለው ይመዝገቡ

08/01/2024
07/26/2024

አሁኑኑ ደውለው ይመዝገቡ

07/18/2024

ለደብረ ታቦር ወደ ኢየሩሳሌም
ቡሄን በኢየሩሳሌም በሰላም ትራቭል
Aug 14 - Aug 20, 2024

07/13/2024

Selam Travel is here for new adventure changing the nature of medical tourism to all our customers from all over the world!!!
Coming Soon!!!!

06/07/2024
06/06/2024

ቱርክ ነን:: በአለም ድንቅ ታሪካዊ ሀገር:: የዛሬ ምሽት ጉብኝታችን በፎስፈረስ በሰፊዋ መርከብ በተንጣለለው ባህር ላይ የቱርክን ባህላዊ ህይወት በምሽት እያጣጣምን ነው:: ይህ በቱርክ ከምናደርጋቸው ጉብኝቶች አንዱ ነው::

የፊታችን መስከረም ተመሳሳይ ጉዞ ወደ ቱርክ ግሪክና ግብፅ ይኖረናል:: ከወደዱ ሶስቱንም ወይንም አንድ ሀገር መርጠው ከኛ ጋር ማራኪ ጉዞ እንዲያደርጉ እንጋብዝዎታለን::

ሰላም ትራቭል
ይደውሉ (310) 254-5639
(571) 253-1222

ቱርክ ነን:: በአለም ድንቅ ታሪካዊ ሀገር:: የዛሬ ምሽት ጉብኝታችን በፎስፈረስ በሰፊዋ መርከብ በተንጣለለው ባህር ላይ የቱርክን ባህላዊ ህይወት በምሽት እያጣጣምን ነው:: ይህ በቱርክ ከምና...
06/06/2024

ቱርክ ነን:: በአለም ድንቅ ታሪካዊ ሀገር:: የዛሬ ምሽት ጉብኝታችን በፎስፈረስ በሰፊዋ መርከብ በተንጣለለው ባህር ላይ የቱርክን ባህላዊ ህይወት በምሽት እያጣጣምን ነው:: ይህ በቱርክ ከምናደርጋቸው ጉብኝቶች አንዱ ነው::

የፊታችን መስከረም ተመሳሳይ ጉዞ ወደ ቱርክ ግሪክና ግብፅ ይኖረናል:: ከወደዱ ሶስቱንም ወይንም አንድ ሀገር መርጠው ከኛ ጋር ማራኪ ጉዞ እንዲያደርጉ እንጋብዝዎታለን::

ሰላም ትራቭል
ይደውሉ (310) 254-5639
(571) 253-1222

06/05/2024

በሰኔ ወር የምናደርገው ታሪካዊ ቦታዎችን ጉብኝት በቱርክ ተጀምሯል:: መነሻውን ቱርክ አድርጎ ግሪክ ላይ ይጠናቀቃል:: በዚህ ጉዞ አብራችሁን መጏዝ ያልቻላችሁ የፊታችን መስከረም ወር ላይ በምናደርገው ተወዳጅ አህጉርህን እውቀ ጉዞ ላይ አብራችሁን እንድትጏዙ እንጋብዛችኃለን:: በመስከረሙ የ20 ቀን ጉዞ ሶስት ሀገራት እንጎበኛለን:: ግብፅ ግሪክና ቱርክ:: ከወደዱ ሶስቱንም አለበለዚያ አንድ ሀገር መርጠው አብረውንይጏዙ:: ከወዲሁ ቀንዎን ያስተካክሉ::
ለተጨማሪ ማብራሪያ ለምን አይደውሉልንም

(310) 254-5639 ወይንም
(571) 253-1222

It's almost the (long) weekend!!! We see fun and adventure in your future! Need to book a flight? We just started bookin...
05/25/2024

It's almost the (long) weekend!!! We see fun and adventure in your future! Need to book a flight? We just started booking our September tour to Egypt, Greece and Turkey.

Call us! 310 649-5030 or 310-254-5639

Address

5250 W Century Boulevard, Ste 205
Los Angeles, CA
90045

Opening Hours

Monday 9am - 5pm
Tuesday 9am - 5pm
Wednesday 9am - 5pm
Thursday 9am - 5pm
Friday 9am - 5pm
Saturday 9am - 2pm

Telephone

+13106495030

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Selam Travel Inc posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Selam Travel Inc:

Videos

Share

Category