Hike-Addis Ethiopia

Hike-Addis Ethiopia Join us to have best travel experiance.

          ሀይክ አዲስ እንዳዲስ       💚💛❤️ጉዞ ወደ እንሳሮ➖መኖር ነበር እንጂ ከዚህ ውብ ተፈጥሮ        ደርሶ መመለሱ ያንሳታል እንሳሮ። #እንሳሮ የተፈጥሮን እይታ የሚያጎሉ፣...
26/09/2022


ሀይክ አዲስ እንዳዲስ
💚💛❤️ጉዞ ወደ እንሳሮ

➖መኖር ነበር እንጂ ከዚህ ውብ ተፈጥሮ
ደርሶ መመለሱ ያንሳታል እንሳሮ።

#እንሳሮ የተፈጥሮን እይታ የሚያጎሉ፣ በቀን ውስጥ ሌላ ቀንን ወልደው ጊዜን የሚጨምሩና የሚያጣፍጡ እንዲሁም እፁብ ድንቅ መባል የሚያንሳቸውን ተፈጥሮአዊ መስህቦች ተችራለች። ሀሴት የሚለኩስ ፏፏቴ ከአሰደማሚ የመሬት አቀማመጥና ጥልቅ ዋሻዎችም ጭምር።

#እንሳሮ በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን ከአዲስ አበባ 130 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ትገኛለች።

🗓 የጉዞ ቀን መስከረም 29 / oct 9
🛣መገናኛ ቦታ ሜክሲኮ ዋቢ ሸበሌ ሆቴል
⌚️መነሻ ሰአት 12:30.
💴የጉዞ ሂሳብ 1000 ብር ብቻ

🔗 የጉዞ ሂሳብ የሚየጠቃልለው
🚌🚌ደርሶ መልስ ትራንስፖርት
🔛🔛የመግብያ ክፍያ
👲👲የአስጎብኚ ክፍያ
🥖🥖ስናክ
🧊🧊ውሀ
🍱🍱ምሳ
📸📸ፍቶግራፍ ነው።



📞0901047785
📞 0900108990 or


➖ገንዘብ ለማስገባት እነዚህን የባንክ ቁጥሮች ይጠቀሙ
▪️ንግድ ባንክ 1000 262 082 729
▪️አቢሲኒያ ባንክ 53 45 06 17
▪️አዋሽ ባንክ 014 256 668 609 00
አልሀምዱ ዲኖ

✔ገንዘቡን ገቢ አድርገው ሲጨርሱ ደረሰኙን ፎቶ አንስተው ኢንቦክስ መላክ ይኖርቦታል። በሞባይል ባንኪንግ ከላኩልን ደግሞ ማረጋገጫውን ስክሪንሻት በማንሳት መላክ ይችላሉ።
✔ቀድመን መመዝገብ ስለጀመርን ያለን ቦታ ጥቂት ነው።

ENDLESS DISCOVERY

        💚💛❤️ጉዞ ወደ እንሳሮ ➖መኖር ነበር እንጂ ከዚህ ውብ ተፈጥሮ   ደርሶ መመለሱ ያንሳታል እንሳሮ። #እንሳሮ የተፈጥሮን እይታ የሚያጎሉ፣ በቀን ውስጥ ሌላ ቀንን ወልደው ጊዜን የ...
13/04/2022



💚💛❤️ጉዞ ወደ እንሳሮ

➖መኖር ነበር እንጂ ከዚህ ውብ ተፈጥሮ
ደርሶ መመለሱ ያንሳታል እንሳሮ።

#እንሳሮ የተፈጥሮን እይታ የሚያጎሉ፣ በቀን ውስጥ ሌላ ቀንን ወልደው ጊዜን የሚጨምሩና የሚያጣፍጡ እንዲሁም እፁብ ድንቅ መባል የሚያንሳቸውን ተፈጥሮአዊ መስህቦች ተችራለች። ሀሴት የሚለኩስ ፏፏቴ ከአሰደማሚ የመሬት አቀማመጥና ጥልቅ ዋሻዎችም ጭምር።

#እንሳሮ በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን ከአዲስ አበባ 130 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ትገኛለች።

🗓 የጉዞ ቀን ሚያዚያ 9/2014
🛣መገናኛ ቦታ ሜክሲኮ ዋቢ ሸበሌ ሆቴል
⌚️መነሻ ሰአት 12:30.
💴የጉዞ ሂሳብ 900 ብር ብቻ

🔗 የጉዞ ሂሳብ የሚየጠቃልለው
🚌🚌ደርሶ መልስ ትራንስፖርት
🔛🔛የመግብያ ክፍያ
👲👲የአስጎብኚ ክፍያ
🥖🥖ስናክ
🧊🧊ውሀ
🍱🍱ምሳ እና(ልዩ ኢፍጣር ለሙስሊሞች)
📸📸ፍቶግራፍ ነው።



📞0901047785
📞 0974412325
📞 0900108990 or


➖ገንዘብ ለማስገባት እነዚህን የባንክ ቁጥሮች ይጠቀሙ
▪️ንግድ ባንክ 1000 262 082 729
▪️አቢሲኒያ ባንክ 53 45 06 17
▪️አዋሽ ባንክ 014 256 668 609 00
አልሀምዱ ዲኖ

✔ገንዘቡን ገቢ አድርገው ሲጨርሱ ደረሰኙን ፎቶ አንስተው ኢንቦክስ መላክ ይኖርቦታል። በሞባይል ባንኪንግ ከላኩልን ደግሞ ማረጋገጫውን ስክሪንሻት በማንሳት መላክ ይችላሉ።
✔ቀድመን መመዝገብ ስለጀመርን ያለን ቦታ ጥቂት ነው።
ኑ ተፈጥሮአዊ ስሜት እንጋራ

 .ጉዞ ወደ አዋሽ ፓርክ እና ዶሆ ሎጅ 👣👣 Hiking to ASEDA pick🏊 Swiming in natural hotspring⛺️ Camping in Doho lodge🔥 Campfire🙈 Sights...
24/03/2022

.

ጉዞ ወደ አዋሽ ፓርክ እና ዶሆ ሎጅ


👣👣 Hiking to ASEDA pick
🏊 Swiming in natural hotspring
⛺️ Camping in Doho lodge
🔥 Campfire
🙈 Sightseing
🍸 Areke shating
⚽ Gaming and so much more fun.

🗓 የጉዞ ቀን -መጋቢት 24/25 (April 2/3)
🛣 መገናኛ ቦታ-ሜክሲኮ ሸበሌ ሆቴል
⏱ መነሻ ሰአት-ጠዋት 12:00
🏝የቆይታ ግዜ-አንድ ምሽትና ሁለት ቀናት

💴 የአንድ ሰው ጥቅል ዋጋ እስከ መጋቢት 17 ለሚከፍሉ 2900 ብር ከዛ በኋላ ዘግይተው ለሚከፍሉ 3200 ብር
💵 for foreigners 80$


🚎 Transportation
🥗 Breakfast 2* Lunch 2* Diner 1*
☕️🧊Hot and soft drinks
⛺️ Camping tent
🔛👮‍♂ Park Entrance & scout
🧑‍🌾 Local guide
📶 free WIFI
📸 Photography

➖ ያሉን ቦታዎች ጥቂት ስለሆኑ አሁኑኑ ይመዝገቡ 👇👇👇
📞0901047785
📞0900108990
📞 0974412325 or

for deposit
👉 1000262082729 CBE
👉 01425666860900 Awash bank
👉 5345 0617 Abissinia bank
ALHAMDU DINO

➖ማሳሰብያ የምዝገባ ግዜ ያለን ቦታ እስኪሞላ ብቻ ይሆናል። ለመመዝገብ ገንዘቡን አስገብተው እንደጨረሱ ደረሰኙን ፎቶ አንስተው መላክ ይኖርቦታል።
🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Endless Discovery

ያለፈው ግዜ የወንጪ ቆይታችን በፎቶ ይሄን የመስል ነበረ።
28/02/2022

ያለፈው ግዜ የወንጪ ቆይታችን በፎቶ ይሄን የመስል ነበረ።

 ✔Wonchi have an impressing creater lake with attractive landscape,waterfall,Hotsping and greenland.✔We have a hiking tr...
28/02/2022


✔Wonchi have an impressing creater lake with attractive landscape,waterfall,Hotsping and greenland.
✔We have a hiking trip to the world best tourism village .

✔የጉዞ ቀን መጋቢት 4
✔መነሻ መነሻ ቦታ ሜክሲኮ ዋቢ ሸበሌ ሆቴል
✔መነሻ ሰዐት ጠዋት 12:00
✔የጉዞ ዋጋ እስከ የካቲት 27 ለሚከፍሉ 850 ብር ከዛ በኋላ ለሚከፍሉ 950 ብር።


🚌Land transportation(tourist standard)
🍱Lunch
🧊☕️Hot & Soft drinks
🥖snack( ማቆያ)
🔛Entrance fee
🙍‍♂Guide fee
📷Photography


👣Hiking(OK for begginiers)
🏊‍♀Swimming
⚽️🏐Gaming
🚣‍♂Boating(self sponsered)
🏇Horse riding(self sponsered)


👇👇👇
📞0901047785
📞0900108990
📞0974412325 or

✔ገንዘብ ለማስገባት እነዚህን የባንክ ቁጥሮች ይጠቀሙ
👉1000 262 082 729 CBE
👉53 45 06 17 Abissinia bank
👉014 256 668 609 00 Awash bank ALHAMDU DINO

👨‍👩‍👦‍👦 We have a discounted price for a family or groups.

✔Join us to have best travel experiance.
Our channal
Our Group
🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Endless Discovery

  ✔በውሎ ገብ ጉዟችን የደምበል ሀይቅን፣ በውስጡ የሚገኙ ደሴቶችን፣ አዕዋፋት ፣ ጉማሬ ፣ አሳ፣ እንዲሁም የ castel wine የወይን እርሻ ውስጥ ጉብኝት የምናደርግ ይሆናል።✔የጉዞ ቀን ...
22/02/2022



✔በውሎ ገብ ጉዟችን የደምበል ሀይቅን፣ በውስጡ የሚገኙ ደሴቶችን፣ አዕዋፋት ፣ ጉማሬ ፣ አሳ፣ እንዲሁም የ castel wine የወይን እርሻ ውስጥ ጉብኝት የምናደርግ ይሆናል።

✔የጉዞ ቀን የካቲት 27
✔መነሻ ቦታ መገናኛ ዘፍንሽ ህንፃ
✔መነሻ ሰአት ጠዋት 12:00
✔የጉዞ ዋጋ 900 ብር ብቻ


🚌 Land transportation (tourist standard)
🛶Water transportation
🥗Lunch
🧊Drinks
🥖Snack
🔛Entrance
🧑Local guide
📸Photography


🏊‍♀Swiming
🚣‍♀Boating
⚽Gaming
🐟🐠Fishing(self sponsored)


📞0901047785
📞0900108990
📞0974412325 or


✔ገንዘብ ለማስገባት አነዚህን የባንክ ቁጥሮች ይጠቀሙ
1000 262 082 729 CBE
53 45 06 17 Abissinia bank
014 256 668 609 00 awash bank
Alhamdu dino

✔ማሳሰብያ ፦ የምዝገባ ግዜ ከአሁን ጀምሮ ያለን ቦታ እስኪሞላ ድረስ ብቻ ይሆናል።

👨‍👩‍👦‍👦we have a discounted price for a family or group.
✔Join us to have best travel experience.
https://t.me/hikeaddiset
🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ያለገደብ እንጓዛለን

21/02/2022
 [Ziway]&  ✔የዝዋይ ደምበል ሀይቅ በስምጥ ሸለቆ ውስጥ ከሚገኙ የኢትዮጵያ ሀይቆች አንዱ ሲሆን በውስጡም  ደብረሲና፣ ገሊላ፣ ፉንዱሮ፣ ፀዴቻ እና ቱሉ ጉዶ የሚባሉ ደሴቶችን ይዟል።✔ሀይ...
18/02/2022

[Ziway]&
✔የዝዋይ ደምበል ሀይቅ በስምጥ ሸለቆ ውስጥ ከሚገኙ የኢትዮጵያ ሀይቆች አንዱ ሲሆን በውስጡም ደብረሲና፣ ገሊላ፣ ፉንዱሮ፣ ፀዴቻ እና ቱሉ ጉዶ የሚባሉ ደሴቶችን ይዟል።
✔ሀይቁም በአእዋፋት ስብጥር
በጉማሬ መገኛነት አንዲሁም በአሳ ምርቱ የታወቀ ነው።
✔ከሀይቁና ከደሴቶቹ ዉጪ በአካባቢው የሚገኘዉን የ (Castel wine) የወይን አርሻ የምንመለከት ይሆናል።
✔የጉዞ ቀን የካቲት 27
✔መነሻ ቦታ መገናኛ ዘፍንሽ ህንፃ
✔መነሻ ሰአት ጠዋት 12:00
✔የጉዞ ዋጋ 900 ብር ብቻ

🚌 Land transportation (tourist standard)
🛶Water transportation
🥗Lunch
🧊Drinks
🥖Snack
🔛Entrance
🧑Local guide
📸Photography

👣Hiking
🏊‍♀Swiming
🚣‍♀Boating
⚽Gaming
🐟🐠Fishing(self sponsored)

0901047785,0900108990,
0974412325,
✔ገንዘብ ለማስገባት አነዚህን የባንክ ቁጥሮች ይጠቀሙ
1000 262 082 729 CBE
53 45 06 17 Abissinia bank
014 256 668 609 00 awash bank
Alhamdu dino
👨‍👩‍👦‍👦we have a discounted price for a family or group.
✔Join us to have best travel experience.

🇪🇹🇪🇹🇪🇹
endless discovery

Hiking to lake dembel ziwayFeb 27Trip cost 900 onlyPackagesTransportationLunchDrinkSnackEntranceGuidePhotography
16/02/2022

Hiking to lake dembel ziway
Feb 27
Trip cost 900 only
Packages
Transportation
Lunch
Drink
Snack
Entrance
Guide
Photography

Address

Addis Ababa

Telephone

+251901047785

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hike-Addis Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Hike-Addis Ethiopia:

Share

Category