Mankira Tour and travel

Mankira Tour and travel mankira tour and travel is a tour company established to promote tourism resource in kaffa zone

18/01/2024
ይህ በሞስኮ ሩስያ የሚገኝ  ባብልክ አፓርትመንት ነው፡፡ ግንባታን ከተፈጥሮ ጋር እንዴት ማጣጣም እንደምቻል አሳይተውበታል፡፡
12/01/2024

ይህ በሞስኮ ሩስያ የሚገኝ ባብልክ አፓርትመንት ነው፡፡ ግንባታን ከተፈጥሮ ጋር እንዴት ማጣጣም እንደምቻል አሳይተውበታል፡፡

በ3 ዲ ተክኖሎጂ የተዘጋጁ የወለል ንድፎችየቱን ወደዱት
02/01/2024

በ3 ዲ ተክኖሎጂ የተዘጋጁ የወለል ንድፎች
የቱን ወደዱት

የወንጪ ደንዲ የኢኮ ቱሪዝም ፕሮጀክት
30/12/2023

የወንጪ ደንዲ የኢኮ ቱሪዝም ፕሮጀክት

በኢትዮጵያ ከእንሰት ተረፈ ምርት ወረቀት ማምረት ተጀመረ በኢትዮጵያ ከእንሰት ተረፈ ምርት ወረቀት ማምረት መጀመሩን አዳል ኢንዱስትሪ አስታወቀ፡፡ከእንሰት ተረፈ ምርት ወረቀቶችን በማምረት የሀ...
20/12/2023

በኢትዮጵያ ከእንሰት ተረፈ ምርት ወረቀት ማምረት ተጀመረ

በኢትዮጵያ ከእንሰት ተረፈ ምርት ወረቀት ማምረት መጀመሩን አዳል ኢንዱስትሪ አስታወቀ፡፡

ከእንሰት ተረፈ ምርት ወረቀቶችን በማምረት የሀገር ውስጥ ፍላጎትን ለማሟላትና ለወረቀት ግዥ የሚወጣውን የውጪ ምንዛሪ ለማስቀረት እየሠራ መሆኑንም ነው ኢንዱስትሪው የገለጸው፡፡

ኢንዱስትሪው ባቋቋመው ፋብሪካ ከአምራች ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት በተደረገለት ሙያዊ ድጋፍ ከእንሰት ተረፈ ምርት ወረቀት ማምረት መጀመሩን ኢዜአ ዘግቧል፡፡

በኢትዮጵያ የእንሰት ምርት ከምግብነቱ ባሻገር ተረፈ-ምርቱ ለመድኃኒት፣ ለእንስሳት መኖ እንዲሁም ለወረቀት ማምረቻና ሌሎች አገልግሎቶች እንደሚውልም ነው የተብራራው፡፡

በአምራች ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት የምርምርና ቴክኖሎጂ ልማት መሪ ሥራ አስፈጻሚ ዴሲሳ ያደታ (ዶ/ር) እንደዳሉት÷ በእንሰት ተክል ላይ በተደረገ ጥናት ለወረቀት ማምረቻ ግብዓትነት እንደሚውል ተረጋግጧል።

በምርምሩን ውጤት መሰረትም አዳል ኢንዱስትሪ የተሰኘ አምራች ኩባንያ ከኢንስቲትዩቱ ጋር በመተባበር በይፋ ወረቅት ማምረት መጀመሩን ነው ያስታወቁት፡፡

ኢትዮጵያ ለወረቅት ግዢ በየዓመቱ ከ100 ሚሊዮን ዶላር በላይ ወጪ እንደምታደርግ ጠቁመው÷ ወደ ምርት የገባው ኢንዱስትሪ የሀገር ውስጥ ፍላጎትን በተኪ ምርት ለማሟላት እንዲሠራ ጠይቀዋል፡፡

አሁን የተጀመረውን የማምረት ሂደትም ሌሎች ፋብሪካዎች እንዲሰማሩበት ይደረጋል ነው ያሉት፡፡
የአዳል ኢንዱስትሪ ሥራ አስኪያጅ አዳነ በርሄ በበኩላቸው÷ ፋብሪካው ለጋዜጣ፣ ለመጽሐፍ፣ ለካርቶንና ለመጠቅለያ የሚሆን ወረቀት ማምረት መጀመሩን ጠቅሰዋል፡፡

ለወረቀት ምርቱ ግብዓት ሆኖ የሚያገለግለውን ተረፈ ምርት በዘላቂነት ለማግኘት በሀገሪቱ እንሰት አብቃይ በሆኑ አካባቢዎች ከሚኖሩ አርሶ አደሮች ጋር ትስስር በመፍጠር ላይ መሆናቸውንም ነው ያስረዱት፡፡

ኢንዱስትሪው በአማካይ በዓመት 30 ሺህ ቶን ወረቀት የማምረት ዐቅም እንዳለው ጠቅሰው÷ በቀጣይ ይህን በማሳደግ የሀገር ውስጥ ፍጆታን ከማሟላት ባሻገር ምርቱን ወደ ውጪ የመላክ ዕቅድ ሰንቆ እየሠራ ነው ብለዋል፡፡

The cultural cloth of kafecho society in south west Ethiopian region
19/12/2023

The cultural cloth of kafecho society in south west Ethiopian region

የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ አዲሱን 5 ቢሊየን ዶላር ሚያወጣ  ‘የኢትዮጵያ አየር  መንገድ ከተማ’ ግንባታ በአራት ዓመታት ውስጥ ለማጠናቀቅ እየሠራ መሆኑን ገለጸ፡፡አየር መንገዱ “ኤርፖርት ሲቲ...
13/12/2023

የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ አዲሱን 5 ቢሊየን ዶላር ሚያወጣ ‘የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከተማ’ ግንባታ በአራት ዓመታት ውስጥ ለማጠናቀቅ እየሠራ መሆኑን ገለጸ፡፡
አየር መንገዱ “ኤርፖርት ሲቲ” ብሎ የሚጠራውን ግንባታ ለመጀመር ከጫፍ የደረሰው እየጨመረ የመጣውን የደንበኞች ፍላጎት ለማርካት መሆኑን የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ የንግድ ሥራ ዘርፍ ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ለማ ያደቻ ተናግረዋል፡፡
የ ‘ዓየር መንገድ ከተማው’ ካልተገነባ ዓየር መንገዱ በዘርፉ እያስመዘገበ ካለው ፈጣን ዕድገት አንጻር እንደሚፈተን ከግምት ውስጥ በማስገባት ፕሮጀክቱ መታቀዱን አብራርተዋል፡፡
ፕሮጀክቱ በአጠቃላይ 5 ቢሊየን ዶላር በጀት የተያዘለት ሲሆን፥ በዓመት 100 ሚሊየን መንገደኞችን ያስተናግዳል ተብሎ ይጠበቃል።
አሁን ላይ ዓየር መንገዱ በኦሮሚያ ክልል ከቢሾፍቱ ከተማ ጥቂት ወጣ ብሎ በሚገኝ ሥፍራ የመጀመሪያውን የ ‘ዓየር መንገድ ከተማ’ ግንባታ ለማስጀመር በዝግጅት ላይ ነው፡፡
ፕሮጀክቱ ዘመናዊ ሆቴሎች ፣አፓርትመንቶች፣ ከቀረጥ ነፃ የግብይት ሥፍራና የካርጎ ሎጂስቲክስ ማዕከል እንደሚኖረው ተጠቁሟል፡፡
የአዋጭነት ጥናቱን በማጠናቀቅም ለዓለም አቀፍ ጨረታ ለማውጣት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ ተነግሯል፡፡
©EPA

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቡና ግንድ አድርቅ በሽታን መከላከል የሚያስችል መድኃኒት በምርምር ማግኘቱን አስታወቀ።ዩኒቨርሲቲው የቡና ግንድ አድርቅ በሽታን በምስራቅ አፍሪካ በምርታማነት ላይ የሚ...
07/12/2023

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቡና ግንድ አድርቅ በሽታን መከላከል የሚያስችል መድኃኒት በምርምር ማግኘቱን አስታወቀ።

ዩኒቨርሲቲው የቡና ግንድ አድርቅ በሽታን በምስራቅ አፍሪካ በምርታማነት ላይ የሚያደርሰውን ጉዳት ለመከላከል ያለመ አውደ-ጥናት አካሂዷል፡፡
የቡና ግንድ አድርቅ በሽታ መድኃኒት የሌለው ሲሆን በከፍተኛ ሁኔታ የቡና ምርታማነት ላይ ጉዳት እያደረሰ የሚገኝ ነው፡፡
ወደ ኢትዮጵያ የገባው ከመካከለኛው አፍሪካ አገራት ሲሆን በአሁኑ ወቅት በምስራቅ አፍሪካ በስፋት የሚከሰት፤ በፈንገስ አማካኝነት የሚተላለፍ በሽታ መሆኑ በአውደ-ጥናቱ ላይ ተገልጿል።
የዩኒቨርሲቲው ተጠባባቂ ፕሬዝዳንት ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) ቡና ለምስራቅ አፍሪካ አገራት ካለው ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ፋይዳ አንጻር ምርታማነትን ለማሳደግ የተለያዩ የምርምር ሥራዎች እየተሰሩ መሆኑን ገልፀዋል፡፡
በምስራቅ አፍሪካ በቡና ምርታማነት ላይ ጉዳት እያደረሱ ከሚገኙት በሽታዎች መካከል የቡና ግንድ አድርቅ በሽታን ለመከላከል የተሰራው የምርምር ሥራ ውጤታማ መሆኑን ተናግረዋል።
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪ ተስፋዬ አለሙ (ዶ/ር) ባለፉት 18 ዓመታት ባካሄዱት ምርምር የቡና ግንድ አድርቅ በሽታን መከላከል የሚያስችል ''ትራያስፐር ባዮፈንጊሳይድ'' የሚል ስያሜ የተሰጠው ሥነ-ህይወታዊ መድኃኒት ማግኘታቸውን አስታውቀዋል፡፡
መድኃኒቱ 70 በመቶ በፈንገስ የሚተላለፍ የቡና ግንድ አድርቅ በሽታን መከላከል የሚያስችል መሆኑንም ገልፀዋል፡፡
እንደዚሁም በቡና ግንድ አድርቅ የሚደርስን የምርት ጉዳት ከ30 እስከ 40 በመቶ የሚያስቀር መሆኑን ተናግረዋል፡፡
በምርምር የተገኘው መድኃኒትም በምስራቅ አፍሪካ በስፋት ጉዳት እያደረሰ ያለው የቡና አድርቅ በሽታን ለመከላከል ፋይዳው ከፍተኛ መሆኑን ጠቁመዋል፡፡
መድኃኒቱን ከኢትዮጵያ በተጨማሪ በኬንያና በዩጋንዳ ተደራሽ ለማድረግ ከአጋር አካላት ጋር እየተሰራ ነው ብለዋል፡፡
1 ኪሎ ግራም የቡና ግንድ አድርቅ መከላከያ መድኃኒት ''ትራያስፐር ባዮፈንጊሳይድ'' ለ2 ሺህ የቡና እግር የሚያገለግል ሲሆን፤ በውህድ መልክ አፈር ውስጥ በማድረግ ወይም በቅርንጫፍ ላይ በመርጨት መጠቀም የሚቻል መሆኑን ኢዜአ ዘግቧል፡፡
መድኃኒቱ በአካባቢ ላይም ሆነ በቡና ጥራት ላይ ምንም ዓይነት ተፅዕኖ የማይፈጥር መሆኑን በተለያዩ አገራት ተመራማሪዎች ተረጋግጧል ብለዋል፡፡

WMWMCC

From the beutful land of shimero, shisho inde
14/11/2023

From the beutful land of shimero, shisho inde

picture can tells more
11/11/2023

picture can tells more

The weeding cloth by kafecho society cultural cloth.Don't forget like share and comment mankira tour nd travel to know m...
07/05/2023

The weeding cloth by kafecho society cultural cloth.

Don't forget like share and comment mankira tour nd travel to know more about the cultural, historical and natural whealth of south west Ethiopian region.

Beautiful kafecho girl with the nations colourful cultural cloth.Follow share and comment nankira tour and travel page t...
18/02/2023

Beautiful kafecho girl with the nations colourful cultural cloth.

Follow share and comment nankira tour and travel page to know more about kaffa and south west region.

 tribeየቦዲ ጎሳ ማደለቢያ ካምፕበቦዲ ጎሣ (ኢትዮጵያ) ትልቅ ሆድ ያላቸው ወንዶች በጣም ተፈላጊ ናቸው። ከፍተኛ የሆድ መጠን, ይበልጥ ማራኪ ይሆናሉ. ነገር ግን በጣም ወፍራም የሚመረጥበት...
17/02/2023

tribe
የቦዲ ጎሳ ማደለቢያ ካምፕ
በቦዲ ጎሣ (ኢትዮጵያ) ትልቅ ሆድ ያላቸው ወንዶች በጣም ተፈላጊ ናቸው። ከፍተኛ የሆድ መጠን, ይበልጥ ማራኪ ይሆናሉ. ነገር ግን በጣም ወፍራም የሚመረጥበት ውድድር ዝግጅት በጣም አሰቃቂ ነው.
በፍጥነት ለመወፈር እና የሰባ ሰው ዘውድ ለመቀዳጀት ከ3-6 ወራት ትኩስ የላም ደም እና ትኩስ የላም ወተት ይጠጣሉ። በካኤል ሥነ ሥርዓት ወቅት የውድድሩ አሸናፊ ተለካ እና በጎሳው ታላቅ ዝናን ይቀበላል።
ሴቶች እና ልጃገረዶች ለትልቅ አንጀት ክብር ፍለጋ በየቀኑ ጠዋት ወተት ያመጣሉ.
ለአሸናፊው ብቸኛው ሽልማት የወገኖቹ ዝና እና አድናቆት ነው። ሴቶቹ ወፍራም የሆኑትን ወንዶች ይንከባከባሉ: አልኮል ይሰጧቸዋል, ላቡን ያስወግዳሉ, እና እንዲነቁላቸው ይዘምራሉ

IN KAFECHO SOCITY HEROISM GOES NOT ONLY TO MEN. IT ALSO GOES TO WOMEN
13/02/2023

IN KAFECHO SOCITY HEROISM GOES NOT ONLY TO MEN. IT ALSO GOES TO WOMEN

የቤንች ብሄረሰብ ቆነጃጅቶች በባህል ልብስ ተውበው።ውብ ተፈጥሮ ፤ ብዝሃ ማንነት ፤ አስደናቂ መልክዓ ምድር የተሞላበት የደቡብ ምዕራብ ኢትየጵያ ክልልን ይጎበኙ።
01/02/2023

የቤንች ብሄረሰብ ቆነጃጅቶች በባህል ልብስ ተውበው።

ውብ ተፈጥሮ ፤ ብዝሃ ማንነት ፤ አስደናቂ መልክዓ ምድር የተሞላበት የደቡብ ምዕራብ ኢትየጵያ ክልልን ይጎበኙ።

በካፋ ዞን ሺሾ እንዴ ወረዳ ሽመሮ ቀበሌ ድንቅ ተፈጥሮአዊ ሀብቶች።ይጎበኙ በመንፈስ የደከመ መንፈስዎን ያድሱ።Follow like and share the page to promote tourst at...
09/12/2022

በካፋ ዞን ሺሾ እንዴ ወረዳ ሽመሮ ቀበሌ ድንቅ ተፈጥሮአዊ ሀብቶች።

ይጎበኙ በመንፈስ የደከመ መንፈስዎን ያድሱ።

Follow like and share the page to promote tourst attraction in kaffa zone

Address

Addis Ababa
Addis Ababa
CMC

Telephone

+251917951034

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mankira Tour and travel posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Mankira Tour and travel:

Share

Category