Hamza guzo

Hamza guzo Hamza guzo/ Hiking https://t.me/Hamzaguzo

ውድ የሃምዛ  ጉዞ ቤተሠቦች የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉን : Dear Hamza Travel Families Join us on our Telegram Channel:Telegram: https://t.m...
19/11/2021

ውድ የሃምዛ ጉዞ ቤተሠቦች የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉን :
Dear Hamza Travel Families Join us on our Telegram Channel:
Telegram: https://t.me/Hamzaguzo
Facebook: fb.me/Hamzaguzo
Email: [email protected]

ሐረ ሸይጣን በስልጤ ዞን ውስጥ ከሚገኙ ድንቅ የተፈጥሮ መስህቦች አንዱነው፡፡የሐረ ሸይጣን ሐይቅ ከአዲስ አበባ 145 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ከስልጤ ዞን ዋና ከተማ ወራቤ በስተሰሜን አቅጣጫ በ...
05/11/2021

ሐረ ሸይጣን

በስልጤ ዞን ውስጥ ከሚገኙ ድንቅ የተፈጥሮ መስህቦች አንዱነው፡፡የሐረ ሸይጣን ሐይቅ ከአዲስ አበባ 145 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ከስልጤ ዞን ዋና ከተማ ወራቤ በስተሰሜን አቅጣጫ በ30.4 ኪሎ ሜትር ርቀት .. ከአዲስ አበባ አርባ ምንጭ በተዘረጋው መንገድ በስተምሥራቅ 1.2 ኪሎ ሜትር ወይንም ከቡታጅራ ከተማ 9 ኪሎ ሜትር ላይ ይገኛል፡፡ ከስልጢ ወረዳ ቅበት ከተማ 3.4 ኪሎ ሜትር ተጉዘን ሐይቁ የሚገኝበት ቀበሌ አጎዴ ሎብሬራ እንደርሳለን፡፡በሰሜን አይናጌ፣ገሬራና ካብ ረበቃ መንደሮች፣ በደቡብ ሰነና ገሬራና ጎዜሳቦላቀበሌዎች፣ በምሥራቅ ሰነና ገራሬ ቀበሌና ቡልጋ መንደር እንዲሁም በምዕራብ የአጎዴ ቀበሌ መንደራት ያዋስኑታል::ሐይቁ የገበቴ ቅርጽ ያለውና ከመሬት ንጣፍ በታች የሚገኝ ተፈጥሮአዊ መስህብ ነው፡፡ከሐይቁ አፋፍ የሐይቁ ውሃ አስካለበት የታችኛው ክፍል ድረስ የ260 ሜትር ርቀት ሲኖረው የሐይቁ አፍ 109 ሜትር ይደርሳል፡፡በዙሪያው አነስተኛ ተራሮች፣ ተፈጥሮአዊ ዋሻዎችና (አይናጌ) .. ፍል ውሃዎችን (አሹቴ) ጨምሮ በርካታ የተፈጥሮ መስኽቦች ይገኙበታል፡፡በ17.6 ሄክታር ላይ ያረፈው ሐረ ሸይጣን ሐይቅ ወቅትን ጠብቆ ቀለሙን መቀያየሩ ደግሞ ሌላው ትንግርት ነው፡፡ቀይ አረንጓዴ ሰማያዊ ከመሆኑ ጋ ተያይዞ ጥንት በአካባቢው ህብረተሰብ ዘንድ የተለያዩ ትርጉም ይሰጠው ነበር፡፡ከውሃው ቀለም በመነሳት የሳይንስ ባለሙያዎች የውሃው ቀለም የመቀያየሩ ምስጢር በዙሪያው ከሚገኙ የተፈጥሮ ነፀብራቅ በመነሳት ነው.. ለምሳሌ ፀሐይ አቅጣጫ በምትቀያየር ጊዜ ሐይቁ የተላያዩ ቀለማት ይኖሩታል ይላሉ፡፡ይኸውም ቀይ አፈሩ፣ እፅዋቱና ደኑ ከሰማይዋ ፀሐይ ነፀብራ ጋ ተዋህደው በሚፈጥሩት ክስተት ነው በማለት ይተነትናሉ፡፡

★ ምንጭ፡-የስ|ዞ|ባ|ቱ|የመ|ኮ|መ

Address

Ethio China Street, Wereda 18
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00
Sunday 09:00 - 17:00

Telephone

+251911801080

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hamza guzo posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Hamza guzo:

Share

Category