18/08/2022
አስደሳች ዜና
ለ1444 ዐ.ሒ የዑምራ ጉዞ መጀመራችንን እናበስራለን፡፡
ወደ ሳዉዲ የኡምራ ጉዞ ማድረግ ለምትፈልጉ
የ3ወር የኡምራ ቪዛ በሳድያ ሻፊ የጉዞ ወኪል ማግኘት ይችላሉ፡፡
ለ1444 ዐ.ሒ የኡምራ ጉዞ ማድረግ ለምትፈልጉ የ20 ቀን የኡምራ ፓኬጅ አለን
ፓኬጁ የ20ቀን ቆይታ ይኖረዋል
ፓኬጁ የሚያጠቃሌለው፡-
1,የኡምራ ቪዛና ኢንሹራንስ
2,የ20 ቀን ማረፊያ ሆቴል(15ቀን መካ5ቀን መዲና)
3,የመኪና ትራንሰፖርትን ያጠቃልላል፡፡
ወደ ሳውዲና ወደ ሌላ ወደ ፈለጉበት አገር የአየር ትኬት መቁረጥ ሲፈልጉ ቅናሽ ትኬት ከእኛ ጋር ማግኘት ይችላሉ፡፡
ለኡምራ ጉዞ መመዝገብ ለምትፈልጉ፡-
አድራሻ፡-በኒ መስጅድ ወረድ ብሎ ቤቶ የገበያ ማዕከል
ለበለጠ መረጃ፡-0913437724
0111264757 ያገኙናል፡፡