Brc buudget tour travel car rental & events

Brc buudget tour travel car rental & events Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Brc buudget tour travel car rental & events, Tour Agency, nefas selk lafto, Addis Ababa.

30/05/2024
30/05/2024

ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
የወጣበት ቀን ግንቦት 22/2016 ዓ.ም
ሌሎች የሥራ ማስታወቂያዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ:-
t.me/VacancyinEthiopiatelegram

ብልህ ከሰው ይማራል ።
30/05/2024

ብልህ ከሰው ይማራል ።



ሞኝ በንግግሩ፣ ብልህ ደግሞ በዝምታው ይታወቃሉ!

በየመንገዱ እየቆሞክ ለሚጮህብህ ውሻ ሁሉ ድንጋይ ከወረወርክ ካሰብክበት አትደርስም!

ዝም ብለህ ቀጥል!!!

9ነኛ ዕትም መጽሐፍ በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል።

📕📕📕
(በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።)

ቴሌግራም👉 https://t.me/teklu_tilahun
ፌስቡክ ገጽ👉 https://bit.ly/3sNq5Kd
ፌስቡክ ግሩፕ👉 https://tinyurl.com/35h95dnt
ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች👇https://tinyurl.com/59kr77px
ቲክቶክ👉 tiktok.com/

30/05/2024

ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
የወጣበት ቀን ግንቦት 17/2016 ዓ.ም
ሌሎች የሥራ ማስታወቂያዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ:-
t.me/VacancyinEthiopiatelegram

30/05/2024

#አስጠንቁሎ

አስጠንቁሎ ነው እዚህ የደረሰው እስኪሉህ ድረስ

ወጥረህ ስራ!!

አዲሱ መጽሐፍ በገበያ ላይ።

በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል።

📕📕📕
(በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።)

ቴሌግራም👉 https://t.me/teklu_tilahun
ፌስቡክ ገጽ👉 https://bit.ly/3sNq5Kd
ፌስቡክ ግሩፕ👉 https://tinyurl.com/35h95dnt
ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች👇https://tinyurl.com/59kr77px
ቲክቶክ👉 tiktok.com/

30/05/2024

Husky Puppy Love ❤️

14/05/2024

!

1- ራስህን ችላ ማለትህን
2- ከራስህ ጋር የምታደርገውን አሉታዊ
ንግግር
3- ሌሎችን መተቸትህን
4- ሁሉንም ካላስደሰትኩ ባይነትህን
5- ውድቀት መፍራትህን
6- ነገ ዛሬ ማለትህን
7- ቂም ያዥነትህን
8- ፍጽምናን መጠበቅህን



6ተኛ ዕትም
(በእንግሊዝኛ)

መጽሐፉ በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ ታትሞ በገበያ ላይ።

በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ።

📕📕📕
(በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።)

ቴሌግራም👉 https://t.me/teklu_tilahun
ፌስቡክ ገጽ👉 https://bit.ly/3sNq5Kd
ፌስቡክ ግሩፕ👉 https://tinyurl.com/35h95dnt
ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች👇https://tinyurl.com/59kr77px
ቲክቶክ👉 tiktok.com/

14/05/2024

Immerse yourself in discovering an ultimate African Safari that offers adventure thrilling wildlife sightings, cultural encounters & spectacular scenery.
See More - https://tinyurl.com/2dank63h

14/05/2024
14/05/2024
14/05/2024



1- ቅጠል ሰዎች
2- ቅርንጫፍ ሰዎች
3- ሥር ሰዎች



እነዚህ ሰዎች ወቅት ጠብቀው ወደ ሕይወትህ የሚመጡ ሰዎች ናቸው። ደካማ ስለሆኑ ልትደገፍባቸው አትችልም። የሚመጡት የሚፈልጉትን ለመውሰድ ሲሆን ነፋስ በመጣ ወቅት ይሸሻሉ። እነዚህ ሰዎች የሚወዱህ ደኅና በሆንክበት ጊዜ ሲሆን ነፋስ ባገኘህ ወቅት ይተውሃል።



ጠንካሮች ናቸው ግን ሕይወት ከባድ ስትሆን ይሰበራሉ፤ ብዙ ክብደትም መሸከም አይችሉም። የተወሰኑ ወቅቶች ላይ አብረውህ ይሆናሉ፣ የበለጠ ከባድ ሲሆን ግን ይሄዳሉ።



እነዚህ ሰዎች ለመታየት ብለው ነገሮችን አያደርጉምና እጅግ ጠቃሚ ሰዎች ናቸው። በከባድ ጊዜ ስታልፍ እንኳ አጋዦች ናቸው። ውኃ ያጠጡሃል፤ ያለህበት ቦታ አያስጨንቃቸውም፣ እንዲሁ እንደሆንከው ይወዱሃል።

ሁሉም ሰው አብሮህ አይቆይም። ወቅቱ ምንም ሆነ ምንም ሳይቀያየሩ የሚቆዩት የሥር ዓይነት ሰዎች ብቻ ናቸው።

አዲሱ መጽሐፍ በገበያ ላይ

የሮበርት ግሪን ምርጥ መጽሐፍት👇

አዲስ መጽሐፍ
(በእንግሊዝኛ)
2ተኛ ዕትም

ሶስቱንም መጽሐፍት በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ያገኟቸዋል።

🎀

እነዚህ እና መጽሐፍን፦

#ጄዚ




ጨምሮ ሌሎች ታዋቂ እና ኃያል ግለሰቦች ለስኬታቸው እንደምክንያት የሚጠቅሷቸው ናቸው። እናም አንተም ያቀድከውና ያሰብከው የስኬት መዳረሻ ላይ ለመውጣት እነዚህን መጽሐፍት እንደ መሰላል እንድትጠቀምባቸው አቅርበንልሃል፡፡

📕📕📕
(በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።)

ቴሌግራም👉 https://t.me/teklu_tilahun
ፌስቡክ ገጽ👉 https://bit.ly/3sNq5Kd
ፌስቡክ ግሩፕ👉 https://tinyurl.com/35h95dnt
ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች👇https://tinyurl.com/59kr77px
ቲክቶክ👉 tiktok.com/

12/05/2024

ይሰማል!?

12/05/2024
10/05/2024

እግዜአብሔር ይመስገን !

10/05/2024

ነገር አለ ጎበዝ ?

16/09/2023

የፆም ፍርፍር አዝዤ የወር አስቤዛዬን ከፍዬ ወጣሁ።

16/09/2023

Of Eegganoof!

Noottiin birrii abbaa 200 inni dhugaan akkamittiin beekamaa?

Baankiin Biyyaleessaa Itiyoophiyaa tooftaalee noottii birrii abbaa 200 dhugummaa isaa ittiin mirkaneeffannu suuraa armaan gadii irratti ibsee jira.

ለጥንቃቄ!

ትክክለኛዉ የ200 ብር ኖት እንዴት ይታወቃል?

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ትክክለኛውን የ200 ብር ኖት ተመሳስለው ከተሰሩት የምንለይባቸውን ምልክቶች እንደሚከተለው በምስል አጋርተዋል።

16/09/2023

16.2K likes, 67 comments. “ #اسماك ”

Address

Nefas Selk Lafto
Addis Ababa
1000

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00

Telephone

+251930333336

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Brc buudget tour travel car rental & events posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category


Other Tour Agencies in Addis Ababa

Show All

You may also like