Abu Fawzan Travel Agent

20/04/2023
አቡ ፍውዛን አስጎብኝና የጉዞ ወኪል ABU FAWEZAN TRAVEL AGNETበፍለጉት አየር መገድ  ትኬቶች አሉን ይደውሉ ወይም በዋትሳፖ ያናግሩን 1-Ethiopian Airlines2-Emirat...
06/04/2023

አቡ ፍውዛን አስጎብኝና የጉዞ ወኪል
ABU FAWEZAN TRAVEL AGNET

በፍለጉት አየር መገድ ትኬቶች አሉን
ይደውሉ ወይም በዋትሳፖ ያናግሩን

1-Ethiopian Airlines
2-Emirates airlines
3-Qatar airways
4-Saudi Arabia Airlines
5-Kenya Airlines
6-Egypt Airlines
7-Turkish Airlines
8-Flydubai airways
9-Gulf Airlines
10- Djibouti Airlines
11- Badr Airlines
12- Al-jazeerah Airlines
___

Please contact us by the following numbers

+251912086678
0118250106

Regards
Abu fawezan travel agnet

04/04/2023
AHLEN AGENCY FOREIGN EMPLOYMENT AGENCY P.L.C               አህለን በውጭ ሀገር አሰሪና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀሲ  ሰውዲ አርቢያ የወንዶች የስራ እድል      ...
04/04/2023

AHLEN AGENCY FOREIGN EMPLOYMENT AGENCY P.L.C አህለን በውጭ ሀገር አሰሪና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀሲ
ሰውዲ አርቢያ የወንዶች የስራ እድል Job opportunity for Saudi men
posted job የስራ አይነት salary ደሞዝ
1.cost accountant 3000 S.R
2.electrical 2500 S.R
3.programmer and website designer 6500 S.R
4.public accountant 3500 S.R
5.interior engineer 6000 S.R
6.chef shawarma and grills 3500 S.R
7.restaurant worker 1500 S.R
8.motorcycle driver for food delivery 2500 S.R
9.sales specialist 4000 S.R
10.mattress/facility cleaning agent 1500 S.R
11.programmer and designer of mobile applications 9000 S.R

የሚያስፍልገው ዶክመት ፖስፖርት ጉርድ ፎቶ የቁም ፎቶ በዘርፎ የስራ ልምድ ኦርጅናል ክለር ኮፒ ይዘው መመዝገብ ይችላሉ ወይም በቴሌግራም እስካን አርገው መላክ ይችላሉ
ምግብና መጠለያ ከካፖኒው Food and accommodation from the company
2 years of employment/የስራ ግዜ ሁለት አመት
The date of the end of the process is one to two months/ፖሮሰሱ የሚያልቅበት ቀን አንድ እስክ ሁለት ወር
ማሳሰቢያ:-ምንም አይነት ቅድመ ክፍያ የለም ለመደወል ወይም በዋትፖ ለማናገር +251929310166

21/03/2023

በሰውዲ የሰራተኞች ደሞዝ ጉዳይ የተሰሳተ እይታ ስላለ የሰውዲ አባሳደር መግለጫ

አስቸኳይ የሥራ ማስታወቂያ✈️አቡ ፈውዛን የጉዞ ወኪል Abu fewzan travel agentየሥራ መደብ  የአየር ቲኬተር ባለሙያ (Ticketing officer)ደሞዝ በስምምነትየሥራ ሁኔታ ቋሚ...
20/03/2023

አስቸኳይ የሥራ ማስታወቂያ

✈️አቡ ፈውዛን የጉዞ ወኪል
Abu fewzan travel agent

የሥራ መደብ የአየር ቲኬተር ባለሙያ (Ticketing officer)
ደሞዝ በስምምነት

የሥራ ሁኔታ ቋሚ

መስፈርቶች

የጋሊሊዮ ምሩቅ የሆነች

አንድ አመት የስራ ልምድ እና ከዛ በላይ

አድራሻ ፒያሳ
ስልከ 0912086678

ABU FEWZAN TRAVEL AGENT✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️https://t.me/abufewezantravlagant78👆🏻👆🏻👆🏻telegram ቴሌግራም ቻናል ✈️የአውሮፖላን ትኬት የአገ...
02/03/2023

ABU FEWZAN TRAVEL AGENT
✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️
https://t.me/abufewezantravlagant78
👆🏻👆🏻👆🏻telegram ቴሌግራም ቻናል

✈️የአውሮፖላን ትኬት የአገር ውስጥና የውጭ ሀገር በርራወች አሉን የትም ሁነው በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ
We have domestic and foreign tickets
🛩️የተለያዩ ሀገር የጉብኝት የንግድ የቤተሰብ የስራ ቪዛወች አሉን There is a tourist business family work visa

📲+251912086678
📞0118250106

👇👇👇👇👇ፌስቡክ ፔጅ fasbook page
https://www.facebook.com/profile.php?id=100065471739699

ወብሳይት Website
https://abu-fewzan-tour-and-travel-agency.business.site/

✈️ *አቡ ፍውዛን የጉዞ ወኪል*     *Abu fawezan travel agnet*          🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪         ADDISE  TO DUBAI        ኢትዮፒያ አየር መገ...
27/02/2023

✈️ *አቡ ፍውዛን የጉዞ ወኪል*
*Abu fawezan travel agnet*
🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪
ADDISE TO DUBAI
ኢትዮፒያ አየር መገድ
በፍለጉት ቀን

መሄጃ ብቻ ሌበር ETB 16400

ስልክ ለመደወል ወይም
በዋትሳፖ ለማናገር
📲 *+251912086678
0118250106*
እናመግናለን

19/02/2023

ወደ አሜሪካ የሚኬድበት አዲሱ ህግ ለኢትዮጲያዊያን እና ለኢርትራዊ ዜጎች እዛ የሚኖር ግሪን ካርድ ያለው 5 ሰወች በግሩፖ አንድ ሰው መውሰድ ይችላሉ
https://t.me/abufewezantravlagant78

ወደ አሜሪካ የሚኬድበት አዲሱ ህግ ለኢትዮጲያዊያን እና ለኢርትራዊ ዜጎች እዛ የሚኖር ግሪን ካርድ ያለው 5 ሰወች በግሩፖ አንድ ሰው መውሰድ ይችላሉ
19/02/2023

ወደ አሜሪካ የሚኬድበት አዲሱ ህግ ለኢትዮጲያዊያን እና ለኢርትራዊ ዜጎች እዛ የሚኖር ግሪን ካርድ ያለው 5 ሰወች በግሩፖ አንድ ሰው መውሰድ ይችላሉ

ወደ ሳዑዲ ለሚሄዱ የቤት ሰራተኞች ከ ረመዷን በፊት   እድሉ ክፍት መሆኑ ተነገረ (ቢላል መረጃ፣ ማክሰኞ ፣የካቲት 7/2015)ጉዳዩን በተመለከተ  ቢላል ቲቪ ያናገራቸዉ  የአዲስ አበባ ከተማ...
15/02/2023

ወደ ሳዑዲ ለሚሄዱ የቤት ሰራተኞች ከ ረመዷን በፊት እድሉ ክፍት መሆኑ ተነገረ

(ቢላል መረጃ፣ ማክሰኞ ፣የካቲት 7/2015)

ጉዳዩን በተመለከተ ቢላል ቲቪ ያናገራቸዉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የስራ ኢንተርፕራይዝ እና ኢንደስትሪ ልማት ቢሮ የስራ ስምሪት ማስፋፊያ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ሰባሃዲን ሱልጣን የሰራተኛ አያያዝ ላይ የሚነሱ ችግሮች በመፈታታቸዉ፣ የሃገሪቱ መንግስት በኢትዮጲያ ላይ የጣለዉን ማዕቀብ በተደረጉ ዉይይቶች በመነሳቱ እና በሳዑዲ አረቢያ በቤት ሰራተኝነት የቆዩ ኢትዮጲያዉያን በነበሩ አስቸጋሪ ሁኔታዎች ወደ ሃገራቸዉ መግባታቸዉን ተከትሎ በተፈጠረ የስራ ክፍተት እና የሰራተኛ እጥረት ምክንያት ቅጥሩ እንደጸደቀ ተናግረዋል።

ሳዑዲ አረቢያ ከአፍሪካዊቷ ሃገር ይህን የሰራተኞች ቅጥር ካቆመች ከ ሶስት አመታት በኋላ በሚቀጥሉት ወራት ዉስጥ ከ ኢትዮጲያ የቤት ሰራተኞችን እንደገና ትቀጥራለች የሚለዉ መረጃ የሳዑዲ የዜና ፖርታል እንዳወጣዉ መዘገባችን ይታወሳል።

ሰራተኞቹን ወደ ሳዑዲ አረቢያ የመላኩ ስራም ከመጪዉ ረመዷን በፊት ሊጀመር እንደሚችል አቶ ሰባሃዲን ገልጸዉ የአገልግሎት ክፍያ ሁኔታ እና ሌሎች መስፈርቶችን በተመለከተ ከ ወደ ሳዑዲ አሁንም ግልጽ የሆነ መረጃ አለመኖሩን ተናግረዋል።
ይፋ ሲሆን ግን ማንኛዉም ወደ ሳዑዲ ሄዶ በቤት ሰራተኝነት መቀጠር የሚፈልግ ሰዉ ተመዝግቦ አስፈላጊ ቅድመ ሁኔታዎችን አሟልቶ ከተገኘ የሚላክ መሆኑን ገልጸዋል።

ለስራ ወደ ሳዑዲ የሚሄዱ ዜጎች መብት እና ደህንነታቸዉ እንዲጠበቅ ደግሞ ሰፊ ስራ እየተሰራ መሆኑ ተገልጿል።
ለአብነትም ዜጎች ስለሚሄዱበት አገር በቂ መረጃ እንዲኖራቸዉ ማድረግ እንድሁም የቋንቋ እና ሙያዊ ስልጠና እንዲወስዱ ማድረግ ዋነኛዉ መሆኑን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተሩ ለቢላል ቲቪ ተናግረዋል።

(በሐያት ከማል)

ቢላል ቲቪ ለሁሉም !

አቡ ፍውዛን አስጎብኝና የጉዞ ወኪል ABU FAWEZAN TRAVEL AGNETበፍለጉት አየር መገድ  ትኬቶች አሉን ይደውሉ  1-Ethiopian Airlines2-Emirates airlines3-Qa...
09/02/2023

አቡ ፍውዛን አስጎብኝና የጉዞ ወኪል
ABU FAWEZAN TRAVEL AGNET
በፍለጉት አየር መገድ ትኬቶች አሉን
ይደውሉ

1-Ethiopian Airlines
2-Emirates airlines
3-Qatar airways
4-Saudi Arabia Airlines
5-Kenya Airlines
6-Egypt Airlines
7-Turkish Airlines
8-Flydubai airways
___

Please contact us by the following numbers

📲+251912086678
📲0118250106

Regards
Abu fawezan travel agnet

ሰበር መረጃ ሳውዲ አረቢያ ኢትዮጵያውያን የቤት ሰራተኞችን  ልትቀጥር ነዉ   (ረቡዕ  የካቲት 01/2015)ሳውዲ አረቢያ  ከ ሶስት አመታት ቆይታ በኋላ ኢትዮጵያውያን የቤት ሰራተኞችን  ልት...
08/02/2023

ሰበር መረጃ
ሳውዲ አረቢያ ኢትዮጵያውያን የቤት ሰራተኞችን ልትቀጥር ነዉ

(ረቡዕ የካቲት 01/2015)

ሳውዲ አረቢያ ከ ሶስት አመታት ቆይታ በኋላ ኢትዮጵያውያን የቤት ሰራተኞችን ልትቀጥር መሆኑ ተሰምቷል።

ሳዑዲ አረቢያ ከአፍሪካዊቷ ሀገር ይህን የሰራተኞች ቅጥር ካቆመች ከሶስት አመታት በኋላ በ"በሚቀጥሉት ጥቂት ሳምንታት" ውስጥ ከኢትዮጵያ የቤት ሰራተኞቿን እንደገና ትቀጥራለች ተብሎ እንደሚጠበቅ የሳውዲ የዜና ፖርታል ዘግቧል።

የሃገሪቱ የሰው ሃብትና ማህበራዊ ልማት ሚኒስቴር የሀገር ውስጥ ቅጥር ኤጀንሲዎች የቅጥር ስራዉን ለማፋጠን በአዲስ አበባ የሚገኘውን የሳዑዲ አረቢያ ኢምባሲ አካውንታቸውን እንደገና እንዲያንቀሳቅሱ እና ከኢትዮጵያ አቻዎቻቸው ጋር በአፋጣኝ እንዲገናኙ ጠይቋል።

ዘገባዉ ይህን ይበልንጂ በሪያድም ሆነ ከኢትዮጵያ የቤት ሰራተኞችን ለመመልመል ስለተጣለው የክፍያ ገደብ ምንም አይነት ይፋዊ አስተያየት አልተሰጠም።

ባለፈው መስከረም የሳዑዲ የሰው ሃብት ሚኒስቴር የውጭ ሀገር የቤት ሰራተኞችን ምልመላ ክፍያ ላይ ገደብ አዘጋጂቶ ነበር።

ክፍያዎቹ በዩጋንዳ ለአንድ ሰራተኛ 9 ሺ 500 የሳዑዲ ሪያል፣ ከታይላንድ ለሚመጡ 10 ሺ ሪያል፣ ለኬኒያ 10 ሺ 870 ሪያል እና ለባንግላድሽ 13 ሺ ሪያል እንድሁም ከፊሊፒንስ ለሚመጡ 17 ሺ 288 የሳዑዲ ሪያል እንዲሆን ገደብ ማስቀመጡን ገልፍ ኒዉስ ዘግቧል።

በሃገር ሰርቶ መለዉጥ እንጂ ስደት ምንም እንኳን የሚበረታታ ነገር ባይሆንም በህጋዊ መንገድ መፈቀዱ ግን ብዙዎች ሲጠብቁት የነበር ዜና ነዉ

አየር መንገዱ ወደ ጅዳ የቀን ላይ በረራ ሊጀምር ነውአዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሳዑዲዓረቢያ ጅዳ የቀን ላይ በረራ ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ፡፡...
07/02/2023

አየር መንገዱ ወደ ጅዳ የቀን ላይ በረራ ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሳዑዲዓረቢያ ጅዳ የቀን ላይ በረራ ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ፡፡

አየር መንገዱ ወደ ሳዑዲዓረቢያ ጅዳ ከሚያደርገው እለታዊ መደበኛ በረራ በተጨማሪ ነው ከየካቲት 8 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ የቀን ላይ በረራ የሚጀምር መሆኑን የገለፀው፡፡
https://t.me/abufewezantravlagant78

ሳዑዲ አረቢያ ለ 4 ቀናት የሚቆይ የትራንዚት ቪዛ አገልግሎት መስጠት ጀመረች።(ማክሰኞ ጥር 23/2015) ሳውዲ አረቢያ ከትላንት ጀምራ ለተለያዩ አገልግሎቶች ወደ ሃገሪቱ ለሚገቡ እና አቋርጠ...
01/02/2023

ሳዑዲ አረቢያ ለ 4 ቀናት የሚቆይ የትራንዚት ቪዛ አገልግሎት መስጠት ጀመረች።

(ማክሰኞ ጥር 23/2015)

ሳውዲ አረቢያ ከትላንት ጀምራ ለተለያዩ አገልግሎቶች ወደ ሃገሪቱ ለሚገቡ እና አቋርጠዉ ለሚያልፉ ተጓዦች የፌርማታ የጉዞ ቪዛ አገልግሎት መስጠት ጀምራለች።

ቪዛ ያዢዎች በሃገሪቱ ውስጥ ለአራት ቀናት መቆየት የሚችሉ ሲሆን የቪዛው ጊዜ እስከ ሦስት ወር እንደሆነ ተመላክቷል።

ቪዛው ከክፍያ ነፃ ሲሆን ከበረራ ትኬቱ ጋር አንዲላይ እንደሚሰጥ የሳውዲ ፕሬስ ኤጀንሲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ምንጮችን ጠቅሶ ዘግቧል።

ሚኒስቴሩ አገልግሎቱን የጀመረው ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመቀናጀት እና ከሳዑዲ ብሄራዊ አየር መንገዶች ጋር በመተባበር ነው።

የትራንዚት ቪዛዉ ወደ ሳዑዲ አረቢያ ለመግባት ለሚፈልጉ ተሳፋሪዎች ወደ መንግስቱ ዉስጥ ከሚያደርጉት ጉዞ በተጨማሪ ኡምራ ለማድረግ እና መዲና የሚገኘውን የነብዩን መስጂድ እንድሁም የቱሪዝም መስህቦችን እንዲጎበኙ ያስችላቸዋል።

እንደ ዘገባዉ ከሆነ የመጓጓዣ ቪዛ ማመልከቻዎቹ በሳዑዲ አረቢያ አየር መንገድ እና ፍሊናስ የኤሌክትሮኒክስ መድረኮች ላይ ሊቀርቡ እንደሚችሉ አብራርቷል ።

የሳውዲ ቱሪዝም ባለስልጣን የቱሪዝም ሚኒስትር እና የቦርድ ሰብሳቢ "አዲሱ የማረፊያ ቪዛ ሳዑዲ በቱሪዝም ዘርፍ ውስጥ እድገትን ለማጎልበት ለምታደርገዉ ጥረት ሌላ ማረጋገጫ ነው" ብለዋል ።

ሰብሳቢዉ "ለመዝናናት፣ ለንግድ ወይም ለኡምራ በሳውዲ አቋርጠው ለሚሄዱ መንገደኞች ክፍት ነው ሲሉም አክለዋል።

Address

Addis Ababa

Telephone

+251912086678

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abu Fawzan Travel Agent posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Abu Fawzan Travel Agent:

Videos

Share

Category