Sina Hiking

Sina Hiking We are Sina mountain hikers with thrilling excitement to see where the sun sleeps. You will be fascinated by the beauty of nature created by God.

Make your travel memories alive with our family & regulate your imagination about ETH with reality.

01/05/2022

አብረውን ይጓዙ

ሚያዚያ 27, 2014 የአርበኞች የድል ቀን እለት

🕓 የቆይታ ጊዜ- 1ቀን ደርሶ መልስ
መነሻ ፣ ሜክሲኮ

💵 የጉዞ ጥቅል ዋጋ- 900ብር ብቻ

🏝2 ሰው 1700ብር ብቻ
🏖 5 ሰው 4300ብር ብቻ

#ለመመዝገብ
በ 0933912230 ወይም 0942184113 ይደውሉ።

Sina HikingkiSina HikingkingiTigist DesalegnaTigist Desalegn Nuh AsraraNuh AsrarrKibreab AradadKibreab AradaeMame BosssMame BossuLidu LydiaiLidu LydiaaJonah ArgawaJonah ArgawiÝąđi Xő SęląsiąnSÝąđi Xő SęląsiąnąÝąđi Xő SęląsHilas SalahalahTUm Ti Ti BlackTUm Ti Ti BlackBUm Ti Ti BlackcUm Ti Ti Black

10/04/2022
እሁድን  መጋቢት 25  ምን አስበዋል🤔  ????? ለምን ከሸገር ወጣ ብለው አየር ቀይረው ተዝናንተው መንፈስዎን እድሰው ለተሻለ  ስኬት  አይመለሱም  #በድንባሮ (የሚኒሊክ መስኮት) ውሎውን ...
31/03/2022

እሁድን መጋቢት 25 ምን አስበዋል🤔 ?????

ለምን ከሸገር ወጣ ብለው አየር ቀይረው ተዝናንተው መንፈስዎን እድሰው ለተሻለ ስኬት አይመለሱም

#በድንባሮ (የሚኒሊክ መስኮት) ውሎውን ያድርጉ

❇️ አብረውን ፈታ ዘና ሳቅ ፍንትው በደስታ እብድ ይበሉ

🌴በአረንጓዴ ሸማ የተሸፈንውን እና ያጌጠውን እንደ ጭስ ጧት ከማታ የሚግተለተለውን ጉምና ☁️ነፋሻማ የሆነውን..."
⛰በተዋጣለት መሀንዲስ ተከርክሞ የተሰራ የሚመስለውን ግራና ቀኝ እንደምስል ቀጥ ብለው የሚገኙትን ተራሮች ይጎበኛሉ....
✅በተጨማሪም በተራሮቹ ቀዳዳ ወደ ምስራቅ ሲመለከቱ
የይፋት ቆላማ መንደሮች ፣ትልቁን ስምጥ ሸለቆ ፣የአፋር ክልል በርሃማ ቦታዎችና የአዋሽ ወንዝ በሰልፍ ተኝተው በአግራሞት መመልከት ያስችልዎታል...
የወፍ ዋሻን ደን በከፊል ፣ዝንጀሮዎችን ይመለከታሉ

✅አዳዲስ ጓደኛ 🤝 አፍርተው
🌴ከማዕዱም 🍱 ተካፍለው
🌾ጤንነትዎን ጠብቀው🏃‍♂ ..ተዝናንተው እና ስቀው 😂 ይመለሳሉ።

❗️ #የቀረን _ቦታ_ጥቂት ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ

❇️ለብቻዎ ፣ ከፍቅረኛዎ ፣ ከጓደኛዎ ፣ከቤተሰብ ጋር እንዲሁም ከዘመድ ወዳጅዎ ጋር ይምጡ የማይረሳ ጊዜ ያሳልፉ

ክፍያ_850 ብቻ
ለመመዝገብ
0933912230
0942184113
አዘጋጅ ፧- ሲና ሀይኪንግ Sina HiSina HikingSina Hiking

31/03/2022

°°° 🏝ጉዞ ወደ ድንባሮ °°°

📆ቀን፡- መጋቢት 25 /2014(እሑድ) ደርሶ መልስ
ቦታ፡- ደብረሲና ድንባሮ

🌴በአረንጓዴ ሸማ የተሸፈንውን እና ያጌጠውን እንደ ጭስ ጧት ከማታ የሚግተለተለውን ጉምና ☁️ነፋሻማ የሆነውን..."
⛰በተዋጣለት መሀንዲስ ተከርክሞ የተሰራ የሚመስለውን ግራና ቀኝ እንደምስል ቀጥ ብለው የሚገኙትን ተራሮች ይጎበኛሉ....
✅በተጨማሪም በተራሮቹ ቀዳዳ ወደ ምስራቅ ሲመለከቱ
የይፋት ቆላማ መንደሮች ፣ትልቁን ስምጥ ሸለቆ ፣የአፋር ክልል በርሃማ ቦታዎችና የአዋሽ ወንዝ በሰልፍ ተኝተው በአግራሞት መመልከት ያስችልዎታል...
የወፍ ዋሻን ደን በከፊል ፣ዝንጀሮዎችን ይመለከታሉ።

💸ክፍያ_850 ብቻ (ሙሉ ጥቅል)
➽ ለመመዝገብ
0933912230( )
0942184113( )
አዘጋጅ ፧- ሲና ሀይኪንግ Sina HikingkiSina Hikingking

የሚኒሊክ መስኮት ( #ድንባሮ)የአካባቢው ነዋሪዎች ይህንን ቦታ “የምኒልክ መስኮት” አንዴም “ገማሳ ገደል” በማለት ይጠሩታል፡፡ ይህ ቦታ በጣም ከፍተኛ ተራራ ላይ የሚገኝ በመሆኑ ከአመት አመ...
18/03/2022

የሚኒሊክ መስኮት ( #ድንባሮ)

የአካባቢው ነዋሪዎች ይህንን ቦታ “የምኒልክ መስኮት” አንዴም “ገማሳ ገደል” በማለት ይጠሩታል፡፡ ይህ ቦታ በጣም ከፍተኛ ተራራ ላይ የሚገኝ በመሆኑ ከአመት አመት ልምላሜ የማያጣውና በአረንጓዴ ሸማ እንደተሸፈነ ጌጥ ተፈጥሮ ውበት ያለበሰችው አስደናቂ ሥፍራ ነው፡፡
ከተፈጥሮአዊ ውበቱ ጋር ተዳምሮ በአካባቢው ያለው እንደ ጭስ ጧት ከማታ የሚግተለተለው ጉምናሆን ነፋሻማ አየር ሁልጊዜ የማይሰለችና አስደሣች ስፍራ ያደገርዋል፡፡

የይፋት ቆላማ መንደሮች፣ ኢትዮጵያን ለሁለት ከፍሎ የሚያልፈው ትልቁ ስምጥ ሸለቆ ፣ የአፋር ክልል በርሃማ ቦታዎችና የአዋሽ ወንዝ በሰልፍ ተኝተው በአግራሞት ለመመልከት ያስችልዎታል፡፡

አፄ ምኒልክ በንግስና ዘመናቸው ወደ አያታቸው ንጉስ ሣህለ ስላሴ የትውልድ ቦታ ወደ ሆነችው ሰላድንጋይ ከተማ ለተለያዩ ጉዳዩች ሲሄዱና ሲመለሱ በዚህ ስፍራ በመገኘት ትልቁ የስምጥ ሸለቆ የሚያልፍባቸውን አካባቢዎችና የአዋሽን ወንዝ በተመለከቱ ጊዜ እጅግ ከመደነቃቸው የተነሣ በተደጋጋሚ በቦታው እየተገኙ ይመለከቱ ነበር፡፡ በዚህ የተነሳ የአካባቢው ነዋሪዎችም የዚህን ስፍራ መጠሪያ ስም የምኒልክ መስኮት የሚል ስያሜ ሰጥተውት እስከ አሁን ድረስ በዚሁ ስያሜ እየተጠራ ይገኛል፡፡

ሥፍራው የወፍ ዋሻን ደን ከፊል ገጽታ ከስሩ የያዘ ሁልጊዜ ለምለም የማይለየው በመሆኑ በርካታ ዝንጀሮዎች፣ ሺኮኮዎችና ገደሉን እንደመጠለያ አድርገው የሚኖሩ በርካታ የአእዋፍ ዝርያዎች የሚገኙበት መሆኑ ደግሞ የቱሪስት መስህብነቱን ይበልጥ ማራኪና አስደናቂ ያደርገዋል፡፡

°°° ጉዞ ወደ ድንባሮ °°°ቦታ፡- ደብረሲና ድንባሮ(144 ኪ.ሜ)📆ቀን፡- መጋቢት/18/2014(እሑድ) ደርሶ መልስ 📒እሑድ መጋቢት 18  ከመዲናችን ከአዲስ አበባ ተነስተን 140 ኪ.ሜ በመ...
15/03/2022

°°° ጉዞ ወደ ድንባሮ °°°

ቦታ፡- ደብረሲና ድንባሮ(144 ኪ.ሜ)
📆ቀን፡- መጋቢት/18/2014(እሑድ) ደርሶ መልስ

📒እሑድ መጋቢት 18 ከመዲናችን ከአዲስ አበባ ተነስተን 140 ኪ.ሜ በመኪና ከተጓዝን በኋላ ከ4-10 ኪ.ሜ በእግር ጉዞ፣ ድንባሮ(የሚሊኒክ መስኮት)፡፡

* በአቀማመጥ 9°45'00.7"N 39°38'47.7"E የሆነው ይህ ቦታ በተራሮች የተከበበ እንዲሁም የተለያዩ ምንጮች የፈለቁበት ሲሆን እጅግ ውብ ተፈጥሮና ለአይን ማራኪ የሆነ ቦታ ነው፡፡

"ጥቅል ፓኬጅ"

★ 🚍ደርሶ መልስ የትራንስፖርት አገልግሎት ጨምሮ።
★ 🍪ስናክ
★ 💧የታሸገ ውኃ
★ 🍱የምሳ ( አገልግል )
🏝አስጎብኚ
🎟️ መግቢያ

♦️ የጉዞ ወጪ፡- 850 ብር
♦️ የመነሻ ቦታ፡- ሚክሲኮ

⭕️አዘጋዥ ሲና ኢትዮጵያ
ለመመዝገብ በቴሌግራም
(0933912230) Ab
(0942184113) Aman

ተጨማሪ

Sina HiSina HikingSina Hiking

የእረፍት ቀናችሁን እሁድ ጥር 8 የት ሊያሳልፉ አስበዋል ????? ለምን ከሸገር ወጣ ብለው አየር ቀይረው ተዝናንተው መንፈስዎን እድሰው ለተሻለ ስኬት አይመለሱም   ውሎውን ያድርጉ ❇️ አብረ...
13/01/2022

የእረፍት ቀናችሁን እሁድ ጥር 8 የት ሊያሳልፉ አስበዋል ????? ለምን ከሸገር ወጣ ብለው አየር ቀይረው ተዝናንተው መንፈስዎን እድሰው ለተሻለ ስኬት አይመለሱም

ውሎውን ያድርጉ

❇️ አብረውን ፈታ ዘና ሳቅ ፍንትው በደስታ እብድ ይበሉ

🏊‍♂️በሀይቁ ዋኝተው አና ተራጭተው እንዲሁም ተጫውተው
⛹️‍♀️በ አሽዋ ላይ ወክ አርገው
🚣🏼‍♀️ሀይቁን በጀልባ ቀዝፈው
🤽🏻‍♂️በአሽዋዉ ላይ የእጅ እና የእግር ኳስ ተጫውተው
✅አዳዲስ ጓደኛ 🤝 አፍርተው
🌴ከማዕዱም 🍱 ተካፍለው
🌾ጤንነትዎን ጠብቀው🏃‍♂ ..ተዝናንተው እና ስቀው 😂 ይመለሳሉ።

❗️ #የቀረን _ቦታ_ጥቂት ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ

❇️ለብቻዎ ፣ ከፍቅረኛዎ ፣ ከጓደኛዎ ፣ከቤተሰብ ጋር እንዲሁም ከዘመድ ወዳጅዎ ጋር ይምጡ የማይረሳ ጊዜ ያሳልፉ

ክፍያ_950 ብቻ
ለመመዝገብ
0933912230
0942184113
አዘጋጅ ፧- ሲና ሀይኪንግ Sina Hiking Ethiopia

ውድ የሲና ሀይኪንግ ቤተሰቦቻቸችን ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን እና ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም  አደረሳችሁ።🎄🎄🎄መልካም በዓል🌲🌲🌲
06/01/2022

ውድ የሲና ሀይኪንግ ቤተሰቦቻቸችን ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን እና ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
🎄🎄🎄መልካም በዓል🌲🌲🌲

ልዩ ጉዞ ወደ   🗓የጉዞ ቀን- ጥር 8 ,2014 (January 16 ,2022መነሻ ሰአት = 12 : 15መመለሻ ሰአት = 1 : 00መገናኛ ቦታ 👉 ሜክሲኮ🕓 የቆይታ ጊዜ- 1ቀን ደርሶ መልስ 🚃...
06/01/2022

ልዩ ጉዞ ወደ

🗓የጉዞ ቀን- ጥር 8 ,2014 (January 16 ,2022
መነሻ ሰአት = 12 : 15
መመለሻ ሰአት = 1 : 00
መገናኛ ቦታ 👉 ሜክሲኮ

🕓 የቆይታ ጊዜ- 1ቀን ደርሶ መልስ



🚃ትራንስፖርት
⛱መግቢያ
🏖🥘 ምሳ (ልዩ)
🏖🧍‍♂️አስጎብኚ
🏖💧ውሃ
🏖🍰ቁርስ


🏝🏊ዋና
🏝🤷‍♀የአሸዋ ላይ ጨዋታ
🏝🤾‍♂የ እጅ እና ⚽️የእግር ኳስ ጨዋታ
🏝🚣የጀልባ ላይ ጉዞ

💵 የጉዞ ጥቅል ዋጋ- 950ብር ብቻ

🏝2 ሰው 1800ብር ብቻ
🏖 5 ሰው 4600ብር ብቻ
🏝10 ሰው ሆኖ ለመጣ 1 ሰው ነፃ ትኪት ያገኛል


ወይም ጋር መመዝገብ የምትችሉ ሲሆን ለተጨማሪ መረጃ
በ 0933912230 (Ab) ወይም 0942184113 (Aman) ይደውሉ።

🟢 Telegram Instagram FB

#አዘጋጅ
ሲና ሀይኪንግ ኢትዮጵያ

የእረፍት ቀናችውን እሁድ ታህሳስ 24 የት ሊያሳልፉ አስበዋል ?????   ውሎውን ያድርጉ❇️ ድብርቶውን ጭንቀተዎን በወንጪ ሀይቅ ያስወግዱ አይምሮውን ለተሻለ ስኬት ያዘጋጁ ❇️ አብረውን ፈታ...
30/12/2021

የእረፍት ቀናችውን እሁድ ታህሳስ 24 የት ሊያሳልፉ አስበዋል ?????

ውሎውን ያድርጉ

❇️ ድብርቶውን ጭንቀተዎን በወንጪ ሀይቅ ያስወግዱ አይምሮውን ለተሻለ ስኬት ያዘጋጁ

❇️ አብረውን ፈታ ዘና ሳቅ ፍንትው ይበሉ

✅በሀይቁ ዋኝተው አና ተራጭተው እንዲሁም ተጫውተው

🚶‍♂በእግር ጉዞ አስገራሚ መልካምድር🏔 ቃኝተው
✅አዳዲስ ጓደኛ 🤝 አፍርተው
🌴ከማዕዱም 🍱 ተካፍለው
🌾ጤንነትዎን ጠብቀው🏃‍♂ ..ተዝናንተው እና ስቀው 😂 ይመለሳሉ።

❗️ #የቀረን _ቦታ_ጥቂት ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ

❇️ለብቻዎ ፣ ከፍቅረኛዎ ፣ ከጓደኛዎ ፣ ከዘመድ ወዳጅዎ ጋር ይምጡ የማይረሳ ጊዜ ያሳልፉ

ለመመዝገብ
0933912230
0942184113
አዘጋጅ ፧- ሲና ሀይኪንግ

ጉዞ ወደ  የሰማይን መልክ እንደ ፎቶግራፍ የሚያሳየው ፣ አረፍ ያለውና ከትሮ የያዘው ውሃ የሚዘገን የሚምስለው   በቅርቡ የአለም ምርጥ የቱሪዝም መንደር ተብሎ ተ.መ.የቱሪዝም ድርጅት ተመርጧ...
22/12/2021

ጉዞ ወደ

የሰማይን መልክ እንደ ፎቶግራፍ የሚያሳየው ፣ አረፍ ያለውና ከትሮ የያዘው ውሃ የሚዘገን የሚምስለው በቅርቡ የአለም ምርጥ የቱሪዝም መንደር ተብሎ ተ.መ.የቱሪዝም ድርጅት ተመርጧል።

🗓የጉዞ ቀን- ታህሳስ 24
መነሻ ሰአት = 12: 00
መመለሻ ሰአት = 12 : 00
መገናኛ ቦታ 👉 ሜክሲኮ

🕓 የቆይታ ጊዜ- 1ቀን ደርሶ መልስ

ጥቅሉ የሚያካትተው

🚃ደርሶ መልስ ትራንስፖርት
🥘 ምሳ
🥮ቁርስ
🧍‍♂አስጎብኚ
💧ውሃ
📸ፎቶ

💵 የጉዞ ጥቅል ዋጋ- 800ብር ብቻ
👉ከ 5ሰው ባላይ ሆኖ ለሚመጣ 15% ቅናሽ ይኖረናል

👉የመመዝገቢያ ቀን ከአሁን ጀምሮ ያለን ጥቂት ቦታ እስከሚሞላ ብቻ ይሆናል

#ለመመዝገብ ከታች👇 ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ

https://my.forms.app/form/61c0ad970dcc8e38c7c9e457


በ 0933912230 () 0942184113 () ይደውሉ።
•••
🔵 Telegram facebook instagram

Photo credit Hlina Tafese
#አዘጋጅ
ሲና ሀይኪንግ ኢትይጲያ

አዋሽ ፓርክ ከአዲስ አበባ 215 ኪሎ ሜትር በምሥራቁ የአገራችን ክፍል የሚገኝ ሲሆን፣ ፓርኩ የተቋቋመው 1958 ዓ.ም. ነው፡፡ ፓርኩ በውስጡም 81 አጥቢ እንስሳት 435 የወፍ ዓይነት 43 ...
24/10/2021

አዋሽ ፓርክ ከአዲስ አበባ 215 ኪሎ ሜትር በምሥራቁ የአገራችን ክፍል የሚገኝ ሲሆን፣ ፓርኩ የተቋቋመው 1958 ዓ.ም. ነው፡፡ ፓርኩ በውስጡም 81 አጥቢ እንስሳት 435 የወፍ ዓይነት 43 ሬፕታይልስና ከ400 በላይ የዕፅዋት ዓይነቶች ይዟል፡፡ በተለይ የቱሪስት ቀልብ የሚስበው የፓርኩ መለያ አርማ የሆነው ሳላህ፣ በብዛት ይኖርበታል፡፡ የአዋሽ ፏፏቴ፣ የተፈጥሮ ፍልውኃ፣ እዋሽ ጐርጅ፣ ረዣዥም ሳሮች፣ ከ20 የሚበልጡ የተፈጥሮ መስህቦችን ይዟል::

ጥቅምት 20 እና 21, 2014 በአዋሽ ብሄራዊ ፓርክ እና በዶሆ ሎጅ ከ ቤተሰብ ከወዳጅ ዘመድ ጓደኛ ጋር ምርጥ ጊዜን ያሳልፉ

ዶሆ ሎጅ፦ በአፋር ክልል፥ አዋሽ ፈንታሌ በሚገኝ ውብ የተፈጥሮ ሀይቅ ዳርቻ ይገኛል ፥ የሀይቁ ውበት ያስደምማል፥ መንፈስንም ያድሳል ፥ አካልን ያበረታል ። ሎጁ በአገሪቱ ውስጥ ካሉ የቱሪስት...
24/10/2021

ዶሆ ሎጅ፦ በአፋር ክልል፥ አዋሽ ፈንታሌ በሚገኝ ውብ የተፈጥሮ ሀይቅ ዳርቻ ይገኛል ፥ የሀይቁ ውበት ያስደምማል፥ መንፈስንም ያድሳል ፥ አካልን ያበረታል ። ሎጁ በአገሪቱ ውስጥ ካሉ የቱሪስት ማረፊያዎች እጅግ አስደናቂ የተፈጥሮ አቀማመጥ ላይ ይገኛል፡፡ ብርቅዬ ወፎችን በቅርብ ርቀት ለመመልከት ምቹ ሲሆን፤ ከሁሉም በላይ አስደናቂ የመዋኛ ገንዳ እና የተፈጥሮ ሙቅ ውሃ ምንጮች በዚሁ ስፍራ ይገኛል ፡፡

ጥቅምት 20 & 21 2014, አንድ ምሽት ሁለት ቀን አብርውን ይጓዙ የማይረሳ ጊዜን ያሳልፉ።

20/10/2021


We are Sina mountain hikers with thrilling excitement to see where the sun sleeps. Make your trave

⛺️ቀጣይ መዳረሻችን አንድ ምሽት እና 2 ቀናት .....በአዋሽ ፓርክ እና ዶሆ ሎጅ(awash park and doho lodge).🏖የጉዞ ቀናት...ጥቅምት 20 እና 21,2014 (የአዳር ፕሮግራ...
16/10/2021

⛺️ቀጣይ መዳረሻችን አንድ ምሽት እና 2 ቀናት .....በአዋሽ ፓርክ እና ዶሆ ሎጅ(awash park and doho lodge).

🏖የጉዞ ቀናት...ጥቅምት 20 እና 21,2014 (የአዳር ፕሮግራም )

🏖መነሻ ቦታ...ሜክሲኮ ,ሜክሲኮ ካፌ ጋር
🕰መገናኛ ሰዓት ንጋት 12:00

ዋጋው የሚያካተው ?

🚌 መጓጓዣ፣🍱ምግቦች፣💧የታሸጉ ውሃዎች ፣☕️ቡና ፣🍮ሻይ፣ 🧾የፓርክ መግቢያዎች ፣ 🏊የዋና ፣ ⛺️የማደሪያ ድንኳኖች ፣ የአስጎብኝዎቸ እና የ ጠባቂዎችን ወጪ ያካተተ)።

🏖የምዝገባ ቀናት....እስከ ጥቅምት 18 ብቻ(ውስን ቦታዋች ብቻ ስላሉን አሁኑኑ ይመዝገቡ።

🏖የጉዞ አይነት....ለሁሉም አይነት ተጓዦች ተስማሚ የሆነ።

🏖ክንውኖች.....

⛺️የድንኳን አዳር ውብ በሆነው አዋሽ ፓርክ።

🏊‍♀ዋና እና ውብ ጊዜ በዶሆ ሎጅ።

🍲በጋራ ማብሰል።

🏖አዝናኝ ጨዋታዎች ከሽልማቶች ጋር

🔥በምሽት ጨረቃን እያየን የእሳት ዳር ጨዋታ

ምን እንጎበኛለን??

የተፈጥሮ ሙቅ ምንጮች ፣ ሐይቆች ፣ የዘንባባና የግራር ደኖች እና ሰፊው የቲፋ ሸምበቆ ተፈጥሮአዊ ውበት ፡፡ የዱር እንስሳት እንደ ጉማሬ ፣ ዋተርባክስ ፣ ትናንሽ ኩዱስ ፣ ቀበሮዎች እና ዋርትሆግ ካሉ ትልልቅ አጥቢዎች መካከል ይገኙበታል ፡፡
🏖የአዋሽ ፏፏቴና አዋሽ ፎልሥ ሎጅ መጎብኘት።

🏖የጉዞ ዋጋ

🏖ተጓዦች የራሳቸውን የአዳር ልብስ/sleeping bag or light blanket ፣ መተኛ ምንጣፍ/yoga mat , የፀሃይ መከላከያዎች, የዋና ልብስና ቅያሪ ልብሶች መያዝ ይኖርባቸዋል።

🏖ይምጡና ከኛ ጋር ውብ ጊዜ ያሳልፉ!!

✍ለመመዝገብና ለተጨማሪ መረጃ
ወይም እንዲሁም
📱0933912230
📱0942184113
ይደውሉ።

Organized by.... Sina Hiking & camping

ከአዲስ አበባ በ 171ኪሜ ርቀት ላይ ይገኛል  #የጃማ ወንዝ......የጃማ ወንዝ በመካከለኛው ኢትዮጵያ የሚገኝ ወንዝ ሲሆን በቀኝ በኩል የአባይ (ወይም ሰማያዊ አባይ) ገባር ነው። የአማራ ...
13/10/2021

ከአዲስ አበባ በ 171ኪሜ ርቀት ላይ ይገኛል #የጃማ ወንዝ......

የጃማ ወንዝ በመካከለኛው ኢትዮጵያ የሚገኝ ወንዝ ሲሆን በቀኝ በኩል የአባይ (ወይም ሰማያዊ አባይ) ገባር ነው። የአማራ እና የኦሮሚያ ክልሎች የሰሜን ሸዋ ዞኖችን ክፍሎች ያካልላል። የላይኛው ጃማ ቁልቁል ፣ ጥልቅ ሸለቆዎች በመጀመሪያ በእሳተ ገሞራ ዓለት ከዚያም በክሬሴሲየስ የአሸዋ ድንጋይ እና በአሸዋ አሸዋ ድንጋይ በኩል ይፈስሳል ፣ ከታች ጁራሲክ የኖራ ድንጋይ ይገኛል ። ..መጠኑ 15,782 ካሬ ኪ.ሜ ስፋት ያለው የፍሳሽ ማስወገጃ ቦታ አለው። ቦታው እጅግ ላይን ሳቢና ማራኪ ነው ከፊለፊት የሚገኝው ውብ ተራራ እና ሸንተረር ለወንዙ ግርማ ሞገስ ያላብሰዋል። ጃማ ወንዝ ላይ ተቀምጠው ከፊለፊት ካለው ተራራ ጋር ወንዙ ሲላተም የሚሰማው ድምፅ መንፈስን ያድሳል...ወንዝ ውስጥ ያሉት ድንጋይ እና አሽዋ ለእግር ደስታን ይሰጣል ።

የአከባቢው ማህበረሰም እንግዳ ተቀባይ እና ያለውን ነገር ሳይሰስት የሚሰጥ የሚያስተዋውቅ ነው።

ይህንን አስደናቂ ቦታ እንዲጎበኙ ይጋብዞታል ።

ጃማ ወንዝ ተራራው ለጉዞ ፣ ወንዙ ለመዋኘት ፣ አስደናቂ ድንጋይ እና አሽዋው እንዲሁም ተራሮቹና እርከኖቹ ለእይታ ማራኪ ናቸው።

ፎቶ ክሬዲት ~ ዮሴፍ ጌትነት
አዘጋጅ ...Sina Hiking

📸photo credit Yosef Getinet🌋Hiked location:   + Jemma river !📆 date:- Oct 10, 2021 (Meskerem 30, 2014
13/10/2021

📸photo credit Yosef Getinet
🌋Hiked location: + Jemma river !
📆 date:- Oct 10, 2021 (Meskerem 30, 2014

13/10/2021

Address

Ethiopian
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sina Hiking posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Sina Hiking:

Videos

Share

Category


Other Tour Agencies in Addis Ababa

Show All