ፈገግታ Hiking&Tour

ፈገግታ Hiking&Tour Lets hike and smile together

27/04/2024
01/01/2023


አኔ አምላክህ ነኝና አትደንግጥ አበረታሃለሁ እረዳህማለሁ በፅድቄም ቀኝ ደግፌ እይዝሃለሁ
እሳያስ 41÷10 አሜን

ይደውሉልን ቀድመው ይመዝገቡ አብረውን ይዝናኑ09110074080911174194
01/01/2023

ይደውሉልን ቀድመው ይመዝገቡ አብረውን ይዝናኑ
0911007408
0911174194

እስቲ ለ ሁለት ቀን ከከተማው ግርግር እና ጫጫታ እንራቅ በዛውም ኑሮ ውድነቱን እንርሳ😃ያለን ቦታ ሊሞላ 8 ሰው ብቻ ቀርቶናልFOR MORE INFO +251930165030              ...
14/11/2022

እስቲ ለ ሁለት ቀን ከከተማው ግርግር እና ጫጫታ እንራቅ በዛውም ኑሮ ውድነቱን እንርሳ😃

ያለን ቦታ ሊሞላ 8 ሰው ብቻ ቀርቶናል

FOR MORE INFO +251930165030
+251945909274

26/10/2022
ከኛ ጋር ይጓዙከእኛ ጋር ፈገግ ይበሉ
25/10/2022

ከኛ ጋር ይጓዙ
ከእኛ ጋር ፈገግ ይበሉ

ሁለተኛ ዙር ሀሮሼጣን ሀይቅ ጉብኝት ጉዞ በጥያቄያቹ መሠረት በቅርብ ቀን
20/10/2022

ሁለተኛ ዙር ሀሮሼጣን ሀይቅ ጉብኝት ጉዞ በጥያቄያቹ መሠረት በቅርብ ቀን

Haroshetan trip
18/10/2022

Haroshetan trip

ነገ ለጉዞ ዝግጁ ነን ጉዞ ምትሀተኛው ወደ ተባለለት ሀሮሼይጣን ሀይቅመገናኛችን ኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ አደባባይ
15/10/2022

ነገ ለጉዞ ዝግጁ ነን
ጉዞ ምትሀተኛው ወደ ተባለለት ሀሮሼይጣን ሀይቅ

መገናኛችን ኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ አደባባይ

በእሁዱ ጉዞአችን አብራችሁን ከምትጓዙ መሀል እዚህ ሀይቅ ውስጥ ድንጋይ ወርውሮ ያስገባ የ1000 ብር ተሸላሚ ይሆናል
14/10/2022

በእሁዱ ጉዞአችን አብራችሁን ከምትጓዙ መሀል እዚህ ሀይቅ ውስጥ ድንጋይ ወርውሮ ያስገባ የ1000 ብር ተሸላሚ ይሆናል

9 ትኬቶች ብቻ ቀርተውናል #ፈገግታ hiking መነሻችንን ከሆሳዕና ከተማ አድርገን ድንቅ ተፈጥሮን ወደ ተላበሰው ሀሮሸይጣን ሀይቅ እንጓዛለንትኬቶቹን ለማግኘት ሆሳዕና ጮራሞ ፕላዛ 1ኛ ፎቅ ...
12/10/2022

9 ትኬቶች ብቻ ቀርተውናል

#ፈገግታ hiking መነሻችንን ከሆሳዕና ከተማ አድርገን ድንቅ ተፈጥሮን ወደ ተላበሰው ሀሮሸይጣን ሀይቅ እንጓዛለን

ትኬቶቹን ለማግኘት ሆሳዕና ጮራሞ ፕላዛ 1ኛ ፎቅ wow decor show room
ወይም +251930165030 ይደውሉ

ትኬቶቹን ሆሳዕና ጮራሞ ፕላዛ አንደኛ ፎቅ wow Decor መግዛት እና መመዝገብ ይቻላልውስን ትኬቶች ቀርተውናልTrip to haroshetan
11/10/2022

ትኬቶቹን ሆሳዕና ጮራሞ ፕላዛ አንደኛ ፎቅ wow Decor መግዛት እና መመዝገብ ይቻላል
ውስን ትኬቶች ቀርተውናል
Trip to haroshetan

ምዝገባ ተጀምሯልትኬቱን ለማግኘት +251930165030
08/10/2022

ምዝገባ ተጀምሯል

ትኬቱን ለማግኘት +251930165030

ሆሳዕናዎች ዝግጁ? 25 ተጓዥ ብቻ ከቆንጆ package  ጋር ጉዞ ወደ ምትሀተኛው ሀሮሼጣን ሀይቅ 💥በያሆዴ መስቀላ አተካናውን ቁርጥ እና ክትፎውን ከበላን አይቀር ትንሽ የበላነው እንዲንሸራሸ...
01/10/2022

ሆሳዕናዎች ዝግጁ? 25 ተጓዥ ብቻ ከቆንጆ package ጋር

ጉዞ ወደ ምትሀተኛው ሀሮሼጣን ሀይቅ 💥
በያሆዴ መስቀላ አተካናውን ቁርጥ እና ክትፎውን ከበላን አይቀር ትንሽ የበላነው እንዲንሸራሸር ዞር ዞር ብንል ምን ይመስላቹሀል?😊

ዋናው promotion እስኪጀመር ቀድሞ በinbox ቦታ ማስያዝ ይቻላል

Amenaln Behulum Temesgen
17/09/2022

Amenaln Behulum Temesgen

☺☺
17/09/2022

☺☺

ፈገግታ hiking and tour travel ተመልሷልየ 2015 የመጀመሪያው መዳረሻችን ደግሞ ምትሀተኛው የተባለለትን ሀሬሼጣን ሀይቅ ነው😊በቅርብ ቀን ምትሀተኝነቱን ተጉዘን እናረጋግጣለን😁😁....
17/09/2022

ፈገግታ hiking and tour travel ተመልሷል

የ 2015 የመጀመሪያው መዳረሻችን ደግሞ ምትሀተኛው የተባለለትን ሀሬሼጣን ሀይቅ ነው😊

በቅርብ ቀን ምትሀተኝነቱን ተጉዘን እናረጋግጣለን😁😁..

Lets reavel to ArbamnchFrom hossana to arbaminch Register now
29/05/2022

Lets reavel to Arbamnch

From hossana to arbaminch
Register now

Travel to arbaminch for 2 days Soon
05/05/2022

Travel to arbaminch for 2 days

Soon

Our next destination
11/04/2022

Our next destination

Travel trip from hawassa to ziway lake Iceland   9
09/04/2022

Travel trip from hawassa to ziway lake Iceland
9

Visit ethiopia with us 😊
07/04/2022

Visit ethiopia with us 😊

Thank you hossana Icelanders 😊
04/04/2022

Thank you hossana Icelanders 😊

What a good time
04/04/2022

What a good time

 #ሰአታቶች  #ብቻ  #ቀርተውናል ጉዞ በሀይቅ በደሴቶች  ገፀ በረከት ወደ ተከበበችው ወደ ዝዋይ ከተማ ጉዞ ልናደርግ ተሰናድተናል ።አውን የሚቀረን ጉዞ ማድረግ ብቻ ነው ።ጠዋት ልክ 12:ዐ...
02/04/2022

#ሰአታቶች #ብቻ #ቀርተውናል

ጉዞ በሀይቅ በደሴቶች ገፀ በረከት ወደ ተከበበችው ወደ ዝዋይ ከተማ ጉዞ ልናደርግ ተሰናድተናል ።

አውን የሚቀረን ጉዞ ማድረግ ብቻ ነው ።
ጠዋት ልክ 12:ዐዐ

በኮለኔል በዛብህ ጴጥሮስ አደባባይ ተገናኝተን መጓዝ ነው እቅዳችን ሰአት ያክብሩ ስንል በእርግጠኝነት ነው ።

በውስጥ መስመር ያወራችውንን ሁለት ሰዎች በሰአት ተገኝተው መጓዝ እንደሚችሉ ማሳሰብ እንወዳለን ።
0911007408
0911174194
0930165030
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን ።

Address

Addis Ababa

Telephone

+251930165030

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ፈገግታ Hiking&Tour posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ፈገግታ Hiking&Tour:

Share

Category