Keranyo in Jerusalem Tour and Travel

Keranyo in Jerusalem Tour and Travel ቀራንዮ በኢየሩሳሌም አስጎብኚ እና የጉዞ ወኪል ከ15 ዓመታት በላይ ቅድስት ሀገር እስራኤልን በማስጎበኘት ዝናን ያተረፈ አናጋፋ ድርጅት ነው፡፡

22/05/2023
የቀራንዮ በኢየሩሳሌም የ 2015 የፋሲካ ተጓዦች በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኲሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ጸሎት ...
05/04/2023

የቀራንዮ በኢየሩሳሌም የ 2015 የፋሲካ ተጓዦች በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኲሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ጸሎት እና ቡራኬ ተቀብለዋል ።

21/03/2022

ለ 2014 ፋሲካ ወደ ቅድስት አገር እየሩሳሌም ምዝገባ ላይ ነን
ይምጡና ይመዝገቡ ።
0911526424/25

ቀራንዮ በኢየሩሳሌም አስጎብኚ እና የጉዞ ወኪል
25/02/2022

ቀራንዮ በኢየሩሳሌም አስጎብኚ እና የጉዞ ወኪል

ሰላም ሰላም ቀራንዮ በኢየሩሳሌም አስጎብኝ ድርጅት አሁንለፋሲካ ጉዞ ስለምናደርግ እና ስለተከፈተ እንኳን ደስ አለን እያልኩ ለመጎብኘት ፍላጎትያላችሁ ቢሮ መታችሁ መነጋገር ይቻላል።ስልክ 091...
24/02/2022

ሰላም ሰላም
ቀራንዮ በኢየሩሳሌም አስጎብኝ ድርጅት አሁንለፋሲካ ጉዞ ስለምናደርግ እና ስለተከፈተ እንኳን ደስ አለን እያልኩ ለመጎብኘት ፍላጎትያላችሁ ቢሮ መታችሁ መነጋገር ይቻላል።
ስልክ 0911526425 /24
ይደውሉ።

12/08/2021

ሰላም ለሁላችን ይሁን እኝህ የምታይዋቸው አባት አርበኞች
ናቸው። ቀራንዮ በእየሩሳሌም በየጊዜው ጉዞ በሚያደርግበት ወቅት ከአየር መንገድ እና ከሆቴል በምናገኘው ነፃ ትኬትና ሆቴል ከፍሎ ለመሄድ አቅም ለሌላቸው አረጋዊያን፣ከአባት አርበኞች፣ ከመቄዶንያን እንዲሁም ከገዳማት ወስዶ በማስጎብኘት ይታወቃል።
ይህ የምታዮት በእየሩሳሌም በጄፒ ፕሮግራም ላይ ነው።

11/06/2021

እንኳን እንኳን ደስ አለን።
በ ኮሮና ምክኒያት ወደ ቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም ለመግባት ታግደን እንደነበርን ይታወሳል ዛሬ ሰኔ 4 ቀን በእለተ የሐንስ
እገዳችን የተነሳ ስለሆነ ሄደን ለመሳለም እንችላለን የእግዚያብሄር ፈቃዱ ከሆነ ለ ሐምሌ ገብርኤል እየመዘገብን እንገኛለን።
የናንተው አክባሪ አስጓብኚያችሁ ቀራንዮ በኢየሩሳሌም

28/12/2020

እንኳን ለመልአኩ ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ። የ2013 ዓ/ም የፋሲካ በዓልን በቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም ለማክበር የጉዞ ምዝገባ ጀምረናል። ይምጡና ይመዝገቡ። 4 ኪሎ ቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ሕንፃ ላይ 0911 526424 / 0911 526425

ክቡራን ተጓዦቻችን እንኳን ደስ አለን። በዓለም ላይ በተከሰተው በኮቪድ 19 ምክንያት ጉዞዎቻችንም በመዘግየታቸው በትዕግሥት ስለጠበቃችሁ ምስጋናችን ከፍ ያለ ነው።     ለ2013 ዓ/ም የፋሲ...
23/12/2020

ክቡራን ተጓዦቻችን እንኳን ደስ አለን።
በዓለም ላይ በተከሰተው በኮቪድ 19 ምክንያት ጉዞዎቻችንም በመዘግየታቸው በትዕግሥት ስለጠበቃችሁ ምስጋናችን ከፍ ያለ ነው።
ለ2013 ዓ/ም የፋሲካ በዓልን በቅድስት ሀገረ ለማክበር የእስራኤል መንግሥት በረራ ክፍት ስላደረገ ቀራንዮ በኢየሩሳሌምም ምዝገባ ጀምሯል። ባሉን አጭር ጊዜያት መጥተው ይመዝገቡ። ቀራንዮ በኢየሩሳሌምን ምርጫዎ ስላደረጉ እናመሰግናለን።

በምንሰጠው የተሟላ መስተንግዷችን  ዓለም አቀፍ ሽልማት ተበርክቶልናል።   ምስክሮቻችን አብረውን የተጓዙት መንገደኞቻችን ብቻ ናቸው።
10/08/2020

በምንሰጠው የተሟላ መስተንግዷችን ዓለም አቀፍ ሽልማት ተበርክቶልናል። ምስክሮቻችን አብረውን የተጓዙት መንገደኞቻችን ብቻ ናቸው።

ቀራንዮ በኢየሩሳሌም አስጎብኚ ድርጅት የመስቀል በዓል ለማክበር ወደ ዴርሱልጣን ገዳም ከተጓዦቹ ጋር በዝማሬ በመጓዝ ላይ እያለ።
30/04/2020

ቀራንዮ በኢየሩሳሌም አስጎብኚ ድርጅት የመስቀል በዓል ለማክበር ወደ ዴርሱልጣን ገዳም ከተጓዦቹ ጋር በዝማሬ በመጓዝ ላይ እያለ።

ድርጅታችን ቀራንዮ በኢየሩሳሌም በ2011ዓ.ም የፋሲካን በዓል ሲያከብሩ። ድርጅታችን የተጓዦቹን ደስታ ለመጠበቅ በየአመቱ የፋሲካን በዓል የተለየና ያማረ ቦታዎችን በማፈላለግ  እየመረጠ በደመቀ...
30/04/2020

ድርጅታችን ቀራንዮ በኢየሩሳሌም በ2011ዓ.ም የፋሲካን በዓል ሲያከብሩ። ድርጅታችን የተጓዦቹን ደስታ ለመጠበቅ በየአመቱ የፋሲካን በዓል የተለየና ያማረ ቦታዎችን በማፈላለግ እየመረጠ በደመቀና በአማረ ሁኔታ ተጎዦቻችን በየቤታቸው እደሚያከብሩት ያህል እዲሰማቸው በማረግ እያከበርን ደምበኞቻችን እናስደስታለን።

30/04/2020

ቀራንዮ በእየሩሳሌም አስጎብኚ ድርጅት የገና በዓል ጉዞ ከተጎዦቹ ጋር የገሊላን ባህር በመርከብ ለይ በዝማሬ እየተጓዝን። መልካም ልደት።።

የቀራንዮ በኢየሩሳሌም አሰጎብኚና የጉዞ ወኪል መሥራች እና ዋና ሥራ አስኪያጅ
28/04/2020

የቀራንዮ በኢየሩሳሌም አሰጎብኚና የጉዞ ወኪል መሥራች እና ዋና ሥራ አስኪያጅ

25/04/2020

ሰላም እና ጤንነት ለሁላችን ይሁን።
በጉዟአችን ሁሉ ድርጅታችንን በአንደኛ ደረጃ በመምርጥ አብራችሁን የምትጓዙ ቤተሰቦቻችን እንኳን ለዳግመ ትንሣኤ በሰላምና በጤና አደረሳችሁ።

ፈጣሪ አምላካችን ለዓለም ሁሉ ፍጹም ጤንነትን እንዲሰጥልን እየተመኘን በዘንድሮው ማለትም በ2012 ዓ/ም የፋሲካ በዓል ለማክበር እና ለመሳለም ወደ ቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም ልናደርግ የነበረው ጉዞ በዓለም ላይ በተከሰተው የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ምክንያት ቢስተጓጎልም አምላካችን እግዚአብሔር መልካም ዜና እስኪያሰማን በትዕግስት እና በጸሎት ለምትጠብቁን ተጓዥ ቤተሰቦቻችን ምስጋናችን ከፍ ያለ ነው።
አሁንም ከአገራችን እና ከእስራኤል መንግሥት የሚወጣውን ተጨማሪ መመሪያ በመከታተል ስለምናሳውቃችሁ ይህንን ገጽ (page) በመውደድ (Like) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑና መረጃዎችን ያግኙ።

ቀራንዮ በኢየሩሳሌም አስጎብኚና የጉዞ ድርጅት።

22/04/2020
22/04/2020

ደብረ ታቦር እስራኤል

Keranyo in Jerusalem Christmas group at sea of Galilee. Boat ride at sea of Galilee
22/04/2020

Keranyo in Jerusalem Christmas group at sea of Galilee. Boat ride at sea of Galilee

እንኳን አደረሳችሁ! ይህ የምታዩት ቦታ ከ2000 ዓመት በፊት ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ፣ እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያምና ሐዋርያቱ በተገኙበት ውኃውን ወደ ወይን ጠጅ የቀየረበት ስ...
22/04/2020

እንኳን አደረሳችሁ! ይህ የምታዩት ቦታ ከ2000 ዓመት በፊት ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ፣ እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያምና ሐዋርያቱ በተገኙበት ውኃውን ወደ ወይን ጠጅ የቀየረበት ስፍራ ነው።
ቀራንዮ በኢየሩሳሌም የጉዞ ድርጅት አብረን እነዚህን የተቀደሱ ቦታዎች እንጎብኝ ይላል። ይደውሉልን 0911526424/25

ቀራንዮ በእየሩሳሌም አስጎብኚ ድርጅት የአሜሪካን ዜግነት ያላቸውን አማኞች ቅድስት አገር ኢየሩሳሌምን በማስጎብኝት ዝናን አትርፏል። በዚህ ሳምንት ጉብኝት በገሊላ ባሕር ላይ የጀልባ ጉዞ። ለት...
22/04/2020

ቀራንዮ በእየሩሳሌም አስጎብኚ ድርጅት የአሜሪካን ዜግነት ያላቸውን አማኞች ቅድስት አገር ኢየሩሳሌምን በማስጎብኝት ዝናን አትርፏል። በዚህ ሳምንት ጉብኝት በገሊላ ባሕር ላይ የጀልባ ጉዞ።
ለትንሣኤ በዓል ቅድስት አገር ኢየሩሣሌምን አብረን እንጎብኝ። 0911526424/25

የፋሲካ የምሳ ስነስርዓት ክቡር አባታችን ብፁዕ  አቡነ እንባቆም  እና  በኢየሩሳሌም  የቀራንዮ በኢየሩሳሌም ድርጅት የሥራ  ባልደረባና የጉዞ ወኪል የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታይ የሆኑት ወይ...
22/04/2020

የፋሲካ የምሳ ስነስርዓት ክቡር አባታችን ብፁዕ አቡነ እንባቆም እና በኢየሩሳሌም የቀራንዮ በኢየሩሳሌም ድርጅት የሥራ ባልደረባና የጉዞ ወኪል የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታይ የሆኑት ወይዘሮ ጆሴፊን ዚንደር ( እግዚሐርያ) አንዲሁም የቀራንዮ በኢየሩሳሌም መስራች እና ሥራ አስኪያጅ ወይዘሮ እጅጋየሁ በየነ ሆነው ልዩ የምሳ ዝግጅት ላይ ።

Easter Lunch ceremony with Abune Enbakom and the partener of Keranyo in Jerusalem owner and founder and general manager of Tailor Made Tours Mrs. JOSEPHINE ZINDER (EGZIHAREYA) Founder and general manager of Keranyo in Jerusalem Tour and Travel Ejigayehu Beyene together.

Keranyo pilgrims at the birth place of John the Baptist.
22/04/2020

Keranyo pilgrims at the birth place of John the Baptist.

Keranyo 2008 pilgrims at Bethlehem the birth place of Jesus. Singing the song"Tewelede Geta Tewelede/ ተወለደ ጌታ ተወለደ የሚለውን...
22/04/2020

Keranyo 2008 pilgrims at Bethlehem the birth place of Jesus. Singing the song"Tewelede Geta Tewelede/ ተወለደ ጌታ ተወለደ የሚለውን መዝሙር እየዘመሩ.

11፤ ደግሞም፦ የገሊላ ሰዎች ሆይ፥ ወደስማይ እየተመለከታችሁ ስለ ምን ቆማችኋል? ይህ ከእናንተ ወደ ሰማይ የወጣው ኢየሱስ ወደ ሰማይ ሲሄድ እንዳያችሁት፥ እንዲሁ ይመጣል አሉአቸው።ጌታችን መ...
22/04/2020

11፤ ደግሞም፦ የገሊላ ሰዎች ሆይ፥ ወደስማይ እየተመለከታችሁ ስለ ምን ቆማችኋል? ይህ ከእናንተ ወደ ሰማይ የወጣው ኢየሱስ ወደ ሰማይ ሲሄድ እንዳያችሁት፥ እንዲሁ ይመጣል አሉአቸው።
ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ያረገበት ቦታ በቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም።"ይህንም ከተናገረ በኋላ እነርሱ እያዩት ከፍ ከፍ አለ፤ ደመናም ከዓይናቸው ሰውራ ተቀበለችው። እርሱም ሲሄድ ወደ ሰማይ ትኵር ብለው ሲመለከቱ ሳሉ፥ እነሆ፥ ነጫጭ ልብስ የለበሱ ሁለት ሰዎች በአጠገባቸው ቆሙ፤ ደግሞም። የገሊላ ሰዎች ሆይ፥ ወደ ሰማይ እየተመለከታችሁ ስለ ምን ቆማችኋል? ይህ ከእናንተ ወደ ሰማይ የወጣው ኢየሱስ ወደ ሰማይ ሲሄድ እንዳያችሁት፥ እንዲሁ ይመጣል አሉአቸው::" ሐዋ ፩:፲-፲፩
እንኳን ለጌታችን እና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ዕርገት በሰላም አደረሳችሁ።
አብረውን ይጎብኙ።

ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተጠመቀበት የዮርዳኖስ ወንዝ። በወይራ ዛፍ የተከበበ ልዩ ሰላም ያለው ስፍራ ነው።ይደውሉልን አብረን እንጎብኘው። 0911526425
22/04/2020

ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተጠመቀበት የዮርዳኖስ ወንዝ። በወይራ ዛፍ የተከበበ ልዩ ሰላም ያለው ስፍራ ነው።
ይደውሉልን አብረን እንጎብኘው። 0911526425

የጌታችን የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የመቃብር ስፍራ።አብረን እንጎበኝ። 0911526425
22/04/2020

የጌታችን የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የመቃብር ስፍራ።
አብረን እንጎበኝ። 0911526425

38 ዓመት በደዌ ዳኛ በአልጋ ቁራኛ ተይዞ የሚሰቃየው መጻጉዕ የተፈወሰበት ቦታ። አብረን እንጎብኝው። 0911526425
22/04/2020

38 ዓመት በደዌ ዳኛ በአልጋ ቁራኛ ተይዞ የሚሰቃየው መጻጉዕ የተፈወሰበት ቦታ።
አብረን እንጎብኝው። 0911526425

የቀራንዮ በኢየሩሳሌም ተጓዦች በኢየሩሳሌም የኢትዮጵያ ገዳም በሆነው ዴርሱልጣን ገዳም የምሴተ ሐሙስን በዓል ሲያከብሩ። 17/08/2011
22/04/2020

የቀራንዮ በኢየሩሳሌም ተጓዦች በኢየሩሳሌም የኢትዮጵያ ገዳም በሆነው ዴርሱልጣን ገዳም የምሴተ ሐሙስን በዓል ሲያከብሩ። 17/08/2011

የቀራንዮ በኢየሩሳሌም ተጓዦች የመጀመሪያ ቀን ጉብኝት በብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት በመመራት በጽዮን ተራራ/Mount Zion/ የዳዊት ከተማ።2 ሳሙኤል 5:7"ነገር ግን ዳዊት አምባይቱን ጽዮንን ያ...
22/04/2020

የቀራንዮ በኢየሩሳሌም ተጓዦች የመጀመሪያ ቀን ጉብኝት በብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት በመመራት በጽዮን ተራራ/Mount Zion/ የዳዊት ከተማ።
2 ሳሙኤል 5:7
"ነገር ግን ዳዊት አምባይቱን ጽዮንን ያዘ፥ እርስዋም የዳዊት ከተማ ናት።"

ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዕለተ ሐሙስ ያለዕዳው እና በደሉ መከራ የተቀበለበት የሊቀካህኑ የቀያፋ ቤት የነበረው፣ በአሁኑ ሰዓት ደግሞ የቅዱስ ጴጥሮስ ቤተክርስቲያን ይገኝበታል።Gallicant...
22/04/2020

ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዕለተ ሐሙስ ያለዕዳው እና በደሉ መከራ የተቀበለበት የሊቀካህኑ የቀያፋ ቤት የነበረው፣ በአሁኑ ሰዓት ደግሞ የቅዱስ ጴጥሮስ ቤተክርስቲያን ይገኝበታል።

Gallicantu - From Latin: Gallus - c**k; Cantu - crow, or "c**k's crow".

የመጀመሪያ ቀን ጉብኝት!!!መዝሙር 122:1-4¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯❝ ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሄድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ።ኢየሩሳሌም ሆይ፥ እግሮቻችን በአደባባይሽ ቆሙ።ኢየሩሳሌምስ እርስ በርስዋ...
22/04/2020

የመጀመሪያ ቀን ጉብኝት!!!
መዝሙር 122:1-4
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
❝ ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሄድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ።
ኢየሩሳሌም ሆይ፥ እግሮቻችን በአደባባይሽ ቆሙ።
ኢየሩሳሌምስ እርስ በርስዋ እንደ ተገጠገጠች ከተማ ተሠርታለች።
የእግዚአብሔርን ስም ያመስግኑ ዘንድ፥ ለእስራኤል ምስክር ሊሆኑ የእግዚአብሔር ነገዶች ወደዚያ ይወጣሉ።❞

ኢሳይያስ 53፤4-5"በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል፤ እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው።እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስ...
22/04/2020

ኢሳይያስ 53፤4-5
"በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል፤ እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው።
እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።"

የሁለተኛ ቀን ጉብኝት።ዮሐንስ 5:1 መጻጉዕ የተፈወሰበት ቦታ። ኢየሩሳሌም።
22/04/2020

የሁለተኛ ቀን ጉብኝት።
ዮሐንስ 5:1 መጻጉዕ የተፈወሰበት ቦታ። ኢየሩሳሌም።

Address

4kilo Selase Menfesawi Collage 1 Floor
Addis Ababa
NONE

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00

Telephone

+251911526425

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Keranyo in Jerusalem Tour and Travel posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share

Category