Admas Ethiopia Hiking

Admas Ethiopia Hiking Admas Ethiopia travel and hiking was established in the year 2019 by qualified professionals in the Travel & tourism industry.

We Come to make a difference in Domestic Tourism Of Ethiopia.

16/07/2022
ኑ  አብረን  ኢትዮጵያን  እንያት
01/07/2022

ኑ አብረን ኢትዮጵያን እንያት

27/06/2022
የ አዋሽ,ዶሆ ሎጅ ቆይታ  ኑ ኢትዮጵያን እንጎብኛት
07/06/2022

የ አዋሽ,ዶሆ ሎጅ ቆይታ
ኑ ኢትዮጵያን እንጎብኛት

ኑ አብረን ኢትዮጵያን እንያት
12/05/2022

ኑ አብረን ኢትዮጵያን እንያት

በወንጪ የነበረንን ቆይታ ስላሳመሩልን እናመሠግናለን
08/02/2022

በወንጪ የነበረንን ቆይታ ስላሳመሩልን እናመሠግናለን

ወንጪ
08/02/2022

ወንጪ

የወንጪ ቆይታችን ይህንን ይመስላል ጥሩ ጊዜ ነበረን
08/02/2022

የወንጪ ቆይታችን ይህንን ይመስላል ጥሩ ጊዜ ነበረን

በቅርብ ቀን ቀጣዮ ጎዞአችን እጅግ መስህብ ወደሆነው ወንጪ ሀይቅ ይሆናል  ,ኑ ደስ የሚል ጊዜ ከአድማስ ኢትዮጵያ ሀይኪንግ ጋር እናሳልፍ።
26/01/2022

በቅርብ ቀን ቀጣዮ ጎዞአችን እጅግ መስህብ ወደሆነው ወንጪ ሀይቅ ይሆናል ,ኑ ደስ የሚል ጊዜ ከአድማስ ኢትዮጵያ ሀይኪንግ ጋር እናሳልፍ።

ውድ የአድማስ ሀይኪንግ ቤተሰቦች   እንኳን 2014 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ ።መጪው አመት የሰላም ይሁንልን,በሰላም  ወተን የምንመለስበት  ዓመት ያድርግልን። ከአድማስ ጋር ወደ አድማስ  አ...
11/09/2021

ውድ የአድማስ ሀይኪንግ ቤተሰቦች እንኳን 2014 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ ።
መጪው አመት የሰላም ይሁንልን,በሰላም ወተን የምንመለስበት ዓመት ያድርግልን። ከአድማስ ጋር ወደ አድማስ አብረን እንጓዝ መልካም ዘመን

በአዋሽ ብሔራዊ ፖርክ  እና ዶሆ ሎጅ የነበረን ቆይታ በከፊል
31/08/2021

በአዋሽ ብሔራዊ ፖርክ እና ዶሆ ሎጅ የነበረን ቆይታ በከፊል

ጉዞ ወደ ሱባ ፉፉቴ
16/08/2021

ጉዞ ወደ ሱባ ፉፉቴ

16/08/2021

🖐አሻም አሻም🖐

ዕለተ እሁድ ነሀሴ 9 በመናገሻ ሱባ እና ዳሞቻ ተራራ እጅግ የጣፈጠ ጊዜ አሳልፈን ተመለስን!!

ውድ ቤተሰቦቻችን በሁለት ግሩፕ ተከፍለን ባደረግነው ጉዞ የአይን ምግብ የሆነውን ተፈጥሮ አጣጥመናል፣ በድካም አቅላችንን ስተን ድንጋይ ላይ ተኝተናል፣ በጭቃው መንገድ መራመድ አቅቶን ተደናብረናል፣ በዝናብ በስብሰናል፣ ከምንም በላይ በተራራው ጫፍ ላይ እና በፏፏቴው ግርጌ ስር ሆነን የደስታን ጥግ እና እርካታን አግኝተናል።

እንዲሁም መቼም የማይረሳ ልዩ የቤተሰብ ፍቅር አግኝተናል፣ ተጫውተናል፣ ተሳስቀናል፣ አዳዲስ ነገሮችን ተቀያይረናል።

ስለሁሉም ነገር እናመሰግናለን🙏

ቀጣዩ እና የአመቱ የመጨረሻ ጉዟችን ነሀሴ 22 እና 23 እናደርጋለን በቸር ያገናኘን!!

ዝርዝሩን ነገ ይዘን እንመለሳለን!!

ፎቶዎችን እዙሁ የቤተሰብ ግሩፓችን ላይ ልታጋሩን ትችላላችሁ።

ለተጨማሪ መረጃ ይደውሉ
+251911670846


13/08/2021

🤘አሻም አሻም!!🤘
🌴የሱባ መናገሻ የ ዳሞቻ ተራራ ጉዟችንን ለማድረግ አንድ ቀን ብቻ ቀርቶናል ። ዝግጁ ናችሁ ?

🚎ጉዟችንን ከጠዋቱ 12:30 ከአዲስ አበባ ዋቢ-ሸበሌ ሆቴል በመኪና የምንጀምር ሲሆን ፤ 46 ኪሎ ሜትሮችን ወደ ምዕራብ አቅጣጫ (በሰበታ መስመር) በመጓዝ ሱባ ፓርክ እንደርሳለን ።

🥮🥮ቁርስ መኪናው ውስጥ የሚቀርብ ይሆናል።

👕👖የአለባበስ ሁኔታን በተመለከተ

ማንኛውም ተጓዥ በጉዞ ወቅት ለመራመድ አይከለክለኝም ብሎ የሚያስበውን ሱሪ፣ቁምጣ ወይንም ቱታ በራሱ ምርጫ ለብሶ ቢመጣ ይመከራል ።

🧤🧣በብርድ ወቅት ከላይ የምናደርገው አንድ ወፈር ያለ ጃኬት ወይንም ሹራብ እና የሹራብ ኮፍያ እና ስካርፍ በጀርባችን በምናንጠለጥላት መጠነኛ የጉዞ ቦርሳ ውስጥ ቢያዝ።

🥾👟ከስር ቀለል ያለ እና ምቹ የሆነ የ ጉዞ ጫማ ( የማያንሸራትት ፣ መሬት ቆንጥጦ የመያዝ አቅም ያለው ) በተጨማሪም ከዚህ ቀደም በእግር ጉዞ የተሞከረ ቢሆን ይመረጣል።

🕶👓በፀሀይ ወቅት ሊደረግ የሚችል ለራስ የሚሆን ባርኔጣ (ኮፍያ) እና የፀሃይ መነፅር (የማድረግ ልምዱ ካለ) ቢዘጋጅ።

📱ትዝታን በፎቶ ለማስቀረት የስልክን ባትሪ ሙሉ አድርጎ መምጣት።

❗️የአፍ እና አፍንጫ መሸፈኛ ማስክ ከ እጅ ንፅዕና መጠበቂያ ሳኒታይዘር ጋር እንዳይረሳ።

❗️ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ በኪሳችሁ መያዛችሁን እንዳይረሳ !!

ለተጨማሪ መረጃ ይደውሉ +251911670846

Visit@Admas with Admas

Awash koytachen
04/08/2021

Awash koytachen

🤘አሻም አሻም🤘 እንሆ የአዋሽ ብሔራዊ ፓርክ እና የዶሆ ሎጅ የሁለት ቀን ጉዞ በዚህ ጉዞ ከእኛ ጋር ልዩ የሆነ ጊዜ ለማሳለፍ የምትሹ እንሆ በድጋሚ ዶሆ ሎጅ እና አዋሽ ብሔራዊ ፓርክ ጎራ ብለ...
21/07/2021

🤘አሻም አሻም🤘

እንሆ የአዋሽ ብሔራዊ ፓርክ እና የዶሆ ሎጅ የሁለት ቀን ጉዞ

በዚህ ጉዞ ከእኛ ጋር ልዩ የሆነ ጊዜ ለማሳለፍ የምትሹ እንሆ በድጋሚ ዶሆ ሎጅ እና አዋሽ ብሔራዊ ፓርክ ጎራ ብለን የተፈጥሮን ልዩ ጥበብ እናደንቃለን።

አጠቃላይ የጉዞ መዋጮ :- 2200 ብር

ክፍያው የሚያካትተው :-

ደርሶ መልስ ትራንስፖርት ፣ ቁርስ (x2) ፣ ምሳ(x2) ፣ሻይ /ቡና፣ እራት (የፍየል ጥብስ) ፣ በጉዞ ወቅት የሚበሉ ቀለል ያሉ ምግቦች ፣ የታሸጉ ውሃዎች ፣የፓርክ ውስጥ መግቢያ እና የአስጎብኚ ክፍያዎች ፣ የዋና እና የፍልውሃ አገልግሎት ክፍያዎች ፣ የማደሪያ ቦታ እና የምሽት ጥበቃ ጨምሮ።

ለምዝገባ እንዲሁም ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት ይደውሉሉን ወይም በውስጥ መስመር ያናግሩን።

+251911670846
+251920549591


ከአድማስ ጋር ወደአድማስ ይጓዙ።

የፊታችን ቅዳሜ እና እሁድ ሀምሌ 10 እና 11 ወደ አዋሽ ብሔራዊ ፓርክ ዶሆ ሎጅ ለምናደርገው የአንድ ቀን የአዳር ጉዞ ለመሳተፍ የተመዘገባችሁ ቤተሰቦች ሌሎች የጉዞ መመሪያዎችን በውስጥ መስ...
13/07/2021

የፊታችን ቅዳሜ እና እሁድ ሀምሌ 10 እና 11 ወደ አዋሽ ብሔራዊ ፓርክ ዶሆ ሎጅ ለምናደርገው የአንድ ቀን የአዳር ጉዞ ለመሳተፍ የተመዘገባችሁ ቤተሰቦች ሌሎች የጉዞ መመሪያዎችን በውስጥ መስመር የምንልክ ሲሆን፣ በዚህ ልዩ ጉዞ አብራችሁን ለመሆን የምትሹ በቀሩን ውስን ቦታዎች መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

ለምዝገባ ወይም ለማንኛውም ጥያቄና እና አስተያየት ደውሉልን ወይም በውስጥ መስመር አናግሩን።

+251911670846


ከአድማስ ጋር ወደአድማስ ይጓዙ።

🤘አሻም አሻም🤘 በአዲስ ጉዞ በድጋሚ ተመልሰናል የአዋሽ ብሔራዊ ፓርክ እና የዶሆ ሎጅ የሁለት ቀን ጉዞ አጠቃላይ የጉዞ መዋጮ :- 2100 ብር ክፍያው የሚያካትተው :- ደርሶ መልስ ትራንስፖር...
11/07/2021

🤘አሻም አሻም🤘

በአዲስ ጉዞ በድጋሚ ተመልሰናል

የአዋሽ ብሔራዊ ፓርክ እና የዶሆ ሎጅ የሁለት ቀን ጉዞ

አጠቃላይ የጉዞ መዋጮ :- 2100 ብር

ክፍያው የሚያካትተው :-

ደርሶ መልስ ትራንስፖርት ፣ ቁርስ (x2) ፣ ምሳ(x2) ፣ሻይ /ቡና፣ እራት (የፍየል ጥብስ) ፣ በጉዞ ወቅት የሚበሉ ቀለል ያሉ ምግቦች ፣ የታሸጉ ውሃዎች ፣ የዕቃ ማጓጓዣ ፣የፓርክ ውስጥ መግቢያ እና የአስጎብኚ ክፍያዎች ፣ የዋና እና የፍልውሃ አገልግሎት ክፍያዎች ፣ የማደሪያ ቦታ ፣ የምሽት ጥበቃ ጨምሮ።

🌳ለምዝገባ እንዲሁም ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት ይደውሉሉን ወይም በውስጥ መስመር ያናግሩን።

+251911670846


ከአድማስ ጋር ወደአድማስ ይጓዙ።

11/07/2021

🤘አሻም አሻም🤘

በአዲስ ጉዞ በድጋሚ ተመልሰናል

የአዋሽ ብሔራዊ ፓርክ እና የዶሆ ሎጅ የሁለት ቀን ጉዞ

አጠቃላይ የጉዞ መዋጮ :- 2100 ብር

ክፍያው የሚያካትተው :-

ደርሶ መልስ ትራንስፖርት ፣ ቁርስ (x2) ፣ ምሳ(x2) ፣ሻይ /ቡና፣ እራት (የፍየል ጥብስ) ፣ በጉዞ ወቅት የሚበሉ ቀለል ያሉ ምግቦች ፣ የታሸጉ ውሃዎች ፣ የዕቃ ማጓጓዣ ፣የፓርክ ውስጥ መግቢያ እና የአስጎብኚ ክፍያዎች ፣ የዋና እና የፍልውሃ አገልግሎት ክፍያዎች ፣ የማደሪያ ቦታ ፣ የምሽት ጥበቃ ጨምሮ።

🌳ለምዝገባ እንዲሁም ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት ይደውሉሉን ወይም በውስጥ መስመር ያናግሩን።

+251911670846


ከአድማስ ጋር ወደአድማስ ይጓዙ።

ሱባ ደን ቆይታ
10/07/2021

ሱባ ደን ቆይታ

Address

Meskel Flower
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Admas Ethiopia Hiking posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Admas Ethiopia Hiking:

Videos

Share

Category