Cheeta Ethiopia Tour

Cheeta Ethiopia Tour Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Cheeta Ethiopia Tour, Tour Agency, africa avinu, Addis Ababa.

12/01/2024
ንስር አሞራ እስከ 70 አመት የሚኖር የእድሜ ባለፀጋ ነው የሚል ሰምተህ ወይም አንብበህ ሊሆን ይችላል። ትክክል ነው! ነገር ግን 70 አመት ሙሉ በደስታ ከመኖሩ በፊት በእድሜው አጋማሽ ማለት...
30/03/2023

ንስር አሞራ እስከ 70 አመት የሚኖር የእድሜ ባለፀጋ ነው የሚል ሰምተህ ወይም አንብበህ ሊሆን ይችላል።
ትክክል ነው!

ነገር ግን 70 አመት ሙሉ በደስታ ከመኖሩ በፊት በእድሜው አጋማሽ ማለትም በ35 - 40 ባለው እድሜው ላይ ከባድ ነገር ይገጥመዋል ...

የመጀመሪያው :- ምግቡን ለማደን የሚገለገልበት ጥፍሮቹ ከመጠን በላይ ስለሚያድጉ ምግቡን ከመሬት ላይ ማንሳት ያቅተዋል ...

ሁለተኛው :- አጥንትን ሳይቀር መስበር አቅም ያለው አፉ(መንቁሩ) ስለሚታጠፍና ስለሚጣመም ምግቡን እንደወትሮው መመገብ ይሳነዋል ...

ሶስተኛው:- ክንፉና በአካሉ ላይ ያሉ ላባዎች ስለሚከብዱት ያ ሰማየ ሰማያትን እየሰነጠቀ ይበር የነበረው ሀይሉ ይክደዋል።

እነዚህ ሶስት ከባድ ነገሮች ንስር አሞራ በእድሜው አጋማሽ የሚያጋጥሙት ከባድ ችግሮች ናቸው። አሁን ንስር አሞራ ያለው ምርጫ ሁለት ነው።

1ኛ. ካረጀ አካሉ ጋር ዝም ብሎ በመቀመጥ ሞቱን መጠበቅ ?
2ኛ. አምስት ወር የሚፈጅ ስቃይና መከራ ያለበት መስዋዕትነትን ከፍሎ ቀሪውን 35 አመት በደስታ ማሳለፍ ?

የመጀመሪያውን ከመረጠ በእድሜው አጋማሽ ይሞታልና ታሪኩ እዛ ጋር ያበቃል።

ሁለተኛውን ምርጫ ከመረጠ ግን እነዚህን አምስት መስዋዕትነቶች ማለፍ ይኖርበታል።

1ኛ. ከፍተኛ ተራራ ላይ በመውጣት የብቻውን ጎጆ ይቀልሳል።

2ኛ. ጎጆ ከቀለሰ በኋላ የመጀመርያ ስራዉ የአፉን መንቁር ከአለት ጋር በማጋጨት ነቅሎ ይጥላል።

3ኛ. ይህን ካደረገ በኋላ አዲስ መንቁር ይወጣለታል፡፡ መንቁሩ እስኪያድግ ድረስ ታግሶ በጎጆው ምንም አይነት ምግብ ሳይመገብ መቆየት ግዴታው ይሆናል፡፡

4ኛ. አዲስ መንቁር ከበቀለለት በኋላ በአዲሱ መንቁሩ የገዛ እግሩን አሮጌ ጥፍር ነቃቅሎ ይጥለዋል።

5ኛ. አዲሱ የእግር ጥፍር ከበቀለለት በኋላ ደግሞ ይህንን አዲስ ጥፍር እንደ መሳርያ በመጠቀም በሰዉነቱ የተጣበቁትን እንዳይበር እንቅፋት የሆኑትን የገዘፉና ያረጁ ላባዎችን ነቃቅሎ ይጥላል። በምትኩ አዲስ ላባ ያበቅላል።

ይህን 5 ወር በዚህ መልኩ በጀግንነት ከተወጣ በኋላ እንደገና ራሱን በራሱ ወልዶና ወጣት ሆኖ ወደ ንስሮች መንደር ብቅ ይላል፡፡




አንተም በተመሳሳይ መንገድ አልፈህ በአዲስ ህይወት ከፍ ብለህ መብረር ትችል ዘንድ .....ከንስር አሞራ ህይወት ተማርበት!

30/03/2023

Cheeta is Amazing
30/03/2023

Cheeta is Amazing

Cheeta Ethiopia Tours is a private company based in Ethiopia Addis Ababa that offers a unique opportunity for travelers ...
30/03/2023

Cheeta Ethiopia Tours is a private company based in Ethiopia Addis Ababa that offers a unique opportunity for travelers to discover the historic sites, cultural and the natural beauty of Ethiopia. I have over 10 years experience of tour guiding and tour organizing for international and domestic travelers. Cheeta Ethiopia Tours has a unique service to provide for its customers and to the carriers that have thrilled it. My company has a professional staffs engaging guiding services & tour operating having extensive knowledge of the country and all Guides working for Cheeta Ethiopia Tours do speak excellent English language I can arrange guides who speaks international multi-language if the request comes! !

30/03/2023
29/03/2023
Mother love
29/03/2023

Mother love

Address

Africa Avinu
Addis Ababa
101515

Telephone

+251913166798

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Cheeta Ethiopia Tour posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Cheeta Ethiopia Tour:

Share

Category