Right Way Consultancy

Right Way Consultancy Right Way Consultancy, Tour & Travel

ወደ ዱባይ በቅናሽ ዋጋ ይብረሩFly DubaiTo: Dubai (Ticket + Visa +Insurance)  Luggage : 50 kgTravel dateDep 02 Aug (ሐምሌ 26,አርብ)Ret  ...
28/07/2024

ወደ ዱባይ በቅናሽ ዋጋ ይብረሩ

Fly Dubai

To: Dubai
(Ticket + Visa +Insurance)
Luggage : 50 kg

Travel date

Dep 02 Aug (ሐምሌ 26,አርብ)
Ret 05 Aug (ሐምሌ 29,ሰኞ)

Dep 02 Aug (ሐምሌ 26,አርብ)
Ret 06 Aug (ሐምሌ 30,ማክሰኞ)

🤳 +251911072957
🤳 +251955000058
🤳+251970000470

የምናከብረውና የምንወደው እውቁ የኪነጥበብ ባለሙያ የሆነው የክቡር ዶ/ር አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) በጎፋ ዞን በገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ የደረሰውን ድንገተኛ የመ...
27/07/2024

የምናከብረውና የምንወደው እውቁ የኪነጥበብ ባለሙያ የሆነው የክቡር ዶ/ር አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) በጎፋ ዞን በገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ የደረሰውን ድንገተኛ የመሬት ናዳ አደጋ በቋሚነት ለመከላከልና ለወገኖቻችን አስቸኳይና ግዚያዊ ድጋፍ ለማድረግ እየተደረገ ያለውን ጥረት በመደገፍ የአንድ ሚሊዬን ብር በቼክ በመስጠት ያደረገውን ድጋፍ ድርጅታችን ያደንቃል። ሌሎችም ታዋቂና ባለሃብቶች እንዲሁም በተለያዩ የሙያ ዘርፍ ላይ ተሰማርተው የሚገኙ ወገኖቻችን በዚህ ዘመቻ ላይ ያለምንም ልዩነት ያሳዩትን ሰብአዊ ድጋፍ በእጅጉ እያደነቅንና ለተግባሩም ከፍ ያለ ምስጋናችንን በመግለጽ፥ የድርጅታችን ዋና ስራ አስኪያጅ የሆኑት አቶ ታሪኩ ኃብታሙ (ታታ አፍሮ) ከአርቲስት ያሬድ ነጉ ( Yared Negu ) የቀረበላቸውን የሰብአዊ ድጋፍ ጥያቄ በመቀበል የድጋፉ ተባባሪ መሆናቸውን ስንገልጽ፥ ድርጅታችን “ራይት ዌይ” ወደፊትም ቢሆን ማህበራዊ ኃላፊነቶቹን ለመወጣት ቁርጠኛ መሆኑን በመግለጽ ነው።

ለህዝባችን መጽናናትን፣ ህይወታቸውም ላለፈ ምህረትን ያድልልን!!!

ኢትዮጵያ ከሀዘን ተላቃ በደስታና በሐሴት የምትፈካበት ዘመን ሩቅ አይደለም።

Right Way Tour and Travel

ጉዞ ወደ ኬንያ ሞምባሳበ75,000 ብር ብቻ ለጥንዶች (2 ሰው)በግል ለሚመጡ 40,000 ብር ብቻ (1 ሰው)☑️ ሶስት ቀን አዳር + ቁርስ☑️ ደርሶ መልስ የአየር ትኬት☑️ Nyali beach...
12/07/2024

ጉዞ ወደ ኬንያ ሞምባሳ

በ75,000 ብር ብቻ ለጥንዶች (2 ሰው)
በግል ለሚመጡ 40,000 ብር ብቻ (1 ሰው)

☑️ ሶስት ቀን አዳር + ቁርስ
☑️ ደርሶ መልስ የአየር ትኬት
☑️ Nyali beach, Pirates and bamburi beaches ጉብኝት

የትኬት ሽያጭ ቀናቶች July 1O - 20, 2024 ብቻ!
የጉዞ ቀናቶች July 10 - AUGUST 31, 2024 ባሉት ቀናቶች።

ለበለጠ መረጃ
Contact Us
+251 9 11 07 29 57
+251 9 55 00 00 89

Right Way Tour & Travel (ከኛ ጋ ይጓዙ)

የሙዚቃው ንጉሥ የክብር ዶ/ር ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ዱባይ በሚገኘው በግዙፉ Coca-Cola Arena ታሪካዊ የሆነውን የሙዚቃ ዝግጅቱን ሰኔ 23/2016 ዓ.ም (June 30) ያቀር...
28/06/2024

የሙዚቃው ንጉሥ የክብር ዶ/ር ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ዱባይ በሚገኘው በግዙፉ Coca-Cola Arena ታሪካዊ የሆነውን የሙዚቃ ዝግጅቱን ሰኔ 23/2016 ዓ.ም (June 30) ያቀርባል። በዚህ ዝግጅት ላይ ለመታደም የአርቲስቱ አድናቂዎች ከተለያዪ የዓለማችን ክፍሎች ከሳምንት በፊት ወደ ዱባይ ተጉዘዋል። ከኢትዮጵያም በርካታ የአርቲስቱ አድናቂዎች በድርጅታችን Right Way Consultancy በኩል የቪዛና የተለያዩ ለጉዞ የሚያስፈልጋቸውን ጉዳዮች በማስፈጸም ወደ ዱባይ ተጉዘዋል።

በዚህ ታሪካዊ ኮንሰርት ላይ ለመታደም በድርጅታችን Right Way Consultancy በኩል ጉዳያችሁን ላስፈጸማቹ ውድ ደንበኞቻችንና ለመላው የአርቲስቱ አድናቂዎች ብሎም ለክብር ዶ/ር አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን የተሳካ የስራ ጊዜና መልካም ቆይታን ድርጅታችን ሲመኝላቹ፥ ድርጅታችን በጉዞው በኩል ተሳታፊ በመሆኑ የተሰማውን ኩራት በመግለጽ ነው።


✈️

18/06/2024

11 ቀናቶች ብቻ ቀረው….🎶🎶🎶

ዱባይ በሚገኘው በግዙፉ የኮካ ኮላ አዳራሽ (COCA-COLA ARENA) ውስጥ June 30 (ሰኔ 23/2016 ዓ.ም) የሚካሄደውን የቴዲ አፍሮን ታሪካዊ ኮንሰርት ለመታደም አድናቂዎቹ ከተለያዩ ሀገራት እንቅስቃሴ እያደረጉ ይገኛሉ። በዚህ ግዙፍ አዳራሽ ውስጥ ቴዲ አፍሮ ስራውን ሲያቀርብ ከምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚው አርቲስት ነው የሚሆነው። በዚህ ታሪካዊና ግዙፍ ኮንሰርት ላይ ከኢትዮጵያ ሄደው መታደም ለሚፈልጉ በሙሉ እነሆ መልካም ዜና አለን!!!

ዋጋው 70,000 (70 ሺ) ብር ብቻ ነው።

ፓኬጆች!

ሶስት ቀን በዱባይ ቆይታ፣ የመኝታ፣ የቁርስ፣ የአየር ትኬት ደርሶ መልስና የአራት ቀን ቪዛ ብሎም የኮንሰርት መግቢያ ትኬቶችን ያካትታል።

የVIP እና የVVIP ፓኬጆችም አሉን።

ለበለጠ መረጃ

0911072957 (Tata Afro)
0970000470
0955000058

Right Way Consultancy Right Way Tour & Travel Right Way Ticket Office If u need to get all in one the right place is Rig...
28/10/2023

Right Way Consultancy
Right Way Tour & Travel
Right Way Ticket Office

If u need to get all in one the right place is Right Way Consultancy

Address

Addis Abeba Megenagna
Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Right Way Consultancy posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share

Category