ሚሽሬ ሀይኪንግ Mishire Hiking

ሚሽሬ ሀይኪንግ Mishire Hiking ሚሽሪያ ሃይኪንግ አርባምንጭ

ጉብኝት
ሀገርን እንወቅ
የእግር ጉዞ
📞 0912666317
(1)

ሰላማዊ በሆነችው 40 ምንጭ ውብ ምሽት እናሳልፍ ?   የሚሽሬ ቤተሰብ አንድ አዳር ውብ በሆነው 40 ምንጭ ደን 👌❤በቅርቡ ቆንጆ ጊዜ ውብ ምሽት
14/09/2024

ሰላማዊ በሆነችው 40 ምንጭ ውብ ምሽት እናሳልፍ ?
የሚሽሬ ቤተሰብ አንድ አዳር ውብ በሆነው 40 ምንጭ ደን 👌❤
በቅርቡ ቆንጆ ጊዜ ውብ ምሽት

13/09/2024

እንኳን ለ 2017 አመተ ምህረት በሰላም አደረሳችሁ ቤተሰብ በጣም በቅርቡ የአዲሱን አመት ጅማሮ ጉዞ ...
እስከዚያው እወዳችኋለሁ❤❤

በፕሮግራም መደራረብ ምክንያት ጉዞዋችንን ማጠፋችንን ልንገልፅላችሁ እንወዳለን ❤🙏
11/06/2024

በፕሮግራም መደራረብ ምክንያት ጉዞዋችንን ማጠፋችንን ልንገልፅላችሁ እንወዳለን ❤🙏

ያለን ጥቂት ቦታ ነው እንዳያመልጥዎ
05/06/2024

ያለን ጥቂት ቦታ ነው
እንዳያመልጥዎ

ምዝገባው ተቀጣጥሏል
ከሚሽሬ ሀይኪንግ ጋር ተወዳጁን ጉዞ ወደ ዳውሮ ዞን

28/05/2024
ምዝገባው ተቀጣጥሏል ከሚሽሬ ሀይኪንግ ጋር ተወዳጁን ጉዞ ወደ ዳውሮ ዞን
27/05/2024

ምዝገባው ተቀጣጥሏል
ከሚሽሬ ሀይኪንግ ጋር ተወዳጁን ጉዞ ወደ ዳውሮ ዞን

🌄🚐ጉዞ ወደ ዳውሮ ዞን ጨበራ ጩርጩራ 📆የጉዞ ቀን: ከሰኔ 7 _9⌚️ የቆይታ ጊዜ: ሁለት ምሽት እና 3 ቀናት 💵 ጥቅል ዋጋ  3899             ለጥንዶች 7498🦶መነሻ ቦታ፡አርባ ም...
10/05/2024

🌄🚐ጉዞ ወደ ዳውሮ ዞን ጨበራ ጩርጩራ
📆የጉዞ ቀን: ከሰኔ 7 _9

⌚️ የቆይታ ጊዜ: ሁለት ምሽት እና 3 ቀናት

💵 ጥቅል ዋጋ 3899
ለጥንዶች 7498

🦶መነሻ ቦታ፡አርባ ምንጭ ቱሪስት ሆቴል

⏰መገናኛ ሰዓት 11:00 መነሻ ሰዓት 11:30

የጉዞው ወጪ የሚያካትተው👇

🚌ትራንስፖርት ቱሪስት ስታንዳርድ (ኮስተር ባስ)

🍕🥘🍱ቁርስ ፣ ምሳ ፣ እራት ፣ ×3

🔥🐐የካንፋየር ምሽት ሁለቱንም ምሽቶች (የፍየል ጥብስ)

💧የታሸገ ውሃ

⛺️🛖 (ድንኳን) ለሁለት ምሽት

🧾የፓርክ የመግቢያ ዋጋ

🚶የአስጎብኚ

👮‍♂👨‍✈️የፓርክ ጠባቂ

📸የፎቶግራፍ

⚽️🏐🤽‍♂🏅🏆የተለያዩ ጌሞችና ሽልማቶች

ለበለጠ መረጃ

☎️☎️☎️+251929372436
🤳🤳🤳+251912666317
Ermi GamoErmi GamoErmi Gamo

03/05/2024
ሰላም ቤተሰብ በፍላጎታቹ መሰረት መተናልጉዞ ወደ  🐘🦣 ፣ ጨበራ ጩርጩራ ብሄራዊ ፓርክ በቅርብ ቀን
03/05/2024

ሰላም ቤተሰብ በፍላጎታቹ መሰረት መተናል
ጉዞ ወደ 🐘🦣
፣ ጨበራ ጩርጩራ ብሄራዊ ፓርክ

በቅርብ ቀን

ሰላም ቤተሰብ ጋሞ ዞን ካምባ ወረዳን እንጎበኝ
27/04/2024

ሰላም ቤተሰብ
ጋሞ ዞን ካምባ ወረዳን እንጎበኝ

የሚሽሬ ሀይኪንግ ወዳጆች በሰጣችሁት አስተያየት መሰረት ሎጎዋችንን ቀይረናል    🙏እናመሰግናለን
08/04/2024

የሚሽሬ ሀይኪንግ ወዳጆች በሰጣችሁት አስተያየት መሰረት ሎጎዋችንን ቀይረናል

🙏እናመሰግናለን

  ❤💛🖤ጋሞ ዞን ምራብ አባያ ወረዳ ሰማይ ሥር በመጋቢት 29 ደምቀን እንውላለን! በመጋቢት 29 ዕለተ እሁድ ✍️ዊሬ ፏፏቴ፣ ✍️የአፍሪካ ካርታ ቅርፅ ያለው ዶኔ ኤሌ አባ ፣✍️ጊዲቾ ደሴት መ...
02/04/2024

❤💛🖤
ጋሞ ዞን ምራብ አባያ ወረዳ ሰማይ ሥር በመጋቢት 29 ደምቀን እንውላለን!

በመጋቢት 29 ዕለተ እሁድ
✍️ዊሬ ፏፏቴ፣
✍️የአፍሪካ ካርታ ቅርፅ ያለው ዶኔ ኤሌ አባ ፣
✍️ጊዲቾ ደሴት መዳረሻዎቻችን ናቸው

ከሚሽሬ ሀይኪንግ Mishire Hiking ጋር ቀናችንን ውብ አድርገን እናሳልፋለን። የጀልባ ጉዞ ወደ ጊዲቾ ደሴት
የዋና ፕሮግራም ዊሬ ፏፏቴ ላይ ልዩ የፎቶ እና ታሪክን በጥልቀት ከጋሞ አባቶች እግር ስር ተቀምጠን የምንሰማበት የአብሮነት ጊዜን እጅግ በጣም ድንቅ በሆኑው የአፍሪካ ካርታ ቅርፅ ያለውን 'ዶኔ ኤሌ አባ'ን ተዟዙረን እየጎበኝን በጥልቀት እናስቃኛለን!

ቶሎ ይመዝገቡ ያሉን ቦታዎች ውስን ናቸው።

በዚህም ዞናችንን የማስተዋወቅ ሀላፊነታችንን እንወጣለን!

ሚሽሬ ሀይኪንግ Mishire Hiking


📞+251912666317

ከ ፎቶ ማህደር
09/02/2024

ከ ፎቶ ማህደር

ከፎቶ ማህደር
09/02/2024

ከፎቶ ማህደር

Address

Arbaminch
Arba Minch'
4400

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሚሽሬ ሀይኪንግ Mishire Hiking posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ሚሽሬ ሀይኪንግ Mishire Hiking:

Videos

Share

Category