Ethiopiangobgnu.com

Ethiopiangobgnu.com Ethiopiangobgnu.com is a website dedicated to promoting Ethiopia's local as well as international tourism. Visit our website for more information.

19/08/2023
CBE-birr, A smart choice! ❤
07/04/2023

CBE-birr, A smart choice! ❤

Click to read this and more articles about Ethiopia and Ethiopians!💚💛🧡

What to visit in Addis Ababa?Where to eat?Where to buy gifts from? Accommodation service providers?You will find everyth...
07/04/2023

What to visit in Addis Ababa?
Where to eat?
Where to buy gifts from?
Accommodation service providers?
You will find everything you need in this article! ❤

Click to read this and more articles about Ethiopia and Ethiopians!💚💛🧡

Ethiopian wedding dresses collected from all over the internet!  ❤
07/04/2023

Ethiopian wedding dresses collected from all over the internet! ❤

Click to read this and more articles about Ethiopia and Ethiopians!💚💛🧡

07/04/2023

Click to read this and more articles about Ethiopia and Ethiopians!💚💛🧡

"መማር ነው የምፈልገው አልሮጥም ስትል" ስፖርት አስተማሪዋ በግድ አስሩጦ ለዚህ ያበቃትየትግራይ እንዳመስቀል ተወላጅ እንቁ አትሌታችን ለተሰንበት ግደይ!❤
30/12/2022

"መማር ነው የምፈልገው አልሮጥም ስትል" ስፖርት አስተማሪዋ በግድ አስሩጦ ለዚህ ያበቃት
የትግራይ እንዳመስቀል ተወላጅ እንቁ አትሌታችን ለተሰንበት ግደይ!❤

Click to read this and more articles about Ethiopia and Ethiopians!💚💛🧡

27/12/2022

Click to read this and more articles about Ethiopia and Ethiopians!💚💛🧡

Ethio Quiz Challengeስለ ሀገሮት ያሎትን እውቀት ድህረገጻችን ላይ በተዘጋጀው የፈተና ጫወታ በመሳተፍ እየተዝናኑ ያሳዩጫወታው 10 የተለያዩ ምድቦች ያሉት ሲሆን እያንዳንዱ ምድብ ደ...
03/12/2022

Ethio Quiz Challenge

ስለ ሀገሮት ያሎትን እውቀት ድህረገጻችን ላይ በተዘጋጀው የፈተና ጫወታ በመሳተፍ እየተዝናኑ ያሳዩ

ጫወታው 10 የተለያዩ ምድቦች ያሉት ሲሆን እያንዳንዱ ምድብ ደግሞ ሰባት ሰባት የምርጫ ጥያቄዎች አሉት!
የአንዱን ምድብ ጥያቄዎች ሰርቶ ለመጨረስ 2 ደቂቃ ከ30 ሰከንድ ይሰጣል!

አንድ ጊዜ "Start Quiz" የሚለውን ከተጫኑ ጥያቄዎቹን በተሰጠው ሰአት ውስጥ ፈጥኖ ጨርሶ ማስረከብ ግድ ሲሆን አለበለዚያ 0/7 አውቶማቲካሊ ይሰጣል!

የአንድን ምድብ ጥያቄዎች ከአንድ ጊዜ በላይ መስራትም አይቻልም::

ይህ የመጀመርያ ዙር ውድድር ሲሆን የሁሉም ውድድሮች ውጤቶች እየተደመሩ ይሄዳሉ!
(ሁለት እና ከዛ በላይ ሰዎች እኩል ውጤት ካመጡ የሚለዩት ፈተናውን ባስረከቡበት ሰአት ይሆል)

በዚህ ዙር ከፍተኛው አስቆጣሪ 64/70 ነው ያመጣው, ውድድሩ ግን አሁንም እንደቀጠለ ነው!

ከቀጣዩ ዙር ጀምሮ ከፍተኛ ውጤት ያስቆጠሩ 5 ተሳታፊዎችን የመሸለም እቅድ አለን!

የቀጣዩ ዙር ጥያቄዎች ሲለቀቁ የዚህኛው ዙር መልሶች ከነማብራርያቸው ይፋ ይሆናሉ!

በውድድሩ ለመሳተፍ የሚያስፈልገው Emailን ተጠቅሞ አካውንት መክፈት ብቻ ነው!

22/11/2022

Africa needs to say NO MORE! ❤

12/11/2022

Tariku Gankisi - ft Jeli Gamo - Saro Gamo - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)Ethiopian Muisc: New Ethiopian Music Video From Tariku Gankisi ftJeli Ga...

25/10/2022

Artist: Samon (Samuel Teferi)Executive Producer: Amen Adane (IMSOLACED)Director / Editor: Robel BirhanuCreative Director & Production Manager : Kirubel Bacha...

25/10/2022

Artist Kassmasse Feat. ProtojeProduced by Dawit Biru, Uno, Dagi Mixed by Dawit BiruMastered by Kenny AllenDirector: Maranata TegegneProducer: Guta Wakuma Chi...

24/10/2022

Click to read this and more articles about Ethiopia and Ethiopians!💚💛🧡

22/10/2022

Sho-Jo-Ji
90s Ethiopian kids loved this one! ❤❤❤

Good luck! ❤❤❤ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
02/10/2022

Good luck! ❤❤❤ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሰን! ❤❤❤ #2015   Ethiopiangobgnu.com
26/09/2022

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሰን! ❤❤❤
#2015
Ethiopiangobgnu.com

06/09/2022

Ethiopian raw meat dish! ❤😋
31/08/2022

Ethiopian raw meat dish! ❤😋

Arba Minch, a place worth a visit! ❤
22/08/2022

Arba Minch, a place worth a visit! ❤

22/08/2022

Like our page to read interesting articles about Ethiopia! ❤

እንኳን አደረሰን!    Like our page. ❤
19/08/2022

እንኳን አደረሰን!

Like our page. ❤

እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በ1966 አዲስ አበባ ተወልደው በሀገራችን በነበረው መፈንቅለ መንግስት የታሪክ ሊቅ እና በጊዜው የነበረው የሽግግር ፓርላማ አባል ከነበሩት አባታቸው አቶ ጌታቸው ...
19/08/2022

እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በ1966 አዲስ አበባ ተወልደው በሀገራችን በነበረው መፈንቅለ መንግስት የታሪክ ሊቅ እና በጊዜው የነበረው የሽግግር ፓርላማ አባል ከነበሩት አባታቸው አቶ ጌታቸው ሃይሌ ጋር በመሰደድ በልጅነታቸው ከሀገር የወጡት ፕሮፌሰር ሶስና የመጀመርያውን "solid acid fuel cell" በመፈብረክ የሚታወቁ ሲሆን በChicago northwestern ዩኒቨርስቲ የማቴሪያል ሳይንስ እና ኢንጂነሪንግ ፕሮፌሰር ናቸው!!

የዘር ሀረጋቸው ከኢትዮጵያ የሚመዘዝ ሆነው በዜግነት ግን አሜሪካዊ የሆኑ ብዙ ምሁራን አሉ, አብዛኞቹም
አጅግ ስኬታማ የሆኑና በተሰማሩበት ዘርፍ አንቱታን ያተረፉ ናቸው!
ከነዚህ ምሁራን ውስጥ ስምንቱን እንመልከት እስኪ. . .

https://ethiopiangobgnu.com/blogs.php?blog=Top%208%20Ethiopian-American%20scientists&ID=257&blogs=

ይህቺ እልፍነሽ ሀደራ የምትባለው ታዋቂ ተዋናይት ስትሆን በመዝናኛው አለም ስኬታማ ከሚባሉ ኢትዮጵያዊ-አሜሪካውያን ትመደባለች!አብዛኞቻችን ያወቅናት 2017 በተለቀቀው Baywatch ፊልም ላይ...
07/08/2022

ይህቺ እልፍነሽ ሀደራ የምትባለው ታዋቂ ተዋናይት ስትሆን በመዝናኛው አለም ስኬታማ ከሚባሉ ኢትዮጵያዊ-አሜሪካውያን ትመደባለች!
አብዛኞቻችን ያወቅናት 2017 በተለቀቀው Baywatch ፊልም ላይ እንደነ Dwayne Jhonson (The Rock) ያሉ ዝነኞች ጋር ስትተውን ነው!

አስኪ ሌሎችም በመዝናኛው አለም ያሉ ስኬታማ ኢትዮጽያዊ-አሜሪካውያንን አብረን እንመልከት. . .

https://ethiopiangobgnu.com/blogs.php?blog=10%20successful%20Ethiopian-Americans%20in%20the%20entertainment%20industry%20&ID=256&blogs=

Sirtana Takele - Swedih (ስወድህ) ft. Mulualem Takele
01/08/2022

Sirtana Takele - Swedih (ስወድህ) ft. Mulualem Takele

Ethiopian Music : Sirtana Takele ft. Mulualem Takele - Swedih | ስወድህ - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)Subscribe: http://goo.gl/vdthqbFacebook : h...

ማንንም ያላስቀየሙ በሁሉም የተወደዱ 12 ምርጥ ወጣት ኢትዮጵያዊ ዘፋኞች እና በዩትዩብ ከፍተኛ እይታ ያገኙላቸው ዘፈኖቻቸው!ማን ማን እንደሆኑ ለማወቅ ሊንኩን ይጫኑ! 😊ፔጃችንን like ማድረ...
31/07/2022

ማንንም ያላስቀየሙ በሁሉም የተወደዱ 12 ምርጥ ወጣት ኢትዮጵያዊ ዘፋኞች እና በዩትዩብ ከፍተኛ እይታ ያገኙላቸው ዘፈኖቻቸው!

ማን ማን እንደሆኑ ለማወቅ ሊንኩን ይጫኑ! 😊

ፔጃችንን like ማድረግ እንዳይረሱ! ❤

Top 12 Ethiopian musicians from the new generation, that got zero haters

እንኳን ደስ ያለን! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤
31/07/2022

እንኳን ደስ ያለን!
🇪🇹🇪🇹🇪🇹
❤❤❤

Address

Sikela
Arba Minch'

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopiangobgnu.com posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethiopiangobgnu.com:

Videos

Share


Other Tourist Information Centers in Arba Minch'

Show All