Erkab Tour & Travel

Erkab Tour & Travel ✧ የአገር ውስጥና የውጭ አገር ጉዞ ትኬት
✧ የመኪና ኪራይ
✧ የሆቴል Reservation
"መንገድዎን ያቅኑ ፤ ጫናዎን ያቅሉ!"

እነሆ መድኃኒትእርካብ የጉዞ ወኪል+251911730234
03/05/2024

እነሆ መድኃኒት
እርካብ የጉዞ ወኪል
+251911730234

በዓለ ሆሳዕናእርካብ የጉዞ ወኪል0911730234
28/04/2024

በዓለ ሆሳዕና
እርካብ የጉዞ ወኪል
0911730234

ኢድ ሙባረክእርካብ የጉዞ ወኪል0911730234
10/04/2024

ኢድ ሙባረክ
እርካብ የጉዞ ወኪል
0911730234

ደሴ ላይ ደሴ ላይእርካብ የጉዞ ወኪል0911730234
03/04/2024

ደሴ ላይ ደሴ ላይ
እርካብ የጉዞ ወኪል
0911730234

እርካብ የጉዞ ወኪል0911730234
28/03/2024

እርካብ የጉዞ ወኪል
0911730234

28/03/2024
ልዑል ዓለማየሁ ቴዎድሮስእርካብ የጉዞ ወኪል0911730234
26/03/2024

ልዑል ዓለማየሁ ቴዎድሮስ
እርካብ የጉዞ ወኪል
0911730234

የኢትዮጵያእርካብ የጉዞ ወኪል0911730234
17/03/2024

የኢትዮጵያ
እርካብ የጉዞ ወኪል
0911730234

ልበ ንጹሐን
17/03/2024

ልበ ንጹሐን

15.5K likes, 570 comments. ““dont forget my face!” an Amhara father asks for kisses after buying his son shirts from the local market🥹 In Amhara culture, kissing the knees of elders is a sign of respect and adoration❤️🦅”

Visit TigrayErkab Travel agent0911730234
13/03/2024

Visit Tigray
Erkab Travel agent
0911730234

መልካም የጾም ጊዜ!እርካብ የጉዞ ወኪል0920425320
11/03/2024

መልካም የጾም ጊዜ!
እርካብ የጉዞ ወኪል
0920425320

መልካም የጾም ጊዜ!እርካብ የጉዞ ወኪል0911730234
11/03/2024

መልካም የጾም ጊዜ!
እርካብ የጉዞ ወኪል
0911730234

የጣይቱ ልጆችእርካብ የጉዞ ወኪል0911730234
08/03/2024

የጣይቱ ልጆች
እርካብ የጉዞ ወኪል
0911730234

የድል ትውልድእርካብ የጉዞ ወኪል0911730234
05/03/2024

የድል ትውልድ
እርካብ የጉዞ ወኪል
0911730234

ዐድዋ! ዋ!
02/03/2024

ዐድዋ! ዋ!

ካህኔ : የሚኖረው ለኔእርካብ የጉዞ ወኪል0911730234
24/02/2024

ካህኔ : የሚኖረው ለኔ
እርካብ የጉዞ ወኪል
0911730234

አርቲስት ጌታቸው ካሳ1936 - 2016እርካብ የጉዞ ወኪል
22/02/2024

አርቲስት ጌታቸው ካሳ
1936 - 2016
እርካብ የጉዞ ወኪል

አዲስ አበባ ቤቴ ፤ አዲስ አበባ ቤቴእርካብ የጉዞ ወኪል0911730234
20/02/2024

አዲስ አበባ ቤቴ ፤ አዲስ አበባ ቤቴ
እርካብ የጉዞ ወኪል
0911730234

ትኬትዎን በቤትዎ!ጫናዎን ያቅሉ ፤ መንገድዎን ያቅኑ!እርካብ የጉዞ ወኪል0911730234
14/02/2024

ትኬትዎን በቤትዎ!
ጫናዎን ያቅሉ ፤ መንገድዎን ያቅኑ!
እርካብ የጉዞ ወኪል
0911730234

እርካብ የጉዞ ወኪልጫናዎን ያቅሉ ፤ መንገድዎን ያቅኑ!0911730234
07/02/2024

እርካብ የጉዞ ወኪል
ጫናዎን ያቅሉ ፤ መንገድዎን ያቅኑ!
0911730234

Erkab Travels+251911730234
25/01/2024

Erkab Travels
+251911730234

ለጋዜጠኛ ገነነ መኩሪያ እረፍተ ነፍስ ይስጥልን።ዕርካብ የጉዞ ወኪል+251911730234
24/01/2024

ለጋዜጠኛ ገነነ መኩሪያ እረፍተ ነፍስ ይስጥልን።
ዕርካብ የጉዞ ወኪል
+251911730234

እመት ሸዋ- የግል ዕይታጌታ በለጠ ( ደብረ ማርቆስ፣ ከውሰታ ወንዝ ዳር)   | ሙዚቃ ፖለቲካ እና ማሕበራዊ ክንውኖችን የመወሰን ከፍተኛ ጉልበት አለው፡፡ ይኽ የሚኾነው የሙዚቃ ሥራዎች የአን...
16/01/2024

እመት ሸዋ- የግል ዕይታ

ጌታ በለጠ ( ደብረ ማርቆስ፣ ከውሰታ ወንዝ ዳር)

| ሙዚቃ ፖለቲካ እና ማሕበራዊ ክንውኖችን የመወሰን ከፍተኛ ጉልበት አለው፡፡ ይኽ የሚኾነው የሙዚቃ ሥራዎች የአንድን አገር ፖለቲካዊ ሥርዓት ፣ማሕበራዊ መስተጋብሮች እና ታሪካዊ ሁነቶች በአግባቡ መፈተሽ እና መቃኘት ሲችሉ ነው፡፡ የአስቻለው ፈጠነ ዘፈኖች ታሪክን በሙዚቃ ማስተማር ላይ ትኩረታቸውን ያደረጉ ናቸው፡፡ግጥሞች ስለ ፍትህ፣ እኩልነት፣ ነጻነት አብዝተው ይጮኻሉ፡፡ ታሪክ ይናገራሉ፣ ትውልድ ያስተምራሉ፡፡ በእናትዋ ጎንደር እና ካሲናው ጎጃም የምናውቀው አስቻለው ፈጠነ ግሩም የሙዚቃ አልበም ይዞልን ብቅ ብሏል፡፡

የዛሬው ትኩረቴ “እመት ሸዋ” የተሰኘው ዘፈን ላይ ነው፡፡ መነሻችንን “እመት” ከሚለው ቃል ላይ እናድርግ፡፡ “እመት” የሚለውን ቃል አለቃ ደስታ ተክለወልድ “አመቤት፣ ገንሆይ፣ የአቶ አንጻር (ለወንድ አቶ እንደምንለው)” ብለው ይተረጉሙታል፡፡ በእኔ የትውልድ ቦታ “እመት” ማለት ሴት ስትጣራ “አቤት” ወይም “ወይ” ብሎ ለመመለስ የሚጠቀሙበት ቃል ነው፡፡ አባቴ ሲጠራኝ “አቤት” እንደምለው ሁሉ እናቴ ስትጠራን “እመት” እላለሁ፡፡ አስቻለው “እመት” የሚለውን ቃል የተጠቀመው “እመቤት” የሚል አቻ ትርጉም ፍለጋ ይመስላል፡፡ " እመት ሸዋ" በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ አይተኬ ሚና የነበራቸው የነገሥታት፣ መኳንንት፣ ጀግኖች አርበኞች እና የጥበብ ሰዎች መፍለቂያ የኾነችው ሸዋ ላይ ትኩረቱን ያደረገ ዘፈን ነው።

"እመት ሸዋን" ከዳር ቆመን አንመለከትም፣ ወደ ውስጥ እንዝለቅ፣ ሙዚቃውን እንስማ፣ የግጥሞችን ጭብጥ እንመርምር ፡፡ ትውፊትን፣ ታሪክን ለትውልድ ማሻገር የማንኛው ዜጋ አደራ ቢኾንም የኪነ ጥበብ ሰዎች ድርብ ኃላፊነት አለባቸው፡፡ ከዚኽ አንጻር አስቻለው ፈጠነ የተከተለው መንገድ “አበጀኽ” የሚያስብል ነው፡፡ “እመት ሸዋ” በሚለው ዘፈን ውስጥ የቀረቡ ስንኞች የአርበኝነት ታሪክን፣ አገር የመምራት ጥበብን እና አስተዋይነትን ለዛሬው እና ለመጭው ትውልድ ነጋሪ ናቸው፡፡ በእርግጥ የግጥም ደራሲዎቹ አሻግሬ ባዬ እና አስቻለው ፈጠነ ለታሪክ ንባብ ያላቸውን ቀና አተያይ በዘፈኑ ውስጥ በጉልኽ ይታያል። አሻግሬ ባዬ አደባባይ ባያውቀውም በግጥም ችሎታው እና በታሪክ አረዳዱ ግሩም ወጣት ነው፡፡ ዘፈናችሁ ውብ በኾኑ የዘፈን ግጥሞችን እንዲታጀቡ የምትፈልጉ ሰዎች ብትኖሩ ወጣት አሻግሬ ባዬን ማግኘት ብልሕነት ነው፡፡ አሻግሬ ባዬ ባለፈው ዓመት አንድ የግጥም መድበል ሊያሳትም የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየሰራ ነበር፣ ግን አልኾነም። የግጥም ጥራዙን በአደራ እኔ ዘንድ አስቀምጦ ሐገሬን እና ወገኔን እጠቅማለሁ ብሎ ያሰበውን መንገድ ተከትሏል።

እመት ሸዋን ካደመቁት ትቂት ስንኞች መካከል ትቂቶቹን እያነሳሁ ምልከታየን እና መረዳቴን ላቅርብ፣

“ምን ቋጥሯል ምን ይዟል ይኼ መቀነትሽ
ካለሁበት ኾኜ አካላቴ ሸዋ ባሰብኝ ናፍቆትሽ፡፡”

አስቻለው እመት ሸዋን በሰውኛ ዘይቤ “መቀነትሽ ምን ቋጥሯል?” እያለ የሸዋ ልጆች ምን እንዳቀዱ፣ ምንስ እንደጠነሰሱ ይጠይቃል፡፡ ይኼ ያላንዳች ምክንያት አልኾነም። በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ መንግሥታት መንበረ ሥልጣናቸው እና ፖሊሲያቸው እየተወደደ ወይስ እየተጠላ መኾኑን ለማወቅ " ሸዋ ምን አለ? "ብለው መጠየቅ ይቀናቸው ነበር። ዛሬ እኛም እንደ ዜጋ እንጠይቃለን “ሸዋዎች ኾይ፣ ልባችሁ ምን ቋጥሯል?፣ ሆዳችሁ ምን ይዟል?፣ ለዚች ምስጉን አገር ምን አስባችሁላታል? "ሸዋ ምን አለ?" የመሪውም የተመሪው ጥያቄ ነው።

“አፈወርቅ አልሰራሽ እግዜር ነው እንደኔ፣
ምነው ላንቺ

መልካም በዓልዕርካብ የጉዞ ወኪል0911730234
06/01/2024

መልካም በዓል
ዕርካብ የጉዞ ወኪል
0911730234

26/12/2023

Address

St Goerge
Bahir Dar

Telephone

+251920425320

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Erkab Tour & Travel posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Erkab Tour & Travel:

Share