Tigabu desta page

Tigabu desta page ምህረት የበዘለት ጥጌ

እንደ ስምህ በራከታችን ነህLittle Bereket has brought us a new blessing  | Bereket Lemma is one of the fruitful young ministers th...
03/06/2024

እንደ ስምህ በራከታችን ነህ

Little Bereket has brought us a new blessing

| Bereket Lemma is one of the fruitful young ministers that are emerging recently.

Earlier he said "I have come to Jember before the night breaks me before the night comes before me" he came with a wonderful song and blessed us. And now he has brought us an amazing grace that contains all the contents of worship with the title "Let us cross".

You can find the hymns in the links below.

Youtube 👇👇👇
https://youtube.com/channel/UC74rt_IEjmNYYFy99UZXvfw
Telegram 👇👇👇
https://t.me/bereketlemma
Facebook 👇👇👇
https://www.facebook.com/profile.php
Tiktok 👇👇
https://www.tiktok.com/

Crossing over to the one that has broken us.

ሰላም ለናንተ ይሁን 🙏በረከት ለማ እባላለሁ ፤ የኢየሱስ የመንግስቱ ወንጌል አገልጋይ ነኝ። በዚህ ቻናል ላይ ጌታዬን ካከበሩና ህዝቤን ከጠቀሙ ብዬ የማስባቸውን ዝማሬዎችና መልዕክቶች ...

አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪለልጃችን አሜን ፍቅረአብ ኤርቤቶ ላለፉት ወራት ሕፃን አሜን ፍቅረአብ በተለያዩ ሆስፒታሎች በልብ ሕመም ምክንያት የህክምና አገልግሎት ሲሰጣት ቆይቶ አሁን ሕመሙ ከአቅም ...
21/05/2024

አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ
ለልጃችን አሜን ፍቅረአብ ኤርቤቶ

ላለፉት ወራት ሕፃን አሜን ፍቅረአብ በተለያዩ ሆስፒታሎች በልብ ሕመም ምክንያት የህክምና አገልግሎት ሲሰጣት ቆይቶ አሁን ሕመሙ ከአቅም በላይ እየተባባሰ በመሄዱ እና አስጊ ደረጃ ላይ በመድረሱ የጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ቦርድ በአፋጣኝ ወደ ውጪ ሃገር ሄዳ እንድትታከም ወስኗል ። ለእዚህም እስከ 2.5 ሚሊዮን ብር እንደሚያስፈልግ ታውቋል ።

ወገኖች ሕፃን አሜን ፍቅረአብን ለመታደግ ሁላችንም የድርሻችንን እንወጣ!! የመልካምነት እጃቹን እንድትዘረጉ በፈጣሪ ስም እንጠይቃለን ።

ፍቅረ አብ ኤርቤቶ ( አባት )

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000085266911

ብርሃን ባንክ 1001027027984

ስልክ 0916187958
ለሌሎች እንዲደርስ እናድርግ!

24/12/2023

እግዝኣብሔርን በማፍራት ታበራኩ

ይህንን ቃለ-መጠይቅ ከተመለከትኩ በኃላ አንደበትን በአግባቡ አለመግራት ፣ እጅግ የበዛ ስሜታዊነትና አለመብሰልን እንዲሁም ትዕቢትን በዚህ ወጣት ዉስጥ አይቻለሁ ። የአገልግሎት ምንነት ካልገባ...
09/11/2023

ይህንን ቃለ-መጠይቅ ከተመለከትኩ በኃላ አንደበትን በአግባቡ አለመግራት ፣ እጅግ የበዛ ስሜታዊነትና አለመብሰልን እንዲሁም ትዕቢትን በዚህ ወጣት ዉስጥ አይቻለሁ ። የአገልግሎት ምንነት ካልገባን እና አባቶችን ለወንጌል የከፈሉት ዋጋ ምን ያህል እንደሆነ ካልተረዳን ይቅርታ መጠየቅ እንኳ በዚህ ደረጃ ይተናነቀናል !

ወንድማችን በዚህ ደረጃ ስሜታዊ ሆኖ እንዲናገር ያደረገው በቂ ምክንያት ቢኖር እንኳን ይህ ስለ አገልግሎት የሚከፈል ትንሹ መስዋዕትነት እንደሆነ መረዳት ያስፈልጋል ። ከጅምሩ አገልግሎት ሁሌም የተመቸ ይሆናል ብሎ መጠበቅ በራሱ ስህተት ነዉ ። ዝቅ ማለት ፣ ትህትና እና እራስን መግዛት የአገልጋዮች ዋነኛ መገለጫ መሆን አለባቸው ።

ሼር አርጉ ወገኖች  ተቃውሞአችሁን አሰሙ ዝም አትበሉ*********************************************** ‼ 👉“የሰዶም ሰዎች ግን ክፉዎችና በእግዚአብሔር ፊት እጅግ ኃ...
02/08/2023

ሼር አርጉ ወገኖች ተቃውሞአችሁን አሰሙ ዝም አትበሉ
***********************************************


👉“የሰዶም ሰዎች ግን ክፉዎችና በእግዚአብሔር ፊት እጅግ ኃጢአተኞች ነበሩ።”
— ዘፍጥረት 13፥13

👉“እግዚአብሔርም በሰዶምና በገሞራ ላይ ከእግዚአብሔር ዘንድ ከሰማይ እሳትና ዲን አዘነበ፤”
— ዘፍጥረት 19፥24
ግብረ ሰዶማዊነትን እቃወማለው 🙅‍♀️🙅‍♀️🙅‍♀️

☝️መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ግብረ-ሰዶማዊነት በዚህ መልክ ጋብቻን አስቀምጧል ።

👉 መጽሐፍ ቅዱስ ግብረ-ሰዶማዊነትን እንደ ኢ-ሞራላዊና ተፈጥሯዊ እንዳልሆነ ኃጢአት ይኮንናል። ሌዋውያን
18፡22 ግብረ-ሰዶማዊነትን እንደ ርኩሰት ይወስደዋል፣ እንደ ጸያፍኃጢአት። ሮሜ 1፡26-27 የግብረ-ሰዶማዊነት ሐሳብና ድርጊትንእንደ አሳፋሪ፣ ተፈጥሯዊ እንዳልሆነ፣ ሴሰኝነት፣ እና ወራዳነትአድርጎ ይገልጸዋል። አንደኛ ቆሮንቶስ 6፡9 እንደሚያስቀምጠውግብረ-ሰዶማውያን ርኩሶች ናቸው እናም የእግዚአብሔርን
መንግሥት አይወርሱም።

🤔ሁለቱም የግብረ-ሰዶማዊነት ሐሳብና
ድርጊቶች በመጽሐፍ ቅዱስ ተኮንነዋል፣ የግብረ-ሰዶማውያን“ጋብቻ” የእግዚአብሔር ፍቃድ አለመሆኑ ግልጽ ነው፣ እናም
በእውነቱ ኃጢአት ነው።

መጽሐፍ ቅዱስ ስለ በሚጠቅስበት ጊዜ ሁሉ፣ በወንድና በሴት መካከል ነው። በመጀመሪያ የተጠቀሰው ጋብቻ፣ ዘፍጥረት
2፡24፣ ሰው ወላጆቹን በመተው ከሚስቱ ጋር እንደሚተባበር ይገልጻል።
ጋብቻን በተመለከተ መመሪያ የሚሰጡ ምንባቦች፣ እንደ 1ቆሮንቶስ 7፡2-16 እና ኤፌሶን 5፡23-33 ያሉት፣ መጽሐፍ ቅዱስ
በግልጽ ያስቀመጠው ጋብቻ በወንድና በሴት መካከል መካሄዱንነው።

😥 እንደ መጽሐፍ ቅዱስ አባባል፣ ጋብቻ የሕይወት ዘመንኅብረት ነው፣ በወንድና በሴት መካከል፣ በቅድሚያ ቤተሰብን ለመገንባትና ለእዚያ ቤተሰብ አመቺ የሆነ አካባቢ ለመስጠት።
ሆኖም፣ መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ ይህንን የጋብቻ መረዳት ለመፈጸም ጥቅም ላይ የሚውል አይደለም።

የመጽሐፍ ቅዱስ የጋብቻ አተያይ
ሁለንተናዊ የሆነ የጋብቻ አተያይ ሆኗል፣ በእያንዳንዱ የሰዎች ሥልጣኔ፣ በዓለም ታሪክ ላይ። ታሪክ የግብረ-ሰዶማዊነትን ጋብቻ
ተቃውሞ ይሞግታል። ዘመናዊው ሃይማኖታዊ ያልሆነው ሥነ-ልቦና እውቅና እንደሰጠው ወንድና ሴት በሥነ-ልቦናም ሆነ በስሜት
የተፈጠሩት እርስ በርሳቸው እንዲቀባበሉ ነው።

ቤተሰብን በተመለከተ፣ የሥነ-ልቦና ሰዎች የሚሉት በወንድና በሴት መካከል
የሚደረግ ኅብረት፣ ሁለቱ ተጋቢዎች መልካም የሆነውን ጾታዊ ሚናቸውን እንዲወጡ ያስችላቸዋል፣ በተሻለ ስፍራ በመልካም
የተቀረጹ ልጆችን ለማሳደግ። ሥነ-ልቦና የግብረ-ሰዶማዊ ጋብቻን ተቃውሞ ይሞግታል። በተፈጥሮ/በአካል፣ ወንድና ሴት የተፈጠሩት
በግብረ-ሥጋ ግንኙነት አንድ ላይ “እንዲገጥሙ” መሆኑ ግልጽ ነው።

🤯በግብረሰዶማውያን-ሥጋ ግንኙነት “ተፈጥሯዊ” አሠራር ልጆችንለመውለድም ፣ በግልጽ የተቀመጠው ብቸኛ መንገድ በወንድና በሴት መካከል የሚደረግ የግብረ-ሥጋ ግንኙነት ነው ይሄንን ዓላማ የሚያሳካ።

☝️ተፈጥሮ የግብረ-ሰዶማዊነትን ጋብቻ ተቃውሞ ይሞግታል። ስለዚህ እኛም ኢትዮጵያን ግብረ ሰዶምን እንቃወማለን ።

16/12/2022

ቸር በይሆን በለ ምህራት እኔ ናበርኩ ከምጠፉት

መልካም እንስራ መልከምናት ማልሶ ይከፊለናል
25/05/2022

መልካም እንስራ መልከምናት ማልሶ ይከፊለናል

28/04/2022
15/04/2022


ሻሎም ወንድሜ አገልጋይ ዮናታን አክልሉ እንደምን አለህ? እኔ እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ በጣም ደህና ነኝ ። ለጊዜው ሰላምታዬን በዚህ ልቋጨውና ወደ ገደለው ልግባ።
እኔ በስደት በሚኖርበት ደቡብ አፍሪካ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራውያን ወንድሞችና እህቶች ከሰሞኑ ወደዚህ ስትመጣ አንተንም በአንተ የሚሰራውን የጌታን መንፈስ በማክበር እጁንም ልቡንም ከፍቶ በደስታ ተቀብሎሃል። በዚህ ደግሞ በእኔ በኩል ምንም አይነት ቅራኔ የለብኝም። ምክንያቱም በዚህ ዘመን እግዚአብሔር በኢትዮጵያ ምድር ሰው አስነሳልን ብሎ ስለ አንተ እግዚአብሔር ከመሰገኑት ሰዎች መካካል 1ኛው እኔው እራሴ ነበርኩ። ምክንያቱም በተደጋጋሚ እጅግ በጣም በጣፋጭና ልብ በሚነካ ደግሞም ትኩረትን በሚስብ በጣፋጭ ንግግሮችህ በመመሰጥ ተሰምቶ በማይጠገቡ ልብን በሚያቀልጡ መልእክቶችህ ደስ ብሎኝ ከሚያከብሩህ እና ከሚያደንቁህ መከከል ዋንኛው ነበርኩ። ለምሳሌ አንድ ጌዜ እንደዚህ ብለሃል "መሪ የሚጠቀመውን ሳይሆን የሚጠቅመውን" ነው የሚያሰላው ብለሃል። በሌላ ጊዜ ደግሞ ገንዘብ ስጡንና እንጸልይላችኋለን ስለሚሉ ነብያቶች እንድህ ብለህ ተሳልቀህባቸው ነበረ "የጆታን መንፈስ" የተመታ ይሁን ብለህ ነበረ። እኛም በንግግርህ ደስ ብሎን በለንበት ሆነን ዘለን አሜን ይመታ ብለን ተስማምተን ነበረ። ምክንያቱም እንደምነውቃው ጆታን ሳንቲም ሳይጎርስ ኳስ አይሰጥምና በዚህ ዘመን ደግሞ እንጀራ ከልበለን አንጸልይም የሚሉ ነውረኞችን የሚበቀል የተቀባ ሰው እግዚአብሔር አስነሳልን ብለን ደስ ብሎን ነበረ ። በዚህ አጋጣም ይህንን ስል ጸሎትን በገንዛብ የሚሸጡ ነውረኛ የሃሳት ነብያትን እና ዳንሳንና እና ጩፋን እና ደረሳን እና ጭሮን የመሳሰሉ "በት ሕዝቅኤል 13:-4 እንደሚናገረው እንደ እነርሱ ያሉትን ቀበሮዎችን እየደገፍኩ አይደለም ። ነገር ግን በእነዚያ መካካል አንተ የተለየ መረዳት ስላለብህ አንተን ከመክበር አንጸር ነው ይህንን ሃሳብ የሚሰጥህ። አንተ ግን ምን አደረክ? ስለምንስ ያን የመሰለ የእግዚአብሔርን መንግሥት አገልግሎት ትተህ እንደ ዴማስ አለምን መረጥክ? ለምን? ግን ለምን? አንድ የማይካድ እውነት በአንተ ላይ ወርዶ የነበረው የእግዚአብሔር ክብር የተለየ ነበር እኮ እግዚአብሔር በአንተ ልሰራ ያሰባውን ያን የሚያክለውን ብዙ ሺ ህዝብን ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊያፈልስ የነበረውን እንዴት ታጠፈዋለህ? የተናገርከውንስ መኖር አቅቶህ እነርሱ ያደረጉትን አንተ እንዴት ትደግማለህ? በጣም አዝኜአለሁ😭😭 አባቶቻችን በዘይት እየተቀቀሉ ወንጌልን አገለገሉ አንተ ግን ዘይትን እየቸረቸርክ በወንጌል ስም ትቀልዳለህ እንዴ? አፕሊ በቤተክርስቲያን ውስጥ? Chocolate በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ ይሸጥ? 😭😭😭😭😭😭😭 Oh my goodness!
የዛሬ ሶስት አመት ስለ አንተ እንደዚህ ብዬ ጽፌ ነበረ
" " ነው ብዬ ነበረ የጸፍኩት ። ገንዘባችንን ስንሰጥ ስለ አንተ ስንጸልይልህ የእውነት ከልባችን ነበረ። እኔ ግን አሁን ከሚታደርጋቸው ስህተት የተነሳ ሃሳቤን ቀይሬአለሁ። ይህን መልእክት የሚጽፍልህ ስለምጠላህ አይደለም ከስህተት እንድትመለስ ነው። ወንድሜ ዮኒ ልብህ እንደሚያውቀው አንተ የምታስተምረው መጽሐፍ ቅዱስ በዚህ ዙር በደቡብ አፍሪካ ያደረካው ስህተት ይደግፋል ብለህ ታምናለህ?
በመጀመሪያ ዙር ደቡብ አፍሪካ መጥተህ በኬብሮን ቤተክርስቲያን ስታገለግል ስለ ዘይት ሻጮች ምን ነበረ ያልከው? ታዲያ ሃሳብህን እና አቋምህን ምን አስቀየረህ? መጽሐፍ ቅዱስስ እያደረክ ያለሃውን ነገር ይደግፋል ወይ? መጽሐፍ ስነግረን "ለቤዛ ቀን የታተማችሁበትን ያን የእግዚአብሔርን መንፈስ አታሳዝኑ" ይለን የለም ወይ? የሚታገለግለው በእግዚአብሔር መንፈስ እስከሆነ ድረስ ለምን ለመንፈስ ቅዱስ መታዘዝ አቃተህ? በቤተክርስቲያን ውስጥ ዘይት፣አፕሊ፣ቾኮሌት፣የቃል ኪዳን ቀለበት ወዘታ ሸቀጣ ሸቀጥ በጨረታ መሸጣት አለበት ብለህ ታምናለህ? እንደ መጽሐፍ ቅዱስ አስተማር ይህንን ጥያቄ እንድትመልስልኝ በጌታ ፍቅር እጠይቀሃለሁ።
የሚናገለግለው ጥር ስለሆነ እንጅ "ለአቅርቦት እና ለእውቅና" አይደለም። ኢየሱስ አላስተማረንማ:- የቀደሙት አባቶቻችን ይህንን አልነገሩንማ :- አንተስ እንዴት ይህንን ነውር ትሰራለህ ?
በማቴዎስ ወንጌል ም4 ላይ ሰይጣን ኢየሱስን ስፈትናው
1ኛው በአቅርቦት ነበረ ። ከአርባ ቀን ጾምና ጸሎት ቦኋላ Christ በምድረበዳ ላይ ደክሞት፣ እርቦት እና ተጠምቶ ስመለስ አየና ድንጋይ ተሸክሞ መጣ እንድህ ነው ያለው የእግዚአብሔር ልጅ አይደለህም እንዴ ሁሉን ማድረግ ትችል የለም እንዴ እስክ ይህን ድንጋ #ዳቦ" አድርጋውና እራብህን አስታግስ ማለቱ ነው መልእክቱ። እስት አስባው ኢየሱ ድንጋዩን " #ዳቦ" መድረግ አይችልም እንዴ ? መልሱ "ይችላል" ነው። አይደለም ድንጋዩን ሰይሆን ሰይጠኑን እራሱ " #ዳቦ" መድረግ ይችላል። ግን ለምንድነው " #ዳቦ" ያላደረገው? አንድ ቃል ቢያወጣ እኮ በተራሮች ላይ የተከመረ ድንጋይ ሁሉ #ዳቦ" ይሆናል። ግን " #ዳቦ" ያላደረገበት ምክንያት አንድ ነው :- እሱም እኛኝ ተከታዮቹን ወይም ደቀመዛሙርቶቹን ሊያስተምረን ነው። ከእኔ የምቀበሉት ተልእኮ ነፍሳትን ለማዳን እንጅ #ለዳቦ" ወይም ለአቅርቦት እንዳያውሉት ነው ትምህርቱ።
2ኛው ፈተና በትራ መንግስት ወይም እውቅና ነው። አለምን ሁሉ ከሳየው ቦኋላ ስገድልኝ እና የምታየውን ግዛት ሁሉ ይህንን ብልጭልጯን አለም ለአንተ እሰጣሃለሁ ነው ያለው ሃሃ Christ አንተ እንዴት ትደፍረኛለህ? ይህ ሁሉ የሚታሳየኝ በእኔ እስትንፋስ የተፈጠሩ ነቸው እኮ ብሎ ዘራፍ ያዙኝ ልቀቁኝ እኔ ተደፈርኩኝ እያለ አቧራ አላስነሳም ለደቃመዝሙርቱ የትህትና ጥግ ነው ያስተማራቸው ።
's
የሚታስተምረው ወጣት በዚህ ጊዜ የአንተን አቋም እና ትምህርት የሚከተል ከሆነ እርግጠኛ ሆኜ ልንገርህ መልካም ወጣት ሊሆን በፍጹም አይችልም። አስባህም ይሁን ሳታስበው የወጣቱን ትኩረት ስባሃል። አሁን ግን ከመልካም ወጣትነት ወደ መጥፎ ወጣትነት ትውልዱ ሳይቀየር ከለህበት ስህተት ተመለስ ። ገንዘብን መውደድ የኃጢአት ሁሉ ሥር ነው። የሰበሰብከውን ሃብት ይዘህ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት አትሄድም ። የሰውን ህይወት አፍርሰህ የሚትገነባው ህንጻ ምንም ትርጉም አይሰጥም። ወደ ምእራባውያኑ ሃገር ብትሄድ ብዙ በከበረ ድንጋይ ያጌጡ በወርቅ የተለበጡ የቤተክርስቲያን ህንጻዎች ስፍር ቁጥር የላቸውም ። የዛሬ ትውልድ በእነዚያ ህንጻዎች አሁን ምን እያደረገ ነው? አንድአንዱ የጭፍራ እና የዘማውያን መዝናኛ ሆኗል ፣ አንድአንዱ ለሰይጣን መስዋዕት የሚቀርብበት መእከል ሆኗል። "ልዑል ሰው በሰራው አይኖርም" አይደለም የሚለው ቃሉ :- ስለዚህ ህንጸን ምክንያት በማድረግ ኢ- መጽሐፍ ቅዱሳዊ ተግባር ስትፈፍም እንደ ወንጌል አገልጋይ ዝም ብል ተጠያቅ ነኝ ። ስለዚህ ወደ ቀድሞ ማንነትህ ተመለስ። አሁን የጀመርከውን ንግድ ለነጋዴዎቹ ልቀቅላቸው። በቃ ተው በምድር ላይ ሺ አመት አትኖርም በተሰጣህ እድሜ እና እድል እግዚአብሔርን አክብረህ ብታልፍ ታተርፋለህ እንጂ አታጎድልም። ለልጆችህም በተጭበረበረ መንገድ የገነባሃውን ፎቅና ጤናማ ባልሆነ መንገድ ያመጣሃውን መኪና ከሚታወርሳቸው የጽድቅን ወንጌል ብታወርሳቸው ይሻላቸዋል።

እንግዲህ ይህ ወንድማዊ ምክሬ ነው ።

ወንድም :-
ምስጌ ነኝ ከጆሃንስበርግ

31/03/2022

ሁሉ የሆነው በጌታ ናው

ታበራኩበት

16/02/2022

የዘራሀዉን ታጭደለህ የሰጣሀዉን ትቃበለለህ

25/11/2021

እጮኛ ከየት አገኛለሁ ለምትሉ

03/11/2021

ትዝ ይለኛል

Address

Germiston
1401

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tigabu desta page posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Nearby travel agencies


Other Germiston travel agencies

Show All