Travel photos by niko

Travel photos by niko Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Travel photos by niko, Travel Company, A. A, Addis Ababa.

14/12/2023
12/10/2022
31/05/2021

አዝናኝ እና አስደሳች ጉዞ ለ ስድስት ተከታታይ ቀናት ወደ ውቢቱ ከተማ ኦሞ ስምጥ ሸለቆ
መነሻ ሰኔ 18/2013
መመለሻ ሰኔ 23//2013

ዓርብ ሰኔ 18 ከአዲስ አበባ -ሀዋሳ
መነሻ ከጠዋቱ 12 ሰዓት
በዚህ ቀን እምናከናውናቸው እና እምንጎበኛቸው መስህቦች
 ላንጋኖ
 ወንዶ ገነት
 ምሳ ሻሸመኔ
 አዳር ሀዋሳ
ቅዳሜ ሰኔ 19 ከሀዋሳ -አርባምንጭ
መነሻ ከጠዋቱ 1 ሰዓት
በዚህ ቀን እምናከናውናቸው እና እምንጎበኛቸው መስህቦች
 ሀዋሳ ሀይቅ አሳ ገበያ
 ሀዋሳ አሞራ ገደል
 የዶርዜ ማህበረሰብ መንደር ጉብኝት
 ምሳ ወላይታ ሶዶ
 አዳር አርባምንጭ
እሁድ ሰኔ 20 ከአርባምንጭ -ጂንካ
መነሻ ከጠዋቱ 1 ሰዓት
በዚህ ቀን እምናከናውናቸው እና እምንጎበኛቸው መስህቦች
 የጫሞ ሃይቅ ጉብኝት
 በጫሞ ሀይቅ ላይ የጅልባ ጉዞ
 የኮንሶ ማህበረሰብ የመንደር ጉብኝት
 ምሳ ኮንሶ
 አዳር ጂንካ

ሰኞ ሰኔ 21 ከጂንካ - ቱርሚ
መነሻ ከጠዋቱ 1 ሰዓት
በዚህ ቀን እምናከናውናቸው እና እምንጎበኛቸው መስህቦች
 የሙርሲ ማህበረሰብ ጉብኝት
 የማጎ ብሔራዊ ፓርክ
 ሀመር ማህበረሰብ ጉብኝት
 የኢቫንጋዲ ጭፈራ
 ምሳ ጂንካ
 አዳር ቱርሚ
ማክሰኞ ሰኔ 22 ከቱርሚ -ኦሞ
መነሻ ከጠዋቱ 1 ሰዓት
በዚህ ቀን እምናከናውናቸው እና እምንጎበኛቸው መስህቦች
 የዳሰነች ማህበረሰብ ጉብኝት
 የኦሞ ወንዝ ጉብኝት
 ምሳ ቱርሚ
 አዳር አርባምንጭ
ረቡዕ ሰኔ 23 ከአርባምንጭ -አዲስ አበባ
መነሻ ከጠዋቱ 1 ሰዓት
በዚህ ቀን እምናከናውናቸው እና እምንጎበኛቸው መስህቦች
 የሀድያ ማህበረሰብ እና የሀድያ መንደር
 ምሳ ቡታጅራ
 ጢያ ትክል ድንጋይ

የጉዞ ዋጋ በሰው 5600 (አምስት ሺ ስድስት መቶ ) ብር ክፍያው እሚያካትተው የትራንስፖርት(የመኪና)፣ የታሸገ ውሀ ለ ስድስት ቀን፣የአስጎብኚ፣የፓርክ እንዲሁም የመንደር መግቢያ፣የሬንጀር(የፓርክ ጠባቂ) ከፍያ፣ የጀልባ አገልግሎት
በዚህ ታሪካዊ የጉብኝት ፕሮግራም ለመሳተፍ ፍላጎት ካለዎት ካዛንችስ ነጋ ሲቲ ሞል 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር M08 በኣካል በመምጣት እንዲሁም ዘወትር በስራ ሰአት 0911943133/0118359242 ይደውሉልን

ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ቀድመው ይመዝገቡ!!

Visit ethio coffi
16/04/2021

Visit ethio coffi

27/03/2020

S p

24/03/2020

Photos of travel at Nikita Niko

24/03/2020

Axum & hawzen

24/03/2020

Photos of travel at Nikita niko

Address

A. A
Addis Ababa
ADD

Telephone

+251913700513

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Travel photos by niko posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category