Dallo Dash Ethiopia Tour and Travel

Dallo Dash Ethiopia Tour and Travel My job is to tour Ethiopia.I will show you the whole of Ethiopia.If you want to visit Ethiopia,

ጉዞ ወደ ወንጪ ሀይቅ 🟤🟡🟠🌄 የካቲት 3 እሁድ ቀን ጉዞ ወደ ወንጪ ሀይቅ⛱⛱🏝🏝 ለመሄድ እንዘጋጅ!! ለአንድ ቀን ደረጃውን የጠበቀ ጉዞ  በ2500 ብር አስደናቂውን ወንጪ ሀይቅን ይጎብኙ።እሁ...
27/01/2024

ጉዞ ወደ ወንጪ ሀይቅ 🟤🟡🟠
🌄 የካቲት 3 እሁድ ቀን ጉዞ ወደ ወንጪ ሀይቅ⛱⛱🏝🏝 ለመሄድ እንዘጋጅ!! ለአንድ ቀን ደረጃውን የጠበቀ ጉዞ በ2500 ብር አስደናቂውን ወንጪ ሀይቅን ይጎብኙ።እሁድ ሙሉ ቀን።ፈጥነው ቦታ ይያዙ!!!🟡የማይረሳ ትርጉም ያለው ጊዜን ያሳልፉ!!!
ክፍያው የሚያካትተው
1. 🚌 የመኪና ደርሶ መልስ
2. 🍰 ቁርስ
3. 🍔 ምሳ
4. 🔴 የመግቢያ ክፍያ
5. 🟡 የአስጎብኚ
6. 📸 ፎቶ ስነ-ሥርዓት
7. 🚰 የታሸገ ውሃ
በዕለቱ የምንዝናናባቸው
♦️.👣 የእግር ጉዞ ወይም በፈረስ
♦️.🏝የባህር ዳር ላይ ሽርሽር
♦️.🚣‍♂በጀልባ ሀይቁን የማቋረጥ
♦️.🏇በፈረስ መጓዝ
♦️.🏊‍♀ ውሃ ዋና
♦️.,እና ሌሎችም።

⬇️ መያዝ እና ማድረግ የሚገቡን ነገሮች

☑️. 🎒በጀርባ የሚታዘል ቦርሳ
☑️. 🕶 የፀሐይ መነፀር
☑️. 🥾 መሬት የሚቆነጥጥ ጫማ
☑️. 🌧 የዝናብ ጃኬት መያዝ
☑️. 🩳👗 ተቀያሪ ልብስ
☑️. 🧢 ኮፍያ
ማሳሰቢያ
🚫 ከ15 ዓመት በታች እና ከባድ የሆነ የጤና ችግር ያለበት ሰው ባይመጣ መልካም ነው።ከዛ ውጭ ለሚዝናኑበት የማይጠገብ ነው።

🚫 ማስክ እና ሳኒታይዘር ግዴታ ነው።

💳🆔 መታወቂያ መያዝ እንዳንረሳ።

🚫 ክፍያው የፈረስ እና የጀልባ ክፍያ የማያካትት ሲሆን ከክፍያው ጋር ከተጠቀሱት ውጭ ያሉትን ማንኛውንም ወጭዎችን አያካትትም!!!
ንግድ ባንክ 1000194427698
አቢስንያ ባንክ 41117788
ገንዘብ ያስገቡትን በቴሌ ግራም መላኮትን እንዳይረሱ።
http://www.dallodashethiopiatour.com
https://www.facebook.com/DalloDashEthiopiaTourAndTravel
ለበለጠ መረጃ 0922747642/0911557079/ 0911168376 በቴሌግራም http://t.me/DallolDashEthiopiaTourAndTravel በሚለው ስብስብ ውስጥ Telegram (Group)ይቀላቀሉ።👋

04/01/2024
በማይታመን ዋጋ የአርባ ምንጭ ምርጥ ጉዞ!!4999 ብር።ጉዞ ወደ አርባ ምንጭና ጋሞ መንደር⛱⛱   ገራሚ እና የማይጠገብ የሆነ ጉዞ።ከቤተሰብ፣ከጓደኛ እንዲሁም ከልጆዎ ጋር የሚዝናኑበት!!! በ...
18/12/2023

በማይታመን ዋጋ የአርባ ምንጭ ምርጥ ጉዞ!!4999 ብር።
ጉዞ ወደ አርባ ምንጭና ጋሞ መንደር⛱⛱ ገራሚ እና የማይጠገብ የሆነ ጉዞ።ከቤተሰብ፣ከጓደኛ እንዲሁም ከልጆዎ ጋር የሚዝናኑበት!!! በ4999 በር ሁሉን ያሟላ ጉዞ!!
🌄ታሀሳስ27_28 እና 29 ለሶስት ቀን የሚቆይ ጉዞ በ 4999 ብር አስደናቂውን አርባ ምንጭን ይጎብኙ።አርብ ቅዳሜ እና እሁድ ሙሉ ቀን።ፈጥነው ቦታ ይያዙ!!!🟡የማይረሳ ትርጉም ያለው ጊዜን ያሳልፉ!!!ከከተማ ወጣ በሎ ዘና ማለት ለፈለገ ሰው የማይጠገብ ጉዞ! ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ቀድመው ቦታ ይያዙ።
ክፍያው የሚያካትተው
1. 🚌 የመኪና ደርሶ መልስ
2. 🥧 ቁርስ 3 ጊዜ
3. 🍔 ምሳ 3 ጊዜ
4. 🍲እራት 2 ጊዜ
5. 💵 የተለያዩ የመግቢያ ክፍያ
6. 🚣‍♂የጀልባ ጉዞ ሀይቅ ላይ(
7. 🏘 የመኝታ( ሆቴል) ወይም የቴንት
8. ☕️ ሻይ ቡና
9.🟡 የአስጎብኚ
10.📸 ፎቶ ስነ-ስርአት
11.🚰 ውሀ የታሸገ በቀን 3 ጊዜ ለሶስት
ቀን
የምንዝናናባቸው

♦️. የአዞ እርባታውን መጎበኘት
♦️.🏝 አርባ ምንጮጭ ላይ ሽርሽር
♦️.🚣‍♂ በጀልባ መዞር
♦️.🚣‍♂ፓራዳይዝ እና ሀይሌ ሪዞርትን መዝናናት
♦️.🌅 የአባያን ሀይቆች መጎብኘት
♦️.🏜 የጋሞ መንደርን መጎብኘት
♦️.🏊‍♀ ውሃ ዋና
♦️👣በትንሹ እግር ጉዞ
♦️.🤽የተለያዩ ጨዋታዎች
♦️.,እና ሌሎችም።

⬇️ መያዝ እና ማድረግ የሚገቡን ነገሮች

☑️. 🎒በጀርባ የሚታዘል ቦርሳ ሙቀት የሚሰጡ ልብሶች
☑️. 🕶 የፀሐይ መነፀር
☑️. መሬት የሚቆነጥጥ ጫማ
☑️. 🌧 የዝናብ ጃኬት መያዝ
☑️.👗 ተቀያሪ ልብስ
☑️. ኮፍያ
☑️.🩱 የዋና ልብስ

✳️ ሳይክል ያላቹህ ይዛቹህ መምጣት ትችላላቹህ።

ማሳሰቢያ

🚫 ማስክ እና ሳኒታይዘር ግዴታ ነው።
💳 መታወቂያ መያዝ እንዳንረሳ።ዝናብ ሊሆን ስለሚችል የዝናብ ልብስ መያዝ
🚫 ክፍያው ከተጠቀሱት ውጭ ያሉትን ማንኛውንም ወጭዎችን አያካትትም!!!
ለበለጠ መረጃ 0911557079/0911654761/ 0911168376 ይደውሉ።http://t.me/DalloDashEthiopiaTourAndTravel በሚለው ስብስብ ውስጥ(Group)ይቀላቀሉ።👋

16/12/2023

I wanna to go

08/11/2023

Who wants to visit Ethiopia? Come to Dallo Dash Ethiopia Tour.

ድንቅ ጥራት ያለው ለሲኒማ እና ለተለያዩ ፕሮግራሞች ለፎቶ ቤት ምርጥ  የሆነ።ሙሉ ዕቃው የተሟላ ከተገዛ እና 2 ወሩ አዲስ ነው።ከውጭ የመጣ።1, ሶስት ሌንስ2,አንድ ካሜራ3,አንድ ባትሪ4,አ...
05/08/2023

ድንቅ ጥራት ያለው ለሲኒማ እና ለተለያዩ ፕሮግራሞች ለፎቶ ቤት ምርጥ የሆነ።ሙሉ ዕቃው የተሟላ ከተገዛ እና 2 ወሩ አዲስ ነው።ከውጭ የመጣ።
1, ሶስት ሌንስ
2,አንድ ካሜራ
3,አንድ ባትሪ
4,አንድ ባትሪ ቻርጀር
5,አንድ ካሜራ ስታንድ
6,ካሜራ ባግ
7,ካሜራ ሶኬት
ማሳሰቢያ ገዢ ብቻ ይደውል።
0911557079
0922747642
ለማየት ቂርቆስ የገበያ ማዕከል E-53

02/08/2023

ምን አይነት ድንቅ መዝሙር አልበም ነው። መዝሙሩን የሰማችሁት ብቻ ይገባችኋል። የእውነት ይሄን መዝሙር መስማት አለባችሁ።ነፍስን፣ መንፈስን የሚያረሰርስ ድንቅ መልዕክቶች ያዘለ ከ12 አመታት ቆይታ በኋላ መዝሙሮቿን ለመስማት እንደናፈቅን ቆይተናል። እህታችን ዘማሪት ቤቲ ወልዴ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርክሽ ፀጋውን ያብዛልሽሸ። በጣም እንወድሻለን።
👇👇
ሙሉውን አዲሱን #ውሳኔዬ አልበም ከታች ባለው ቴሌግራም ሊንክ ታገኙታላችሁ

https://t.me/Wesaneyebot

https://www.youtube.com/channel/UCvKGpEihTi9Mn4WY6VrIYogዘላለምን የማታውቁት ካላቹህ አዝናለሁ።ቀጣዩ ተስፋ የተጣለበት የጥበብ ሰው።ወግ ያውቅበታል።ሰብስክራይብ...
09/12/2022

https://www.youtube.com/channel/UCvKGpEihTi9Mn4WY6VrIYog
ዘላለምን የማታውቁት ካላቹህ አዝናለሁ።
ቀጣዩ ተስፋ የተጣለበት የጥበብ ሰው።
ወግ ያውቅበታል።ሰብስክራይብ ብታደርጉት ትጠቀማላችሁ።

በZelalem Eshetu ትዩብ የተለያዩ አዝናኝ ግጥሞች አጫጭር ድራማዎች የታዋቂ ሰው ኢንተርቪ አዝናኝ ጭውውቶች ገጠመኞች ከካሜራ በስተጀርባ ያሉ ክስተቶች የተለያዩ የመዝናኛ መረጃዎችን ያገኙበ.....

በማይታመን ዋጋ የአርባ ምንጭ ምርጥ ጉዞ!!  ለማሚዮች የተዘጋጀ 4999 ብር።ጉዞ ወደ አርባ ምንጭና ⛱⛱   ገራሚ እና የማይጠገብ የሆነ ጉዞ።ከቤተሰብ፣ከጓደኛ እንዲሁም ከልጆዎ ጋር የሚዝናኑ...
22/07/2022

በማይታመን ዋጋ የአርባ ምንጭ ምርጥ ጉዞ!! ለማሚዮች የተዘጋጀ 4999 ብር።
ጉዞ ወደ አርባ ምንጭና ⛱⛱ ገራሚ እና የማይጠገብ የሆነ ጉዞ።ከቤተሰብ፣ከጓደኛ እንዲሁም ከልጆዎ ጋር የሚዝናኑበት!!! በ4999 ብር ሁሉን ያሟላ ጉዞ!!
🌄ከሐምሌ 29 እስከ ነሀሴ 1 ለሶስት ቀን የሚቆይ ጉዞ በ 4999 ብር አስደናቂውን አርባ ምንጭን ይጎብኙ።አርብ ቅዳሜ እና እሁድ ሙሉ ቀን።ፈጥነው ቦታ ይያዙ!!!🟡የማይረሳ ትርጉም ያለው ጊዜን ያሳልፉ!!!ከከተማ ወጣ በሎ ዘና ማለት ለፈለገ ሰው የማይጠገብ ጉዞ! ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ቀድመው ቦታ ይያዙ።
ክፍያው የሚያካትተው
1. 🚌 የመኪና ደርሶ መልስ
2. 🥧 ቁርስ 3 ጊዜ
3. 🍔 ምሳ 3 ጊዜ
4. 🍲እራት 2 ጊዜ
5. 💵 የተለያዩ የመግቢያ ክፍያ
6. 🚣‍♂የጀልባ ጉዞ ሀይቅ ላይ(
7. 🏘 የመኝታ( ሆቴል) ወይም የቴንት
8. ☕️ ሻይ ቡና
9.🟡 የአስጎብኚ
10.📸 ፎቶ ስነ-ስርአት
11.🚰 ውሀ የታሸገ በቀን 3 ጊዜ ለሶስት
ቀን
የምንዝናናባቸው

♦️. የአዞ እርባታውን መጎበኘት
♦️.🏝 አርባ ምንጮጭ ላይ ሽርሽር
♦️.🚣‍♂ በጀልባ መዞር
♦️.🚣‍♂ፓራዳይዝ እና ሀይሌ ሪዞርትን መዝናናት
♦️.🌅 የአባያን ሀይቆች መጎብኘት
♦️.🏊‍♀ ውሃ ዋና
♦️👣በትንሹ እግር ጉዞ
♦️.🤽የተለያዩ ጨዋታዎች
♦️.,እና ሌሎችም።

⬇️ መያዝ እና ማድረግ የሚገቡን ነገሮች

☑️. 🎒በጀርባ የሚታዘል ቦርሳ
☑️. 🕶 የፀሐይ መነፀር
☑️. መሬት የሚቆነጥጥ ጫማ
☑️. 🌧 የዝናብ ጃኬት መያዝ
☑️.👗 ተቀያሪ ልብስ
☑️. ኮፍያ
☑️.🩱 የዋና ልብስ

✳️ ሳይክል ያላቹህ ይዛቹህ መምጣት ትችላላቹህ።
#መነሻ ቦታችን ሸበሌ ሆቴል ሜክሲኮ ዓርብ ማለዳ 11:30
ማሳሰቢያ

🚫 ማስክ እና ሳኒታይዘር ግዴታ ነው።
💳 መታወቂያ መያዝ እንዳንረሳ።ዝናብ ሊሆን ስለሚችል የዝናብ ልብስ መያዝ
🚫 ክፍያው ከተጠቀሱት ውጭ ያሉትን ማንኛውንም ወጭዎችን አያካትትም!!!
ለበለጠ መረጃ ቂርቆስ የገበያ ማዕከል ጎራ ይበሉ።ወይም በነዚህ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ። 0911557079/0911654761/ 0911168376 ወይም በድረ ገፃችን
www.dallodashethiopiatour.com እና http://t.me/DalloDashEthiopiaTourAndTravel በሚለው የቴሌግራም ስብስብ ውስጥ(Group)ይቀላቀሉ።👋

በማይታመን ዋጋ የአርባ ምንጭ ምርጥ ጉዞ!! 5500 ብር።ጉዞ ወደ አርባ ምንጭና ⛱⛱   ገራሚ እና የማይጠገብ የሆነ ጉዞ።ከቤተሰብ፣ከጓደኛ እንዲሁም ከልጆዎ ጋር የሚዝናኑበት!!! በ5500 ብ...
22/07/2022

በማይታመን ዋጋ የአርባ ምንጭ ምርጥ ጉዞ!! 5500 ብር።
ጉዞ ወደ አርባ ምንጭና ⛱⛱ ገራሚ እና የማይጠገብ የሆነ ጉዞ።ከቤተሰብ፣ከጓደኛ እንዲሁም ከልጆዎ ጋር የሚዝናኑበት!!! በ5500 ብር ሁሉን ያሟላ ጉዞ!!
🌄ከሐምሌ 29 እስከ ነሀሴ 1 ለሶስት ቀን የሚቆይ ጉዞ በ 4999 ብር አስደናቂውን አርባ ምንጭን ይጎብኙ።አርብ ቅዳሜ እና እሁድ ሙሉ ቀን።ፈጥነው ቦታ ይያዙ!!!🟡የማይረሳ ትርጉም ያለው ጊዜን ያሳልፉ!!!ከከተማ ወጣ በሎ ዘና ማለት ለፈለገ ሰው የማይጠገብ ጉዞ! ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ቀድመው ቦታ ይያዙ።
ክፍያው የሚያካትተው
1. 🚌 የመኪና ደርሶ መልስ
2. 🥧 ቁርስ 3 ጊዜ
3. 🍔 ምሳ 3 ጊዜ
4. 🍲እራት 2 ጊዜ
5. 💵 የተለያዩ የመግቢያ ክፍያ
6. 🚣‍♂የጀልባ ጉዞ ሀይቅ ላይ(
7. 🏘 የመኝታ( ሆቴል) ወይም የቴንት
8. ☕️ ሻይ ቡና
9.🟡 የአስጎብኚ
10.📸 ፎቶ ስነ-ስርአት
11.🚰 ውሀ የታሸገ በቀን 3 ጊዜ ለሶስት
ቀን
የምንዝናናባቸው

♦️. የአዞ እርባታውን መጎበኘት
♦️.🏝 አርባ ምንጮጭ ላይ ሽርሽር
♦️.🚣‍♂ በጀልባ መዞር
♦️.🚣‍♂ፓራዳይዝ እና ሀይሌ ሪዞርትን መዝናናት
♦️.🌅 የአባያን ሀይቆች መጎብኘት
♦️.🏊‍♀ ውሃ ዋና
♦️👣በትንሹ እግር ጉዞ
♦️.🤽የተለያዩ ጨዋታዎች
♦️.,እና ሌሎችም።

⬇️ መያዝ እና ማድረግ የሚገቡን ነገሮች

☑️. 🎒በጀርባ የሚታዘል ቦርሳ
☑️. 🕶 የፀሐይ መነፀር
☑️. መሬት የሚቆነጥጥ ጫማ
☑️. 🌧 የዝናብ ጃኬት መያዝ
☑️.👗 ተቀያሪ ልብስ
☑️. ኮፍያ
☑️.🩱 የዋና ልብስ

✳️ ሳይክል ያላቹህ ይዛቹህ መምጣት ትችላላቹህ።
#መነሻ ቦታችን ሸበሌ ሆቴል ሜክሲኮ ዓርብ ማለዳ 11:30
ማሳሰቢያ

🚫 ማስክ እና ሳኒታይዘር ግዴታ ነው።
💳 መታወቂያ መያዝ እንዳንረሳ።ዝናብ ሊሆን ስለሚችል የዝናብ ልብስ መያዝ
🚫 ክፍያው ከተጠቀሱት ውጭ ያሉትን ማንኛውንም ወጭዎችን አያካትትም!!!
ለበለጠ መረጃ ቂርቆስ የገበያ ማዕከል ጎራ ይበሉ።ወይም በነዚህ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ። 0911557079/0911654761/ 0911168376 ወይም በድረ ገፃችን
www.dallodashethiopiatour.com እና http://t.me/DalloDashEthiopiaTourAndTravel በሚለው የቴሌግራም ስብስብ ውስጥ(Group)ይቀላቀሉ።👋

12/06/2022

What do you want Go?

20/05/2022

Our thing.

07/05/2022
03/05/2022
03/05/2022
tour be ቤት
14/03/2022

tour be ቤት

05/01/2022

Guzo wede Arba Minch Gamo Gofa

አርባ ምንጭ አይቀርም።Hiking and camping event in arbaminchጉዞ ወደ ውቧ አርባምንጭDates....January 14_16 2022(Friday ,Saturday, Sunday )...
02/01/2022

አርባ ምንጭ አይቀርም።
Hiking and camping event in arbaminch
ጉዞ ወደ ውቧ አርባምንጭ

Dates....January 14_16 2022(Friday ,Saturday, Sunday ).
የጉዞ ቀናት...ከጥር 6_8 2014(ዓርብ፣ቅዳሜ ፣እሁድ )

Meeting point...Mexico wabe sheble hotel.
መገናኛ ቦታ...ሜክሲኮ ዋቤ ሸበሌ ሆቴል።

Meeting day.....on January 14 morning 5:45am and 6:00am bus leaving .

መገናኛ ቀን...ዓርብ ጥር 6 ጠዋት 11:45 አና 12:00ሰዓት መንገድ የሚጀመርበት።

Camping cost 3999 per person for the full package
ጠቅላላ የጉዞ ወጪ...3999 ብር በሰው ።

Booking dates....up to January 10

የምዝገባ ቀናት....እስከ ማክሰኞ ጥር 2

Activities included....
ክንውኖች...
Camping with tents and staying in a lodge with best views.የድንኳንና የሎጅ አዳሮች ከውብ የከተማዋ እይታ ጋር።
Swimming in natural and swimming pool በተፈጥሮና በሰው ሰራሽ ገንዳ መዋኘት።
Cooking together በጋራ ማብሰል
Different games አዝናኝ ጨዋታዎች
Visiting unscko recorded landscapes and cultural villages (konso Newyork).
በቅርሥ የተመዘገቡ ባህሎች እና ተራራዋች መጎብኘት (ኮንሶ,ኒዮርክ)
Visiting and enjoying famous resorts around arbaminch( paradise loge and haile resorts arbaminch )ታዋቂ በሆኑ የአርባምንጭ ሪዞርቶች ጊዜ ማሣለፍ ።(ሀይሌ ሪዞት,ፓራዳዝ ሎጅ)
Visiting and having time at dorzy villages ውብ የሆነውን የዶርዜ ባህል እና መንደር መጎብኘት።
Hiking and forest walkየጫካ ውስጥ የእግር ጉዞ
Come and enjoy beautiful moments with us!
ይምጡና ከኛ ጋር ውብ ጊዜ ያሳልፉ!!
ለበለጠ መረጃ በ 0911557079/0911168376/0922747642 ይደውሉ።
https://t.me/DalloDashEthiopiaTourAndTravel

21/11/2021

Where you want go?

3 ቀን ቀረው ይመዝገቡጉዞ ወደ ሰከላ እና ዘንገና ሀይቅ⛱⛱   ገራሚ እና የማይጠገብ የሆነ ጉዞ 🌄ግንቦት 27-28 እና 29 ለሶስት ቀን የሚቆይ ጉዞ ወደ ሰከላ እና ዘንገና ሀይቅ⛱⛱🏝🏝 ለመ...
31/05/2021

3 ቀን ቀረው ይመዝገቡ
ጉዞ ወደ ሰከላ እና ዘንገና ሀይቅ⛱⛱ ገራሚ እና የማይጠገብ የሆነ ጉዞ
🌄ግንቦት 27-28 እና 29 ለሶስት ቀን የሚቆይ ጉዞ ወደ ሰከላ እና ዘንገና ሀይቅ⛱⛱🏝🏝 ለመሄድ እንዘጋጅ!!! ለሶስት ቀን ደረጃውን የጠበቀ ጉዞ በ 3999 ብር አስደናቂውን ሰከላ እና ዘንገና ሀይቅን ይጎብኙ።አርብ ቅዳሜ እና እሁድ ሙሉ ቀን።ፈጥነው ቦታ ይያዙ!!!🟡የማይረሳ ትርጉም ያለው ጊዜን ያሳልፉ!!!ከከተማ ወጣ በሎ ዘና ማለት ለፈለገ ሰው የማይጠገብ ጉዞ
ክፍያው የሚያካትተው
1. 🚌 የመኪና ደርሶ መልስ
2. 🥧 ቁርስ 3 ጊዜ
3. 🍔 ምሳ 3 ጊዜ
4. 🍲እራት 2 ጊዜ
6. 🚣‍♂የጀልባ ጉዞ ሀይቁ ላይ
7. 🏕 የድንኳን (Tent) መኝታ
8. ☕️ ሻይ ቡና
9. 🔴 የመግቢያ ክፍያ
10.🟡 የአስጎብኚ
11.📸 ፎቶ ስነ-ስርአት
12.🚰 ውሀ የታሸገ በቀን 3 ጊዜ ለሶስት
ቀን
የምንዝናናባቸው

♦️.🌈 የተለያዩ ፏፏቴዎችን መጎበኘት
♦️.🏝 የአባይ መነሻ ሰከላ ላይ ሽርሽር
♦️.🚣‍♂ ዘንገና ሀይቅን በጀልባ መዞር
♦️.🌅 የፉንግ ፉፏቴ ላይ መዝናናት
♦️.🏊‍♀ ውሃ ዋና ♦️🔥ማታ የእሳትዳርጨዋታcampfire
♦️.👣 በትንሹ የእግር ጉዞ
♦️.🤽የተለያዩ ጨዋታዎች
♦️.,እና ሌሎችም።

🛣 እግረ መንገድ የምናያቸው!!
📌 የደብረ ሊባኖስ ሸንተራራማ ተራሮችን
📌 የአባይ በረሀን( ህዳሴ ድልድይ)
📌 በፍቅር እስከ መቃብር መፀሐፍ ላይ ያሉትን አንዳንድ ታዋቂ ቦታዎችን እናያለን
📌 ደብረ ማርቆስ ላይ የአርበኞች ሀውልት መጎብኘት እና ፎቶ መነሳት
📌 የአባይ መነሻ ሰከላን እንጎበኛለን
📌 ዝነኛውን ዘንገና ሀይቅን እንጎበኛለን

✅ ማደሪያችን ዘንገና ሀይቅ ዳር ላይ ይሆናል።በዚህ ሀይቅ ላይ የማይረሳ ምሽት እናሳልፋለን።

⬇️ መያዝ እና ማድረግ የሚገቡን ነገሮች

☑️. 🎒በጀርባ የሚታዘል ቦርሳ
☑️. 🛏 ስለፒንግ ባግ (ብርድልብስ) ☑️.🧤🧥ሙቀት የሚሰጡ ልብሶች
☑️. 🕶 የፀሐይ መነፀር
☑️. 🥾 መሬት የሚቆነጥጥ ጫማ
☑️. 🌧 የዝናብ ጃኬት መያዝ
☑️. 🩳👗 ተቀያሪ ልብስ
☑️. 🧢 ኮፍያ
☑️.🩱 የዋና ልብስ

ማሳሰቢያ

🚫 ማስክ እና ሳኒታይዘር ግዴታ ነው።
💳 መታወቂያ መያዝ እንዳንረሳ።ዝናብ ሊሆን ስለሚችል የዝናብ ልብስ መያዝ
🚫 ክፍያው ከተጠቀሱት ውጭ ያሉትን ማንኛውንም ወጭዎችን አያካትትም!!!
ለበለጠ መረጃ 0911557079/0911654761/ 0922747642 ይደውሉ።http://t.me/DalloDashEthiopiaTourAndTravel በሚለው ስብስብ ውስጥ(Group)ይቀላቀሉ።👋

በሀገር ውስጥ ማንኛውኖም ጉዞ ከእኛ ጋር ያድርጉ።የእግር ሽርሽር ፣ጉብኝት እና ጉዞዎችን ልምድ ባላቸው አስጎብኝዎች ታግዘው ሀገሮዎን ይወቁ።ለበለጠ መረጃ 0911557079 0922747642 0911654761 ይደውሉ...

Address

Addis Ababa
251911557079

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dallo Dash Ethiopia Tour and Travel posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Dallo Dash Ethiopia Tour and Travel:

Share

Category