![የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ልደት በቤተልሔምቀርሜሎስ አስጉብኚ የ2015ዓ.ም የልደትን በዓል ምክንያት በማድረግ ወደ ኢየሩሳሌምና ግብፅ አገራት ጉዞ አዘጋጅተን በምዝገባ ላይ እንገናለን፡፡መ...](https://img5.travelagents10.com/490/955/113253724909554.jpg)
25/10/2022
የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ልደት በቤተልሔም
ቀርሜሎስ አስጉብኚ የ2015ዓ.ም የልደትን በዓል ምክንያት በማድረግ ወደ ኢየሩሳሌምና ግብፅ አገራት ጉዞ አዘጋጅተን በምዝገባ ላይ እንገናለን፡፡
መነሻ ቀን፡- ታህሳስ 27 ቀን 2015 መመለሻ ቀን፡- ጥር 8 ቀን 2015
በእስራኤል ጌታ የተወለደበት ቤተልሔም፣ የተሰቀለበት ቀራንዮ፣ 40 ቀንና 40 ሌሊት የፁመበጽና የፀለየበት ቀራንዮ እና ሌሎች በርካታ ቦታዎች ይጎበኛሉ፡፡
ልብ ይበሉ በግብፅ በ3 ቀናት ቆይታ ቅዱስ ዘይት የሚያፈሰውን የእመቤታእን ስዕለ አድኖ ጨምሮ ሌሎችም ገዳማት በካይሮ ይጎበኛሉ፡፡
ለበለጠመረጃ፡- 09272727 ወይም 0947212121 ይደውሉ