09/10/2023
አዲካ ቱር ኤንድ ትራቭል “Suzuki Dzire” ያለ ሹፌር ስለሚፈልግ ፍላጎት ያላቹ
ቦሌ ከኢድናሞል ዝቅ ብሎ ሳሮማርያ ሆቴል አጠገብ፣ አዲካ ህንጻ 2ኛ ፎቅ የሚከተሉትን ማስረጃዎች ዋናውን እና ቅጅ (ኮፒ) ይዛቹሁ በመምጣት ኮንትራት በመፈረም በእድሉ እንድትጠቀሙ ተጋብዛችኋል::
ማስረጃዎቹ፦
-ሊብሬ
-ኢንሹራስ
-TIN
- ንግድ ፈቃድ
-መታወቂያ
-ጉርድ ፎቶ (ብዛት 02)
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር
0920580023
0920580018
0913314453
0913615657
+251 11 672 2516 ~ ይደውሉ