Amen Jerusalem Tour & Travel

Amen Jerusalem Tour & Travel Our tour company has a wealth of experience in touring Israel, the Holy Land for over ten years.

07/04/2024

ሳምንት
/አደረሰን
ደብረ ዘይት ማለት የወይራ ዘይት የሚፈልቅበት ተራራ ማለት ነው። ይህም ከኢየሩስአለም በስተምስራቅ ካለው ከ ቄድሮስ ሸለቆ እራቅ ብሎ የሚገኝ እርዝመቱ 2ኪሎ ሜትር ከፍታው ደግሞ ከ ኢየሩስአሌም ከተማ በላይ 62 ሜትር ከፍታ ያለው ነው ቢታንያ ና ቤተ ፋጌ እዛው ከደብረ ዘይት ግርጌ ላይ ይገኛሉ።

በዚህች ቀን ጌታችን ዳግም ወደ ምድር መምጣቱ ይሰበክበታል ይህንን አለም አሳልፎ ለመረጣቸው ለወደዳቸው ዘላለማዊ ክብርን ሊያወርሳቸው እንደሚመጣ ይነገራል።

ጌታችን በደብረ ዘይት ለሀዋርያት ዳግም ስለመምጣቱ ጠይቀውት ምልክቱን ጠይቀውት ምልክቱን የነገረበት ዳግም ምፃት የመጨረሻው ዘመን ይህን ይመስላል ብሎ ያስተማረበት እለት ነው።ማቴ ምን 21:ከፍ ቁጥር 1 ጀምሮ።

"እግዚአብሔርሰ ገሃድ ይመፅዕ ወአምላክነሂ ኢያረምም።
እሳት ይነድድ ቅድሜሁ
እግዚአብሔር በግልፅ ይመጣል አምላካችን ዝም አይልም እሳት በፊቱም ይነዳል" መዝ 49:2

ወስብሐት ለ እግዚአብሔር

https://t.me/heranethio

28/03/2024

#ትንሳኤ
ምዝገባው እየተካሄደ ነው ይፍጠኑ!!!
በ0963151555 ይደውሉ
🇪🇹🙏⛪️

🙏🏼ትንሳኤን ከእኛ ጋር በኢየሩሳሌም ያሳልፉ🙏🏼✅እንዲሁም  የትንሳኤ በዓልን ከሚያዝያ 23 እስከ ግንቦት 06 ቀን 2016 ዓ.ም ለአስራ ሶስት ቀናት ከተወለደበት እስከ ተነሳበት ያሉትን ቅዱሳ...
28/03/2024

🙏🏼ትንሳኤን ከእኛ ጋር በኢየሩሳሌም ያሳልፉ🙏🏼
✅እንዲሁም የትንሳኤ በዓልን ከሚያዝያ 23 እስከ ግንቦት 06 ቀን 2016 ዓ.ም ለአስራ ሶስት ቀናት ከተወለደበት እስከ ተነሳበት ያሉትን ቅዱሳት መካናት የኢትዮጵያ ገዳማትን ጨምሮ በመላ እስራኤል የሚገኙ መዳረሻዎችን ጎብኝተንና ተሳልመን የምንመለስባቸው
✅ወደ ሃገረ እስራኤል የሚከናወኑ አስደሳች የበረከትና የጉዞ መርሃ ግብር ምዝገባ ሊጥናቀቅ ውስን ቀናቶች ነው የቀረው ይፍጠኑ ፡፡

ምዝገባው ሊጠናቀቅ ውስን ቀናቶች ነው                               የቀረው ይፍጠኑ ይመዝገቡ !!!በ 09 63 15 15 55 ይደውሉ
16/03/2024

ምዝገባው ሊጠናቀቅ ውስን ቀናቶች ነው

የቀረው ይፍጠኑ ይመዝገቡ !!!

በ 09 63 15 15 55 ይደውሉ

ቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌምን ብሳለም ብለዉ ተመኝተዉ ያዉቃሉ!!

እንግዳዊስ ይህን መንፈሳዊ ህልሞን እዉን የሚያደርግሎ አሜን አስጎብኚ እና የጉዞ ወኪል ለ2016 ለደብረዘይት እና ለትንሳኤ በዓላት ወደ ኢየሩሳሌም እነዲሁም ግብፅ ጉብኝት

ምዝገባ ጀምረናል በቶሎ ይመዝገቡ !

“ይህን ጉዞ ለወዳጅ ዘመድዎ ሊያበረክቱት የሚገባ ድንቅ መንፈሳዊ ስጦታ”

በድርጅታችን ሲመዘገቡ ልዩ ልዩ ስጦታዎችን ያገኛሉ!!!

“ለአረጋዊያን ልዩ ትኩረት እና እንክብካቤ እንሰጣለን !

ለበለጠ መረጃ ፡- በስልክ ቁ+251 9 63-15-15-55
+251 9 19 82 53 34
አድራሻ፡- ሲሚሲ ሲቪል ሰርቢስ ዩንቨርስቲ ፊትለፊት አዋሽ ባንክ ያለበት ሕንፃ 3ተኛ ፎቅ ቢሮ 306

ለደብረ ዘይት እና ለትንሣኤ መንፈሳዊ ጉዞ ወደ ቅድስት ሀገር እየሩሳሌም ምዝገባ መጀመራችንን  በታላቅ ደስታ እንገልጻለን፡  ለወዳጅ ዘመዶ ሊያበረክቱት የሚገባ ድንቅ መንፈሳዊ ስጦታ፡ ፈጥነው...
29/02/2024

ለደብረ ዘይት እና ለትንሣኤ መንፈሳዊ ጉዞ ወደ ቅድስት ሀገር እየሩሳሌም ምዝገባ መጀመራችንን በታላቅ ደስታ እንገልጻለን፡ ለወዳጅ ዘመዶ ሊያበረክቱት የሚገባ ድንቅ መንፈሳዊ ስጦታ፡ ፈጥነው በመመዝገብ የተለያዩ ስጦታዎችን ያግኙ ። አድራሻችን cmc ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ፊት ለፊት አዋሽ ባንክ ያለበት ህንፃ ሶስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 306 ለበለጠ መረጃ በ 0919825334 ወይም 0963151555 ይደውሉልን።

#ደብረዘይት፡- የወይራ ዛፍ የበዛበት ተራራ ማለት ሲሆን ከኢየሩሳሌም በምሥራቅ ይገኛል፡፡ በዘመነ ብሉይ ብዙ ታሪክ ሲኖረው በይበልጥ ዳዊት ከአቤሰሎም የሸሸበት ቦታ ስለመሆኑ በስፋት ተጽፏል፡፡
2ኛ ሳሙ. 14÷30 መድኃኒታን ኢየሱስ ክርስቶስ ያድርበት የነበረ ዋሻ ይገኛል፡፡ አቡነ ዘበሰማያት፣
ነገረ ምጽአቱን ያስተማረበት ቦታ መሆኑም ይታወቃል፡፡
ማቴ 6(24) በተነሣ በዐርባ ቀኑ ያረገው በደብረዘይት ሲሆን ለፍርድ ሲመጣ እግሮቹ የሚቆሙበት መሆኑ የታመነ ነው፡፡ ሉቃ 24÷5 ዘካ. 12÷4

#ትንሳኤ / ፋሲካ
፡- ጌታችን ዐርባ መዓልትና ሌሊት የጾመበት ቦታ ከኢያሪኮ በስተሰሜን ተራራ ቦታ 3 ኪ.ሜ ላይ ይገኛል፡፡ አሁን የግሪኮች ይዞታ ሲሆን “ኮራንታ” በላቲን 40 ማለት ስለሆነ ቦታው በተለምዶ ገዳመ ቆሮንቶስ ተብሏል፡፡ ማቴ 4÷1-4፡፡
(ፍኖተ መስቀል ) ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከጲላጦስ አደባባይ አንስቶ መስቀል ተሸክሞ እስከ ተሰቀለበት ተራራ ቀራንዮ ድረስ የተጎዘበት መንገድ ማለት ነው ::

ለደብረ ዘይት እና ለትንሣኤ መንፈሳዊ ጉዞ ወደ ቅድስት ሀገር እየሩሳሌም ምዝገባ መጀመራችንን  በታላቅ ደስታ እንገልጻለን፡  ለወዳጅ ዘመዶ ሊያበረክቱት የሚገባ ድንቅ መንፈሳዊ ስጦታ፡ ፈጥነው...
27/02/2024

ለደብረ ዘይት እና ለትንሣኤ መንፈሳዊ ጉዞ ወደ ቅድስት ሀገር እየሩሳሌም ምዝገባ መጀመራችንን በታላቅ ደስታ እንገልጻለን፡ ለወዳጅ ዘመዶ ሊያበረክቱት የሚገባ ድንቅ መንፈሳዊ ስጦታ፡ ፈጥነው በመመዝገብ የተለያዩ ስጦታዎችን ያግኙ ። አድራሻችን cmc ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ፊት ለፊት አዋሽ ባንክ ያለበት ህንፃ ሶስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 306 ለበለጠ መረጃ በ 0919825334 ወይም 0963151555 ይደውሉልን።

#ደብረዘይት፡- የወይራ ዛፍ የበዛበት ተራራ ማለት ሲሆን ከኢየሩሳሌም በምሥራቅ ይገኛል፡፡ በዘመነ ብሉይ ብዙ ታሪክ ሲኖረው በይበልጥ ዳዊት ከአቤሰሎም የሸሸበት ቦታ ስለመሆኑ በስፋት ተጽፏል፡፡
2ኛ ሳሙ. 14÷30 መድኃኒታን ኢየሱስ ክርስቶስ ያድርበት የነበረ ዋሻ ይገኛል፡፡ አቡነ ዘበሰማያት፣
ነገረ ምጽአቱን ያስተማረበት ቦታ መሆኑም ይታወቃል፡፡
ማቴ 6(24) በተነሣ በዐርባ ቀኑ ያረገው በደብረዘይት ሲሆን ለፍርድ ሲመጣ እግሮቹ የሚቆሙበት መሆኑ የታመነ ነው፡፡ ሉቃ 24÷5 ዘካ. 12÷4

#ትንሳኤ / ፋሲካ
፡- ጌታችን ዐርባ መዓልትና ሌሊት የጾመበት ቦታ ከኢያሪኮ በስተሰሜን ተራራ ቦታ 3 ኪ.ሜ ላይ ይገኛል፡፡ አሁን የግሪኮች ይዞታ ሲሆን “ኮራንታ” በላቲን 40 ማለት ስለሆነ ቦታው በተለምዶ ገዳመ ቆሮንቶስ ተብሏል፡፡ ማቴ 4÷1-4፡፡
(ፍኖተ መስቀል ) ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከጲላጦስ አደባባይ አንስቶ መስቀል ተሸክሞ እስከ ተሰቀለበት ተራራ ቀራንዮ ድረስ የተጎዘበት መንገድ ማለት ነው ::

እንኳን በሰላም ወደ አሜን አስጎብኝ እና የጉዞ ወኪል በሰላም መጡ፣ እባክዎ ከታች ያሉትን መረጃዎች በማስገባት ይመዝገቡ።

ቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌምን ለመሳለም አስበዋል?እንግዳዊስ ለደብረዘይት እንዲሁም ትንሳኤን ከእኛ ጋር በኢየሩሳሌም ያሳልፉ በደብረዘይት ተራራ ፤ ገዳመ ቆሮንቶስ፤ጎሎጎታ፤ቤተፋጌ፤ጌቴሴማኒ፤የፊሊጲ...
16/02/2024

ቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌምን ለመሳለም አስበዋል?
እንግዳዊስ ለደብረዘይት እንዲሁም ትንሳኤን ከእኛ ጋር በኢየሩሳሌም ያሳልፉ በደብረዘይት ተራራ ፤ ገዳመ ቆሮንቶስ፤ጎሎጎታ፤ቤተፋጌ፤ጌቴሴማኒ፤የፊሊጲስ ምንጭ፤ናዝሬት እመቤታችንን ቅዱስ ገብርኤል ያበሠራት፤እመቤታችን በቤተዮሴፍ ዉሃ ትቀዳበት የነበረዉ ሌሎችንም ቅዱስ ስፍራዎችን ለማስጎብኚት አሜን አስጎብኚ እና የጉዞ ወኪል ዝግጅቱን አጠናቆ እርሶን ይጠብቆታል ይምጡ ይመዝገቡ !!!
“ይህን ጉዞ ለወዳጅ ዘመድዎ ሊያበረክቱት የሚገባ ድንቅ መንፈሳዊ ስጦታ”
በድርጅታችን ሲመዘገቡ ልዩ ልዩ ስጦታዎችን ያገኛሉ!
“ለአረጋዊያን ልዩ ትኩረት እና እንክብካቤ እናደርጋለን!!!
+251 9 63-15-15-55/09-19-82-53-34
አድራሻ፡- ሲሚሲ ሲቪል ሰርቢስ ዩንቨርስቲ ፊትለፊት

መልካም ዜና፡ ለመንፈሳዊ ጉዞ ተጓዦች
15/02/2024

መልካም ዜና፡ ለመንፈሳዊ ጉዞ ተጓዦች

ቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌምን ብሳለም ብለዉ        ተመኝተዉ ያዉቃሉ!!                                                                           ...
08/02/2024

ቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌምን ብሳለም ብለዉ ተመኝተዉ ያዉቃሉ!!

እንግዳዊስ ይህን መንፈሳዊ ህልሞን እዉን የሚያደርግሎ አሜን አስጎብኚ እና የጉዞ ወኪል ለ2016 ለደብረዘይት እና ለትንሳኤ በዓላት ወደ ኢየሩሳሌም እነዲሁም ግብፅ ጉብኝት

ምዝገባ ጀምረናል በቶሎ ይመዝገቡ !

“ይህን ጉዞ ለወዳጅ ዘመድዎ ሊያበረክቱት የሚገባ ድንቅ መንፈሳዊ ስጦታ”

በድርጅታችን ሲመዘገቡ ልዩ ልዩ ስጦታዎችን ያገኛሉ!!!

“ለአረጋዊያን ልዩ ትኩረት እና እንክብካቤ እንሰጣለን !

ለበለጠ መረጃ ፡- በስልክ ቁ+251 9 63-15-15-55
+251 9 19 82 53 34
አድራሻ፡- ሲሚሲ ሲቪል ሰርቢስ ዩንቨርስቲ ፊትለፊት አዋሽ ባንክ ያለበት ሕንፃ 3ተኛ ፎቅ ቢሮ 306

እንኳን ለዝርዕት አፅሙ አደረሰን አደረሳችሁ
27/01/2024

እንኳን ለዝርዕት አፅሙ አደረሰን አደረሳችሁ

22/01/2024
22/01/2024

Baptism in Jordan

  እግዚአብሔር ይመስገን ! በተለያዩ ቦታውች ጥምቀት በደማቅ ሁኔታ ተከብሮ ውሎል
21/01/2024

እግዚአብሔር ይመስገን !
በተለያዩ ቦታውች ጥምቀት በደማቅ ሁኔታ ተከብሮ ውሎል

ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለከተራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
19/01/2024

ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለከተራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈሰ ቅዱስ ስም አሜን #ጥር _ሰማዕታት_ቅድስት_ኢየሉጣ_እና_ሕፃን_ቂርቆስቅድስት ኢየሉጣ በሮም ግዛት በሚገኝ አንጌቤን በሚባል አገር በፈሪሃ እግዚአብ...
17/01/2024

አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈሰ ቅዱስ ስም አሜን

#ጥር _ሰማዕታት_ቅድስት_ኢየሉጣ_እና_ሕፃን_ቂርቆስ
ቅድስት ኢየሉጣ በሮም ግዛት በሚገኝ አንጌቤን በሚባል አገር በፈሪሃ እግዚአብሔር፣ በክርስትና ሃይማኖት እና በበጎ ምግባር ጸንታ ትኖር የነበረች ደግ ሴት ነበርች፡፡ በሥርዓት ያሳደገችው ቂርቆስ የሚባል ሕፃን ልጅም ነበራት፡፡ ይህቺ ቅድስት የዘመኑን አረማዊ መኰንን እለእስክንድሮስን በመፍራቷ ከልጇ ጋር ከሮም ወደ ጠርሴስ በተሰደደች ጊዜ መኰንኑ እነርሱ ከሚገኙበት አገር ገብቶ ክርስቲያኖችን እያሳደደ መግደል ጀመረ፡፡ የንጉሡ ወታደሮችም እግዚአብሔርን እንዲክዱ፣ ለጣዖት እንዲሰግዱ ቅድስት ኢየሉጣንና ቅዱስ ቂርቆስን አስፈራሯቸው፡፡ ቅዱሳኑ ግን ሃይማኖታቸውን ለመለወጥ ፈቃደኛ አልሆኑም ነበር፡፡ በዚህም መኰንኑ ተቈጥቶ በዓይንና በአፍንጫቸው ውስጥ ጨውና ሰናፍጭ በመጨመር፤ በጋሉ የብረት ችንካሮች በመቸንከርና መላ ሰውነታቸውን በመብሳት በብዙ ዓይነት መሣሪያ አሠቃያቸው፡፡ እግዚአብሔርም የጋሉ ብረቶችን እንደ ውኀ ያቀዘቅዝላቸው፤ ሥቃያቸውንም ያቀልላቸው ነበር፡፡
በሌላ ጊዜም በገመድ አሳሥሮ ንጉሡ ሲያስጨንቃቸው ከቆየ በኋላ ራሳቸውን ከቆዳቸው ጋር አስላጭቶ እሳት አነደደባቸው፡፡ ዳግመኛም ከትከሻቸው እስከ እግራቸው ድረስ በሚደርሱ ችንካሮች ቸነከራቸው፡፡ በዚህ ጊዜ የእግዚአብሔር መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ከእግዚአብሔር ዘንድ ተልኮ ከሥቃያቸው አድኗቸዋል፡፡ አሁንም ቀኑን ሙሉ በልዩ ልዩ የሥቃይ መሣሪያዎች ቢያስጨንቃቸውም የእግዚአብሔር ኃይልና የቅዱስ ገብርኤል ተራዳኢነት አልተለያቸውም ነበርና ምንም ዓይነት ጉዳት አልደረሰባቸውም፡፡ እንደ ገናም በመጋዝ ሰንጥቀው በብረት ምጣድ በቆሏቸው ጊዜ ጌታችን ከሞት አነሣቸውና በመኰንኑ ፊት ድንቅ ተአምራትን አደረጉ፡፡ ከተአምራቱ መካከልም ሕፃኑ ቅዱስ ቂርቆስ የመኰንኑን ጫማ በጸሎት ወደ በሬነት እንዲቀየር ማድረጉ ተጠቃሽ ሲሆን፣ መኰንኑ በተአምራቱ ተቈጥቶ የቅዱስ ቂርቆስን ምላስ አስቈርጦታል፤ ጌታችንም ምላሱን አድኖለታል፡፡
ዳግመኛም በፈላ የጋን ውኀ ውስጥ ቅዱሳን ቂርቆስና ኢየሉጣን ሊጨምሯቸው ሲሉ ቅድስት ኢየሉጣ በፈራች ጊዜ ቅዱስ ቂርቆስ ‹‹እናቴ ሆይ አትፍሪ›› እያለ ያረጋጋትና በተጋድሎዋ እንድትጸና ወደ እግዚአብሔር ይጸልይላት ነበር፡፡ ከዚህ በኋላ ተያይዘው ወደ ጋኑ ውስጥ ገቡ፡፡ ውኀውም እንደ ውርጭ ቀዘቀዘ፡፡ ደግሞም ወታደሮቹ መንኰራኵር ባለበት የብረት ምጣድ ውስጥ አስገብተው ሥጋቸው እስኪቈራረጥ ድረስ በጎተቷቸው ጊዜ ቅዱስ ገብርኤል አድኗቸዋል፡፡ በመጨረሻም ከእግዚአብሔር ቃል ኪዳን ተቀብለው በመንፈቀ ሌሊት አንገታቸውን ተቈርጠው በሰማዕትነት ጥር ፲፭ ቀን ዐርፈዋል፡፡ እስከ ሞት ድረስ በታመኑበት ተጋድሏቸውም ከእግዚአብሔር ዘንድ የሕይወትን አክሊል ተቀብለዋል፡፡
ቅዱስ ቂርቆስና ቅድስት ኢየሉጣ የዚህን ዓለም ጣዕም በመናቅ ‹‹ሞት ቢሆን÷ ሕይወትም ቢሆን÷ መላእክትም ቢሆኑ÷ ግዛትም ቢሆን÷ ያለውም ቢሆን÷ የሚመጣውም ቢሆን÷ ኃይላትም ቢሆኑ÷ ከፍታም ቢሆን÷ ዝቅታም ቢሆን÷ ልዩ ፍጥረትም ቢሆን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን ካለ እግዚአብሔር ፍቅር ሊለየን እንዳይችል ተረድቼአለሁ›› (ሮሜ. ፰፥፴፰) በማለት ቅዱስ ጳውሎስ የተናገረውን ቃል በተግባር በማሳየት ለክርስቶስ ፍቅር ሲሉ ራሳቸውን ለመከራና ለሞት አሳልፈው ሰጥተዋል፡፡ ቅዱሳኑ ተጋድሏቸውን እስኪፈጽሙ ድረስም ቅዱስ ገብርኤል አልተለያቸውም፡፡ በቅዱስ ገብርኤል ተራዳኢነት ቅድስት ኢየሉጣና ቅዱስ ቂርቆስ ብቻ ሳይሆኑ ዐስራ አንድ ሽህ አራት ሰዎች ሰማዕታት ሆነዋል፡፡
እኛም በሃይማኖታችን ምክንያት መከራ ባጋጠመን ጊዜ ቈራጥ ልብ ያለው ሕፃኑ ቅዱስ ቂርቆስ ‹‹እናቴ ሆይ አትፍሪ›› እያለ እናቱን በመከራ እንድትጸና እንዳረጋጋትና ለሰማዕትነት እንድትበቃ እንዳደረጋት ሁሉ፣ ዘለዓለማዊውን የእግዚአብሔርን መንግሥት በአንድነት ለመውረስ እንድንችል ‹‹አይዞህ! አይዞሽ! አትፍራ! አትፍሪ›› በመባባል በዚህ ዓለም የሚገጥመንን መከራ ታግሠን፣ እስከ ሞት ድረስ በሃይማኖታችን ጸንተን መኖር ይገባናል፡፡ ክርስትና ለብቻ የሚጸደቅበት መንገድ ሳይሆን በጋራ ዋጋ የሚያገኙበት የድኅነት በር ነውና፡፡ ከዚሁ ሁሉ ጋርም ቅዱስ ቂርቆስንና ቅድስት ኢየሉጣን የተራዳው የእግዚአብሔር መልአክ ቅዱስ ገብርኤል በአማላጅነቱ እንዲጠብቀን ‹‹በተአምኖ ንሴፎ ትንባሌ ዚአከ መዓልተ ወልሊተ፤ በእግዚአብሔር ታምነን በቀንም በሌሊትም የአንተን ልመና ተስፋ እናደርጋለን›› እያልን ዘወትር ልንማጸነው ያስፈልጋል፡፡ እርሱ ከፈጣሪው ከእግዚአብሔር በተሰጠው ቃል ኪዳን መሠረት ከሚደርስብን ልዩ ልዩ መከራና ሥቃይ ያድነናልና፡፡ ‹‹የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሠፍራል፤ ያድናቸውማል›› ተብሎ እንደ ተጻፈ (መዝ. ፴፬፥፯)፡፡ ይህን እንድናደርግም የቅዱሳን ተራዳኢነት አይለየን፡፡ የቅዱስ ገብርኤል፣ ቅድስት ኢየሉጣ እና ቅዱስ ቂርቆስ ጸሎታቸው፣ ምልጃቸው ይጠብቀን፡፡
ወስብሐት ለእግዚአብሔር

መልካም የገና በዓል።  አሜን አስጎብኝ እና የጉዞ ወኪል  ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙላ እንኳን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም እና በፍቅር አደረሳችሁ ይላል።
06/01/2024

መልካም የገና በዓል። አሜን አስጎብኝ እና የጉዞ ወኪል ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙላ እንኳን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም እና በፍቅር አደረሳችሁ ይላል።

05/01/2024

አሜን አስጎብኝ እና የጉዞ ወኪል ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙላ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም እና በፍቅር አደረሳችሁ ይላል፣ በዓሉ የመተሳሰብ እና የፍቅር እንዲሆንላችሁ እየተመኝ ወደ ቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም ቅዱስ ስፍራዎችን ለማስጎብኘት ምዝገባ የጀመርን ሲሆን ከአሁኑ ቀድመው እንዲመዘገቡ እናሳውቃለን። ለበለጠ መረጃ በ 0919825334 0963151555 ደውለው ያነጋግሩን። #ጉዞወደእየሩሳሌም

01/01/2024

ለመመዝገብ ምስሉን ይጫኑ ለበለጠ መረጃ በ 09-63-15-15-55
08/12/2023

ለመመዝገብ ምስሉን ይጫኑ
ለበለጠ መረጃ በ 09-63-15-15-55

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard!Emanuel Birhanu, Crown John, Sam Yared Bûñå, Eshetu Tigabu...
06/12/2023

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard!

Emanuel Birhanu, Crown John, Sam Yared Bûñå, Eshetu Tigabu, Bisrat ZeKidist KidaneMihiret, ታታ ቡጌ, Ashenafe Kassune, Taarikwa Gaabiree, Dawit Zeleke, ABrea Asrty

28/11/2023

እንኳን በሰላም ወደ አሜን አስጎብኝ እና የጉዞ ወኪል በሰላም መጡ፣ እባክዎ ከታች ያሉትን መረጃዎች በማስገባት ይመዝገቡ።

🛫የቀሩት ቀናቶች ጥቂት ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ!!ለበለጠ መረጃ በ + 251 091 982 5334 ✨የመንፈሳዊ ጉዞዉ ዓላማ፡-  ቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም ለመሳለም አቅሙና ፍላጎቱ እያላቸዉ በ...
28/11/2023

🛫የቀሩት ቀናቶች ጥቂት ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ!!
ለበለጠ መረጃ በ + 251 091 982 5334
✨የመንፈሳዊ ጉዞዉ ዓላማ፡-

ቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም ለመሳለም አቅሙና ፍላጎቱ እያላቸዉ በተለያዩ ምክንያት የቆዩን ምዕመናን በጌታችን በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በገቢረ ተአምራቱ፤ በኪደተ እግሩ በባረካት ነቢያት፤ሐዋርያት፤ ሊቃዉንት ቅዱሳን ሁሉ በተጋድሎ ወደ ከበሩባት ቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም ከ2,000 አመት በፊት የተደረጉትን ተአምራቶች በሙሉ ጌታችን መዳሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በተራመደበት የገሊላ ባህር ላይ በጀልባ ጉዞ በተወለደበት በቤተልሄም በተጠመቀበት በዮርዳኖስ ወንዝ መጠመቅ የመጀመሪያውን ተአምር ያደረገበትን ቃና ዘገሊላን የተያዘበትን ጌተሰማኒ የተራራውን ስብከት ያደረገበትን ቦታ ያረገበትን ቦታ (ደብረዘይት ተራራ) - በጨው ባህር ላይ መነከርንና እንዲሁም ሌሎችም.....በርካታ ቅዱሳን ቦታዎችን በአካል ተገኝተዉ በዓይናቸዉ አይተዉ ይህን የተቀደሰ ምኞታቸዉን ዕዉን በማድረግ እንዲሳለሙና እንዲባረኩ ማድረግ !

በምዝገባ ወቅት የሚያስፈልጉ መረጃዎች ፡-
- የታደሰ ፓስፖርት
- ሁለት ጉርድ ፎቶ
- ክፍያ ፡- የአባልነት ምዝገባ፤ የጉዞ ኢንሹራንስ ፤ የቪዛና የደርሶ መልስ የበረራ ትኬት የሚሸፍን
- ለመመለሦ ማረጋገጫ ይሆን ዘንድ ዋስትና?

📲ለበለጠ መረጃ በ + 251 9-19-82-53-34
09-63-15-15-55
09-07- 27-63-45
Email [email protected]
https://t.me/heranethio

እንኳን በሰላም ወደ አሜን አስጎብኝ እና የጉዞ ወኪል በሰላም መጡ፣ እባክዎ ከታች ያሉትን መረጃዎች በማስገባት ይመዝገቡ።

🛫የቀሩት ቀናቶች ጥቂት ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ!!✨የመንፈሳዊ ጉዞዉ ዓላማ፡-  ቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም ለመሳለም አቅሙና ፍላጎቱ እያላቸዉ በተለያዩ ምክንያት የቆዩን ምዕመናን በጌታችን በመ...
27/11/2023

🛫የቀሩት ቀናቶች ጥቂት ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ!!

✨የመንፈሳዊ ጉዞዉ ዓላማ፡-

ቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም ለመሳለም አቅሙና ፍላጎቱ እያላቸዉ በተለያዩ ምክንያት የቆዩን ምዕመናን በጌታችን በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በገቢረ ተአምራቱ፤ በኪደተ እግሩ በባረካት ነቢያት፤ሐዋርያት፤ ሊቃዉንት ቅዱሳን ሁሉ በተጋድሎ ወደ ከበሩባት ቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም ከ2,000 አመት በፊት የተደረጉትን ተአምራቶች በሙሉ ጌታችን መዳሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በተራመደበት የገሊላ ባህር ላይ በጀልባ ጉዞ በተወለደበት በቤተልሄም በተጠመቀበት በዮርዳኖስ ወንዝ መጠመቅ የመጀመሪያውን ተአምር ያደረገበትን ቃና ዘገሊላን የተያዘበትን ጌተሰማኒ የተራራውን ስብከት ያደረገበትን ቦታ ያረገበትን ቦታ (ደብረዘይት ተራራ) - በጨው ባህር ላይ መነከርንና እንዲሁም ሌሎችም.....በርካታ ቅዱሳን ቦታዎችን በአካል ተገኝተዉ በዓይናቸዉ አይተዉ ይህን የተቀደሰ ምኞታቸዉን ዕዉን በማድረግ እንዲሳለሙና እንዲባረኩ ማድረግ !

በምዝገባ ወቅት የሚያስፈልጉ መረጃዎች ፡-
- የታደሰ ፓስፖርት
- ሁለት ጉርድ ፎቶ
- ክፍያ ፡- የአባልነት ምዝገባ፤ የጉዞ ኢንሹራንስ ፤ የቪዛና የደርሶ መልስ የበረራ ትኬት የሚሸፍን
- ለመመለሦ ማረጋገጫ ይሆን ዘንድ ዋስትና?

📲ለበለጠ መረጃ በ + 251 9-19-82-53-34
09-63-15-15-55
09-07- 27-63-45
Email [email protected]
https://t.me/heranethio

እንኳን በሰላም ወደ አሜን አስጎብኝ እና የጉዞ ወኪል በሰላም መጡ፣ እባክዎ ከታች ያሉትን መረጃዎች በማስገባት ይመዝገቡ።

17/11/2023

Address

Ethiopian
Addis Ababa

Opening Hours

Thursday 08:00 - 19:00
Saturday 08:00 - 19:00

Telephone

+251963151555

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Amen Jerusalem Tour & Travel posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Amen Jerusalem Tour & Travel:

Videos

Share

Category

Nearby travel agencies