GO Travel

GO Travel GO Travel is the first ever travel magazine in Ethiopia. Join us and get the magazine for free.
(7)

የሹዋል ኢድ በዓል በውቢቷ ሐረርShuwal Eid Holiday at Beautiful Harar-The living museumሐረር ሙሽራ መስላለች። በዩኔስኮ የዓለም የማይዳሰስ ቅርስ ሆኖ የተመዘገ...
16/04/2024

የሹዋል ኢድ በዓል በውቢቷ ሐረር

Shuwal Eid Holiday at Beautiful Harar-The living museum

ሐረር ሙሽራ መስላለች። በዩኔስኮ የዓለም የማይዳሰስ ቅርስ ሆኖ የተመዘገበው ሽዋል ኢድ በዓል በድምቀት እየተከበረ ነው።

በዩኔስኮ living museum የተባለችው ሐረር ሸዋል ኢድን ሁለተኛው የዓለም ቀርሷ ሆኖ ከተመወገበ ዓመት ሞላው።

እንኳን አደረሳችሁ!

ፎቶ የቱሪዝም ሚኒስቴር-ኢትዮጵያ Ministry of Tourism-Ethiopia
Travel Harar Harar Press Harari People Regional State Office of the President Harari Region Prosperity Party - ብልፅግና

ወደ አባጃታ ሻላ ኃይቆች ብሔራዊ ፓርክ ጉብኝት ተዘጋጅቷል         ----------------------------ሠላም የተወደዳችሁ ቤተሠቦቻችን እንደምን አላችሁ ከብዙ ናፍቆት በኋላ ዳግም...
14/04/2024

ወደ አባጃታ ሻላ ኃይቆች ብሔራዊ ፓርክ ጉብኝት ተዘጋጅቷል
----------------------------
ሠላም የተወደዳችሁ ቤተሠቦቻችን እንደምን አላችሁ ከብዙ ናፍቆት በኋላ ዳግም ተገናኝተናል። ወደ አቢጃታ ሻላ ሐይቆች ብሔራዊ ፓርክ አብረን እንጓዝ ስንል በደስታ ነው፡፡

አብረውን ሲጓዙ

👉 የፓርክ ውስጥ ጉብኝት
👉 አእዋፍን ጉብኝት በሻላ ሐይቅ ወሳኝ የአእዋፍ መዳረሻዎች እየተዘዋወርን እናደርጋለን፡፡
👉 በተፈጥሮ ፍል ውሃ እንፋሎት መታከም

👉 ውብ በሆነው የሻላ ሐይቅ ዳርቻ አስደማሚ የሆነውን የጸሐይ ግባት እየተመለከቱ የካምፕ እሳት ተለኩሶ ከጥሩ እራት በኋላ በወይን የታጀበ ቤተሰባዊ ምሽት ይታደማሉ፡፡

👉 በተጋባዥ እንግዶች ከመፅሀፋቸው ትረካ ይተርኩልናል

👉 የበገና ጨዋታ

👉አዝናኝ ውድድሮች

👉 የሻላ ሐይቅ ዳርቻ ላይ የተጣሉ ፕላስቲክ ነክ ቆሻሻዎችን ማጽዳት በምሽታችን ከምንሰራቸው ማህበራዊ ኃላፊነት ውስጥ ቀዳሚው ይሆናል፡፡

አሁኑኑ ይመዝገቡ!

በጋራ ለምትመጡ ተጓዦች ቅናሽ አለን
👉መጓዝ ፈልገው በኪሶ ገንዘብ ከሌለም እንዳይጨነቁ የብድር አገልግሎት ከዳሽን ባንክ ጋር በመተባበር አዘጋጅተናል።
የሚቀሮት መጓዝ ብቻ ነው
የመጀመሪያውን የአረንጓዴ ጉዞ መታደም ቤተሰብነትዎን ስለሚያጠናክር ለቀጣይ ጉዟችን እርስዎ አዘጋጅ ይሆናሉ፡፡
የበለጠ ማብራሪያ ከፈለጉ
👇
ይደውሉልን፡ - 0922972746/ 0901114501

ለመላው የእስልምና ኃይማኖት ተከታዮች በሙሉ መልካም የኢድ በዓል እንዲሆኝላችሁ እንመኛለን።ኢድ ሙባረክTo all Muslims, we wish you a happy Holiday.Eid Mubarak ...
09/04/2024

ለመላው የእስልምና ኃይማኖት ተከታዮች በሙሉ መልካም የኢድ በዓል እንዲሆኝላችሁ እንመኛለን።

ኢድ ሙባረክ

To all Muslims, we wish you a happy Holiday.

Eid Mubarak

መፀዳጃ ቤት ለቱሪዝም መስህብነት🤔?የቶኪዮ የህዝብ መፀዳጃ ቤቶች በቱሪዝም መስህብነት ተወዳጅነትን እያተረፉ ነው።ዘጠኝ የተለያዩ መልክና አሰራር ያለቸውን መፀዳጃ ቤቶች (ለዛውም የህዝብ መፀዳ...
05/04/2024

መፀዳጃ ቤት ለቱሪዝም መስህብነት🤔?

የቶኪዮ የህዝብ መፀዳጃ ቤቶች በቱሪዝም መስህብነት ተወዳጅነትን እያተረፉ ነው።

ዘጠኝ የተለያዩ መልክና አሰራር ያለቸውን መፀዳጃ ቤቶች (ለዛውም የህዝብ መፀዳጃ ቤት) 33 ዶላር ተከፍሎ ነው የሚጎበኘው።

እንደኛው አገር አትድረሱብኝ ዓይነቶች ከይደሉም። በእውቅ የኪነ ህንፃ ባለሙያዎች የሰሩ፣ የተራቀቀ ቴክኖሎጅ ግብዓት የተገጠመላቸው ናቸው።

መቀመጫው ሳህኑ እንዳይቀዘቅዘን ማሞቂያ ያለው፣ ሙዚቃ ያላቸው፣ በድምፅ የሚታዘዙ (voic command) እጅግ ንፁህ፣ ወደውስጥ የሚያሳዬው የመስታወት ግድግዳ ሰው ሲገባ የሚዘጋ ወዘተ።

ከመጋቢት ወር ጀምሮ ቱሪስቶች በብዛት እየጎረፉ ነው ወደ ቶኪዮዋ ሽቡያ ቀጣና።

በኒፖን ፋውንዴሽን አማካኝነት እየተተገበረ ባለው የቶኪዮ የመፀዳጃ ቤት ፕሮጀክት 17 መፀዳጃ ቤቶች ተገንብተዋል በሽቡያ እንደ ሬውተርስ ዘገባ!

© Image from Reuters

https://www.reuters.com/world/asia-pacific/flushed-with-pride-public-toilets-tourist-draw-tokyo-2024-04-05/

Ethiopian Tourism Professionals Association (ETPA) Travel Harar Ethiopia Land of Origins የቱሪዝም ሚኒስቴር-ኢትዮጵያ Ministry of Tourism-Ethiopia World Federation of Tourist Guide Associations. (WFTGA) ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር-ኢትዮጵያ Ministry of Culture & Sport-Ethiopia

በእንግሊዝ የተዘረፉ ቅርሶችን የማስመለስ ውትወታው ተጠናክሯልዘጋርዲያን ጋዜጣ በዛሬው እትሙ በእንግሊዝ ወታደሮች ከመቅደላ ተዘርፈው የተወሰዱትን ቅርሶች የማስመለስ ጥረቱ ስለመጠናከሩ ፅፏል።T...
04/04/2024

በእንግሊዝ የተዘረፉ ቅርሶችን የማስመለስ ውትወታው ተጠናክሯል

ዘጋርዲያን ጋዜጣ በዛሬው እትሙ በእንግሊዝ ወታደሮች ከመቅደላ ተዘርፈው የተወሰዱትን ቅርሶች የማስመለስ ጥረቱ ስለመጠናከሩ ፅፏል።

The Guardian in today's edition covers the issue of repatriation of Ethiopian artifacts looted by British army from Meqdala in 1868.

Travel Harar Ethiopia Land of Origins ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር-ኢትዮጵያ Ministry of Culture & Sport-Ethiopia Ethiopian Tourist Guides Professional የቱሪዝም ሚኒስቴር-ኢትዮጵያ Ministry of Tourism-Ethiopia የኢትዮጵያ ባህልና ቱሪዝም ጋዜጠኞች ማህበር/Ethiopian culture and Tourism Journalist Assoc.

02/04/2024

Ethiopian endemic-Red Fox(Semien Fox)

02/04/2024

የሚዲያ ሽፋን ጥሪ

ጣና ነሽ -2 ጅቡቲ ደርሳለቸሰ========= ለኢትዮ ፌሪስ ጣና የሀገር ውስጥ የውሃ ትራንስፖርት እንዲያገለግሉ የተገዙት ሁለት ዘመናዊ ጀልባዎች መጋቢት 23 ጅቡቲ ወደብ ደርሰዋል። ጣና ነሽ...
01/04/2024

ጣና ነሽ -2 ጅቡቲ ደርሳለቸሰ

=========
ለኢትዮ ፌሪስ ጣና የሀገር ውስጥ የውሃ ትራንስፖርት እንዲያገለግሉ የተገዙት ሁለት ዘመናዊ ጀልባዎች መጋቢት 23 ጅቡቲ ወደብ ደርሰዋል።

ጣና ነሽ ፪ የተሰኘችው ዘመናዊ የህዝብ ትራንስፖርት ጀልባና ሌላኛዋ መለስተኛ ፈጣን ቃኝ ጀልባ በአሶሳ መርከብ ተጭነው ጅቡቲ ወደብ ደርሰዋል።

ጣናነሽ ዘመናዊ የሰው ማጓጓዣ እና የመዝናኛ መርከብ ስትሆን 38ሜ እርዝመት እንዳላት እና በአንድ ግዜ 188 ሰዎችን የመጫን አቅም እንዳላት መዘገባችን ይታወሳል።

የጣናነሽ-2 መምጣት በጣና ሐይቅ ላይ ያለውን የትራንስፖርት ፍሰት ከማሻሻሉም በላይ የቱሪዝሙን እንቅስቃሴም ያሳድገዋል ተብሎ ይጠበቃል።

Tananesh -2 and a small boat arrived in Djibouti

Tananesh-2, with a capacity of carrying 188 passangers, operated by Ethio Ferries Tana Water Transport Association, transported by Ethiopian Shipping and Logistics.

The arrival of Tananesh -2 enhances the water transport services and tourism flow around Lake Tana, one of the most visited attraction sites.

Ethiopia Land of Origins Ethiopian Tourist Guides Professional Association Ethiopian Airlines Digital Ambassadors Ethiopian Holidays Ethiopian Tourism Professionals Association (ETPA) Visit Amhara Travel Harar

በቀለ ሞላ- በኢትዮጵያ የዘመናዊ ሆቴል ፋና ወጊልክ እንዳ ታዋቂ የዓለም አቀፍ የሆቴል ብራንድ ሰንሰለት (brand chains) -ሸራተን፣ ማሪዎት፣ ራዲሰን ብሉ፣ ሪትዝ የኛው ራስ ሆቴል- በ...
31/03/2024

በቀለ ሞላ- በኢትዮጵያ የዘመናዊ ሆቴል ፋና ወጊ

ልክ እንዳ ታዋቂ የዓለም አቀፍ የሆቴል ብራንድ ሰንሰለት (brand chains) -ሸራተን፣ ማሪዎት፣ ራዲሰን ብሉ፣ ሪትዝ የኛው ራስ ሆቴል- በዋና ዋና የሀገራችን ከተሞች ከሰሜኑ በስተቀር "በቀለ ሞላ ሆቴል" በመክፈት ፋና ወጊ ነበሩ።

ልክ የዛሬ 24 ዓመት መጋቢት 22/1992 ዓ.ም በ87 ዓመታቸው አረፉ።

በሆስፒታሊቲ ዘርፍ በታሪክ ሲዘገቡ ይኖራሉ!

Travel Harar Ethiopia Land of Origins Ethiopian Holidays Ethiopian Airlines Digital Ambassadors Harla Inn Ethiopian Tourism Professionals Association (ETPA) Ethiopian Tourist Guides Professional Association የኢትዮጵያ ባህልና ቱሪዝም ጋዜጠኞች ማህበር/Ethiopian culture and Tourism Journalist Assoc. @

MoT Annouces Hotel Star Calssification Result A total of 31 hotels awarded stars status, of which 7 of them awarded 4 st...
28/03/2024

MoT Annouces Hotel Star Calssification Result

A total of 31 hotels awarded stars status, of which 7 of them awarded 4 star status whereas 9 of the got 3 star status.Five of them have got 2 star while 9 of them put in one star group out of total 64 assessed. The remain found to be unqualified for star status.

የሆቴሎች ኮከብ ደረጃ ምዝና ውጤት ይፋ ተደረገ።

የቱሪዝም ሚኒስቴር የዓለም ቱሪዝም ድርጅት ያስቀመጣቸውን አስገዳጅ መስፈርት ላሟሉ 31 ሆቴሎች የኮኮብ ደረጃ ምደባ ውጤታቸውን በዛሬው ዕለት ይፋ አድርጏል::

በ2014 እና 2015 ዓ.ም ምዘና ከተደረገላቸው 64 ሆቴሎች መካከል ሰባቱ ባለ 4 ኮኮብነት ደረጃ የተሰጣቸው ሲሆን ዘጠኝ ሆቴሎች ደግሞ የ3 ኮከብ ደረጃን አግኝተዋል::

እንዲሁም አምስት ሆቴሎች የ 2 ኮከብ እና ስምንት ሆቴሎች ባለ 1 ኮኮብነት ደረጃ የተሰጣቸው ሲሆን ሁለት ሆቴሎች ደግሞ ከደረጃ በታች ሆነዋል።

እነዚህ ሆቴሎች በአዲስ አበባ ኦሮምያ ክልል ቢሾፍቱ እና አዳማ ከተሞች የሚገኙ ናቸው::

የቱሪዝም ሚንስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ የደረጃ ምደባው ሆቴሎች ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ አገልግሎት መስጠት የሚያስችል ብቃት እንዲኖራቸው ከማድረግ ባለፈ፡፡በቅርበት ካሉ ተፎካካሪ ሀገራት ጋር ያላቸውን አቅም በማሳየት ተወዳዳሪ እንዲሆኑ እንደሚያደርጋቸው ገልፀዋል::

Tourism Minister

Ethiopian Tourist Guides Professional Association Ethiopian Tourism Professionals Association (ETPA) Travel Harar Ethiopian Holidays Ethiopia Land of Origins World Federation of Tourist Guide Associations. (WFTGA)

የዓድዋ መታሰቢያ  ለጎብኝዎች ክፍት ሆነ የዓድዋ መታሰቢያ ሙዚየም ከመጋቢት 7/2016  ጀምሮ ለጎብኚዎች ክፍት ሆኗል። የሚጎበኝበት ዋጋም ዝርዝር ይፋ ሆኗል።🔸 ለመደበኛ 150፣🔸ለተማሪዎች ...
16/03/2024

የዓድዋ መታሰቢያ ለጎብኝዎች ክፍት ሆነ

የዓድዋ መታሰቢያ ሙዚየም ከመጋቢት 7/2016 ጀምሮ ለጎብኚዎች ክፍት ሆኗል።

የሚጎበኝበት ዋጋም ዝርዝር ይፋ ሆኗል።

🔸 ለመደበኛ 150፣
🔸ለተማሪዎች 75 እና
🔸ለልዩ 550 ብር ተመን ወጥቶለታል

መታሰቢያው ከ2:30 እስከ 11:30 ሰዓት ተኩል ለጎብኚዎች ክፍት ይሆናል ተብሏል።

------
Adwa Victory Memorial Museum opens for Visitors

The recently completed Adwa Victory, also known as Adwa 00, is open for public as of March 16, 2024.

Enterance fee

For regular 150 Birr
For students 75 Birr
For VIP 550 Birr

The museum will be open between 8:30 am and 5:30 pm.

አዲስ የቱሪዝም መፅሐፍ ለአንባቢያንየቱሪዝም ባለሙያው አቶ ዳዊት ተፈሪ Visiting Ethiopia with Understanding Mursi የሚል መፅሐፍ  ለአንባቢና ለአስጎብኝዎች እነሆ ብሏ...
01/03/2024

አዲስ የቱሪዝም መፅሐፍ ለአንባቢያን

የቱሪዝም ባለሙያው አቶ ዳዊት ተፈሪ Visiting Ethiopia with Understanding Mursi የሚል መፅሐፍ ለአንባቢና ለአስጎብኝዎች እነሆ ብሏል።

አቶ ዳዊት ከዚህ ቀደም Visiting Ethiopian Churches የሚል በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ ጥንታዊ አብያተ ክርስቲያናትና ቅርሶቻቸውን የተመለከተ መፅሐፍ ማበርከታቸው ይታወቃል።

New book for Readers

Dawit Teferi, a tourism professional, published his sev9nd book under the title "Visiting Ethiopia with Understanding Mursi". The book sheds light on culture, lives and other aspects of the Mursi people in South Omo Valley.

Mr. Dawit's first book - "Visiting Ethiopian Churches" is a survey of Ethiopian ancient churches and their priceless artifacts and heritages.

Ethiopian Tourist Guides Professional Association Ethiopia Land of Origins Travel Harar Ethiopian Holidays የኢትዮጵያ ባህልና ቱሪዝም ጋዜጠኞች ማህበር/Ethiopian culture and Tourism Journalist Assoc. UNESCO World Federation of Tourist Guide Associations. (WFTGA) Ethiopian Tourism Professionals Association (ETPA)

የአገር ውስጥ መንገደኞች ተርሚናል እድሳትና ማስፋፊያ ስራ ተጠናቆ ስራ ጀመረ።የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከየካቲት 19/2016 ጀምሮ የአገር ውስጥ መንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናል 1 አገልግሎት...
26/02/2024

የአገር ውስጥ መንገደኞች ተርሚናል እድሳትና ማስፋፊያ ስራ ተጠናቆ ስራ ጀመረ።

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከየካቲት 19/2016 ጀምሮ የአገር ውስጥ መንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናል 1 አገልግሎት መስጠት ይጀምራል።

Ethiopian Airlines Domestic Passengers Teriminal one resumes its service as of February 27, 2024.

Terminal One expansion and renovation work has been completed and ready to serve domestic flight passengers.

Ethiopian Airlines Ethiopian Holidays Travel Harar Ethiopia Land of Origins World Federation of Tourist Guide Associations. (WFTGA) Ethiopian Tourism Professionals Association (ETPA) Ethiopian Tourist Guides Professional Association

📢 ማስታወሻ📢 ጠሪ አክባሪ ነው እውቀትንና ልምድን ያካበቱት የቱሪስት አስጎብኚዎቻችን ቀናቸውን አሳምረው ደግሠውታል ንፉግ አይደሉምና እኛም ተጠርተናል ። የዓለምአቀፉ የቱሪስት አስጎብኚ ቀን ...
20/02/2024

📢 ማስታወሻ📢

ጠሪ አክባሪ ነው እውቀትንና ልምድን ያካበቱት የቱሪስት አስጎብኚዎቻችን ቀናቸውን አሳምረው ደግሠውታል ንፉግ አይደሉምና እኛም ተጠርተናል ።

የዓለምአቀፉ የቱሪስት አስጎብኚ ቀን በጋራ ስለማክበር

ዓለምአቀፉ የቱሪስት አስጎብኚ ማኅበራት ፌዴሬሽን እ. ኤ.አ ከ1990 ጀምሮ በዓለምአቀፍ ዙርያ የቱሪስት አስጎብኚ ቀንን በየዓመቱ እ. ኤ. አ ፌብርዋሪ 21 ያከብራል።ይኽም በአኹኑ ጊዜ ከ70 ሀገራት በላይ በየዓመቱ እየተከበረ ይገኛል።

ስለዚህም የዓለምአቀፉ የቱሪስት አስጎብኚ ማኅበራት ፌዴሬሽን አባል የሆነው የኢትዮጵያ ቱሪስት አስጎብኚ ባለሙያዎች ማኅበር እ. ኤ. አ ፌብርዋሪ 21፣2024 (እሮብ፣ የካቲት 13፣2016 ዓ.ም) የሚደረገውን የዓለምአቀፍ የቱሪስት አስጎብኚ ቀንን በማስመልከት ልዩ፣ልዩ መርሐ ግብሮች አዘጋጅቷል።

ከእነዚህም ውስጥ፦

🌞በጠዋቱ ክፍለ ጊዜ፦
(ከጠዋቱ 3:00- 6:00)

🏷በቱሪዝም ሚኒስትር አዳራሽ

"ቱሪስት አስጎብኚ እና አረንጓዴ ቱሪዝም" በሚል ርዕስ የፓናል ውይይት እና ስለማኅበራችን የውስጥና የአለምአቀፍ እንቅስቃሴ እንዲሁም የዕለቱን አከባበር በተመለከተ ጋዜጣዊ መግለጫ የሚሰጥ ይሆናል።

👉 በመሆኑም ሁሉም የማኅበራችን አባላት የዚህ ኩነት ተሳታፊ እንድትሆኑ በማክበር ተጋብዛችኋል።
---------
☀️ በተሰዓቱ ክፍለ ጊዜ ደግሞ፦
(ከቀኑ 7:30-10:30)

በአንጋፋው የሁል ጊዜ ተባባሪያችን በሆነው የቱሪዝም ማሰልጠኛ ተቋም (TTI) በመገኘት ከ 250 በላይ ለሚደርሱ ለቱሪስት አስጎብኚ፣ ቱር ኦፕሬሽን እና ቱሪዝም ማርኬቲንግ ተማሪዎች እጅግ ከፍተኛ ዕውቀት፣ ልምድ እና ተሞክሮ ባካበቱ የማኅበራችን አባላት አማካኝነት ልምድ እና ተሞክሮ በየመማሪያ ክፍሎች በመገኘት የምናጋራ መሆኑን እና ቀኑን ለተተኪው የቱሪዝም ባለሙያዎች ማህበራዊ አገልግሎትን በመስጠት የምናከብር ይሆናል። ይህ ተግባር ወደፊት በቋሚነት የሚቀጥል ይሆናል።
------





#ኢቱአባማ

"ፀሐይ" በፈረንጆቹ 1935 በጀርመናዊ መሀንዲስና ኢትዮጵያን ባለሙያዎች የተሰራችው አውሮፕላን ከተወሰደችበት ጣሊያን ዛሬ ወደ አገሯ ተመልሳለች።ጥር 21/2016 ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመ...
09/02/2024

"ፀሐይ" በፈረንጆቹ 1935 በጀርመናዊ መሀንዲስና ኢትዮጵያን ባለሙያዎች የተሰራችው አውሮፕላን ከተወሰደችበት ጣሊያን ዛሬ ወደ አገሯ ተመልሳለች።

ጥር 21/2016 ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ የአፍሪካ ጣልያን ጉባኤን ለመሳተፍ ሮም በነበሩበት ወቅት አውሮፕላኗን ከጣሊያን መንግስት መረከባቸው ይታወሳል።

"Tsehay", the first aircraft built in Ethiopia in 1935, under the collaborative efforts of the German engineer and pilot of the emperor, Herr Ludwig Weber, and Ethiopian individuals of that era, arrived in Addis Ababa today.

Prime Minister Abiy Ahmed, in his travel to Rome for Italy-Africa Summit, announced he offically received the airplane from the Italian Government.

For our   and inspiration: THIS IS WHO WE ARE AS THE WFTGA. 👇🏼      🕊World Federation of Tourist Guide Associations. (WF...
05/02/2024

For our and inspiration: THIS IS WHO WE ARE AS THE WFTGA. 👇🏼

🕊

World Federation of Tourist Guide Associations. (WFTGA)

የሚዲያ ሽፋን ጥሪቀን--ጥር 22/2016 ከቀኑ 8:00 ጀምሮቦታ--በብሔራዊ ቲያትርጠሪ---የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር
30/01/2024

የሚዲያ ሽፋን ጥሪ

ቀን--ጥር 22/2016 ከቀኑ 8:00 ጀምሮ

ቦታ--በብሔራዊ ቲያትር

ጠሪ---የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር

የአሜሪካ አምባሳደር በኢትዮጵያ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ ሙርሲና ሐመሮች ጎበኙ።"የኢትዮጵያ ትልቁ ጥንካሬዋ ብዝሃነቷ ነው። አክብሮቴን ለመግለፅ የሙርሲንና የሐመር ህዝቦችን ለመጎብኘት ችያለ...
27/01/2024

የአሜሪካ አምባሳደር በኢትዮጵያ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ ሙርሲና ሐመሮች ጎበኙ።

"የኢትዮጵያ ትልቁ ጥንካሬዋ ብዝሃነቷ ነው። አክብሮቴን ለመግለፅ የሙርሲንና የሐመር ህዝቦችን ለመጎብኘት ችያለሁ"

“Ethiopia’s rich diversity is a great strength. I was able to visit the Mursi and Hamar people to express my deepest respect.”- Ambassador Ervin Massinga



US Embassy - Addis Ababa, Ethiopia

ለመላው የክርስትና ኃይማኖት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ።መልካም በዓልHappy Ethiopian Epiphany (Timket)
19/01/2024

ለመላው የክርስትና ኃይማኖት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

መልካም በዓል

Happy Ethiopian Epiphany (Timket)

ወንጪ ደንዲ የኢኮ ቱሪዝም መንደር በፎቶ📷 EPA PMO
13/01/2024

ወንጪ ደንዲ የኢኮ ቱሪዝም መንደር በፎቶ

📷 EPA PMO

Wenchi-Dendi Eco Tourism Village InauguratedEthiopia Land of Origins Ethiopian Tourist Guides Professional Association የ...
13/01/2024

Wenchi-Dendi Eco Tourism Village Inaugurated

Ethiopia Land of Origins Ethiopian Tourist Guides Professional Association የኢትዮጵያ ባህልና ቱሪዝም ጋዜጠኞች ማህበር/Ethiopian culture and Tourism Journalist Assoc. Travel Harar Ethiopian Holidays Ethiopian Airlines UNESCO

የቱሪስት ቦርድ አስፈላጊነት በኢትዮጵያ ≡======================የቱሪስት ቦርድ  ማለት ጎብኚዎች ሀገራቸውን እንዲጎበኙላቸው የሚያበረታታ ህጋዊ ተቋም። የቱሪስት ቦርድ ከቱሪዝም ሚ...
10/01/2024

የቱሪስት ቦርድ አስፈላጊነት በኢትዮጵያ

≡======================

የቱሪስት ቦርድ ማለት ጎብኚዎች ሀገራቸውን እንዲጎበኙላቸው የሚያበረታታ ህጋዊ ተቋም።
የቱሪስት ቦርድ ከቱሪዝም ሚኒስቴርም ሆነ አሁን ከፈረሰው ብሔራዊ ቱሪዝም ቦርድ አደረጃጀቱ የተለየ ነው ። ቦርዱ በሀገር አቀፍም በክልል ደረጃ ይቋቋማል።

በዋንኛነት ሀገርን ከማስተዋወቅና ለቱሪዝሙ መነቃቃት ከሚያበረክተው አስተዋጽኦ በተጨማሪ ለቱሪስቱ የተሳለጠ አገልግሎት ይሰራል ። በማንኛውም ጊዜ የቱሪስቱ ተጠሪ ይሆናል።

ህዝባዊና የግል ተቋማት ይሳተፋሉ። አስጎብኚዎችና የአስጎብኚ ድርጅቶች ፤ የሆቴል ባለንብረቶች ወይም አስተዳዳሪዎች ፥ ትራንስፖርተሮች ህጋዊ ወኪሎች የቱሪዝም ጋዜጠኞች እና ሌሎች በዘርፉ ዋንኛ ተሳታፊዎች ተወካዮቻቸውን በአባልነት የሚያቅፍ ይሆናል።

በተመሳሳይ ሁኔታ ክልሎች ሊያቋቁሙ ይችላሉ። የቱሪስቱን ፍላጎቶች ያማከለ አገልግሎት እንሰጣለን ያገባናል የሚሉ የሚወከሉበት ቦርድ ነው። ለየቱሪዝም ሚኒስቴር ግብአት የሚሆኑ ሀሳቦች ያቀርባል። ሚኒስትሩ እንዲፈጽመለት የሚፈልገውን ይሰራል።አፈጻጸማቸውን ይከታተላል ። ውጤታቸውን በስሩ ላሉ ተወካዮች የደርሳል።

በብዙ ሀገራት የሚሰራበት አደረጃጀት ሲሆን በሀገር ውስጥም በውጭ ሀገራት እየተገኘ ኢትዮጰያን ያስተዋውቃል ። በፋይንስ አቅምና የአመራር ነጻነት ከፍ ያለ በመሆኑ ግልጽና ጠንካራ ተቋም ሆኖ ይሰራል።
የቱሪስት ቦርድ ለኢትዮጵያ ያስፈልጋታል።

ዛሬ በገበታ ለሀገርም ሆነ በክልሎች አነሳሽነት የሚሰሩ አዳዲስና ነባር መዳረሻዎችን የማስተዋቀወቁ ስራ ለአንድ ወገን የተተወ ሊሆን አይገባም ።

በአህጉር ደረጃም ኢትዮጵያ የምትወከልበት ቦርድ ያስፈልጋታል።

አስራት በጋሻው

ለመላው የክርስትና ኃይማኖት ተከታዮች እንኳን ለገና በዓል አደረሳችሁመልካም በዓል
06/01/2024

ለመላው የክርስትና ኃይማኖት ተከታዮች እንኳን ለገና በዓል አደረሳችሁ

መልካም በዓል

የልዑል አለማየሁ ቴዎድሮስ ፀጉር እና ከመቅደላ የተዘረፉት ታሪካዊ ቅርሶች ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ _________________________________(ታኀሣሥ 27 ቀን 2016 ዓ.ም አዲስ አ...
06/01/2024

የልዑል አለማየሁ ቴዎድሮስ ፀጉር እና ከመቅደላ የተዘረፉት ታሪካዊ ቅርሶች ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ
_________________________________
(ታኀሣሥ 27 ቀን 2016 ዓ.ም አዲስ አበባ ):-የልዑል አለማየሁ ቴዎድሮስ ፀጉር እና በመቅደላ ጦርነት ወቅት በእንግሊዝ ጦር የተዘረፍ ታሪካዊ ቅርሶች ተመለሱ።

የተመለሱት ታሪካዊ ቅርሶች ሁለት በብር የተለበጡ ዋንጫዎች፣ አንድ የቀንድ ዋንጫ፣ ደብዳቤዎች እንዲሁም አንድ ጋሻ ከእንግሊዝ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰዋል።

በእንግሊዝ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ክቡር አምባሳደር ተፈሪ መለሰ ቅርሶቹን ይዘው የመጡ ሲሆን ለቅርሶቹ የኢትዮጵያ ቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ረ/ ፕሮፌሰር አበባው አያሌው አቀባባል አድርገዋል። ቅርሶቹን ማስመለስ መቻሉ ለኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ ድል መሆኑን አምባሳደር ተፈሪ ተናግረዋል።

በእንግሊዝ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቅርስ አስመላሽ ኮሚቴና ሼኸራዛድ ፋውንዴሽን ጋር በመተባበር ባለፈው መስከረም ወር ላይ ቅርሶቹን ማስመለሳቸው ይታወሳል።

መንግስት ከሀገራችን ተዘርፈው በተለያዩ ሀገራት ሙዚየም የሚገኙ ቅርሶችን ለማስመለስ የሚያደርገውን ዲፕሎማሲያዊ ጥረት አጠናክሮ ይቀጥላል።

MFA Ethiopia 🇪🇹

የኢትዮጵያ ቱሪስት አስጎብኚ ባለሙያዎች ማህበር  አዲስ  ያስተዋወቀው የመለያ ምልክት።አዲሱ የማህበሩ መለያ ምልክት (logo/brand) ታህሳስ 21/2016 በወንጪ ሀይቅ በነበረ የጉብኝት ስ...
02/01/2024

የኢትዮጵያ ቱሪስት አስጎብኚ ባለሙያዎች ማህበር አዲስ ያስተዋወቀው የመለያ ምልክት።

አዲሱ የማህበሩ መለያ ምልክት (logo/brand) ታህሳስ 21/2016 በወንጪ ሀይቅ በነበረ የጉብኝት ስነስርዓት ይፋ ተደርጓል።

GO Travel የተሰማውን መልካም ምኞት ይገልፃል።

Ethiopian Tourist Guides Professional Association

የሚዲያ ሽፋን ጥሪቀን-ታህሳስ 11/2016ሰዓት-ከረፋዱ 3 ሰዓትቦታ-ስካይላይት ሆቴል--------------------------Call for Media coverage Date- Dec 21, 202...
20/12/2023

የሚዲያ ሽፋን ጥሪ

ቀን-ታህሳስ 11/2016

ሰዓት-ከረፋዱ 3 ሰዓት

ቦታ-ስካይላይት ሆቴል

--------------------------

Call for Media coverage

Date- Dec 21, 2023

Time - 9 am

Place - Skylight Hotel

የሚዲያ ሽፋን ጥሪየሚዲያ ሽፋን ጥሪቀን ------ ዓርብ ሕዳር 28/2016 ሰዓት ---- ከቀኑ 8 ሰዓትቦታ ----- በገነት ሆቴልCall for media coverageየዜና ሽፋን እንድትሰጡ...
07/12/2023

የሚዲያ ሽፋን ጥሪ

የሚዲያ ሽፋን ጥሪ

ቀን ------ ዓርብ ሕዳር 28/2016
ሰዓት ---- ከቀኑ 8 ሰዓት
ቦታ ----- በገነት ሆቴል

Call for media coverage

የዜና ሽፋን እንድትሰጡን ስለመጠየቅ

ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ላለፉት 55 ዓመታት በሆቴልና ቱሪዝም ዘርፍ ስልጠና በመስጠት፣ የጥናትና ምርምር ሥራዎችን በማከናወን እና የማማከር አገልግሎትን በመስጠት ለሀገራችን ቱሪዝም እድገት የበኩሉን እያደረገ የሚገኝ አንጋፋ ተቋም ነው፡፡

ኢንስቲትዩቱ የሀገራችን ቱሪዝም እድገት የሚመጣበትን አቅጣጫ የሚጠቁሙ፣ በትምህርትና ስልጠና ዘርፍ መሥራት ስለሚገቡ ጉዳዮች፣ መሻሻል የሚጠበቅባቸውን ጉዳዮች ለማሳየት የሚያስችል በየወሩ የሚካሄድ የተሪዝም መሪዎች ወግ በሚል አጀንዳ በየወሩ በዘርፉ ውስጥ የሚገኙ የመንግስት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣ የግል ድርጅቶች ሥራ አስኪያጆችና ባለሀብቶች የሚሳተፉበት መድረክ እያዘጋጀ ይገኛል፡፡

በመሆኑም አርብ ህዳር 28/2016 ዓ.ም 8፡00 ሰዓት ላይ በገነት ሆቴል በቱሪዝም እድገት ላይ የሚዲያ ሚናን የሚመለከት ርእሰ ጉዳይ ላይ ከፍተኛ ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎችና የግል ዘርፉ መሪዎች በተገኙበት ስለሚካሄድ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ በመገኘት የዜና ሽፋን እንድትሰጡን የተለመደ ትብብራችሁን እንጠይቃለን፡፡

ከሰላምታ ጋር
ለበለጠ መረጃ 0911 475581 ወይም 0912364460 ይደውሉ

CongratulationsSHEWAL EID INSCRIBED AS WORLD HERITAGE BY UNESCOShuwalid FestivalShuwalid is an annual three-day festival...
06/12/2023

Congratulations

SHEWAL EID INSCRIBED AS WORLD HERITAGE BY UNESCO

Shuwalid Festival

Shuwalid is an annual three-day festival celebrated by the Harari people of Ethiopia.

It marks the end of six days of fasting to compensate omissions during Ramadan. The celebration unites community members of all ages and genders and is passed on within families and by participating in the events.

A platform for the transmission of performing arts, traditional dress and other cultural elements, Shuwalid promotes social cohesion and a sense of identity. It also supports the local community and artisans.

ሸዋል ኢድ በዩኔስኳ የማይዳሰስ ቅርስነት ተመዘገበ

Visit Harar Ethiopia Land of Origins Ethiopian Tourism Professionals Association (ETPA) የኢትዮጵያ ባህልና ቱሪዝም ጋዜጠኞች ማህበር/Ethiopian culture and Tourism Journalist Assoc.

Address

Kirkos Subcity
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when GO Travel posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to GO Travel:

Videos

Share

Category

Nearby travel agencies