24/05/2023
ድርጅታችን እንግዳ ትራቭል ቴክኖሎጂ ሃላ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች መስፈርቱን ለምታሟሉ የልዮ ሀገር አቋራጭ ባስ ትኬት ኤጀንት መሆን ለምትፈልጉ አመልካቾች የስራ እድል አዘጋጅቷል
የስራው አይነት ቋሚ እና በትርፍ ጊዜ የሚሰራ
አመልካቾች ሊያሟሏቸው የሚገቡ መስፈርቶች
የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ
የታደሰ ንግድ ፍቃድ
ስማርት ስልክ
ተፈላጊ የሰዉ ሀይል ብዛት 170
በትርፍ ጊዜ እንደ ኤጀንት እንዲሁም በሙሉ ጊዜ እንደ ሱፐር ኤጀንት በመሆን በየቀኑ በቆረጡት ትኬት ልክ ተከፋይ ይሁኑ ፡፡
ለምዝገባ ከዚህ በታች የሚገኝውን ሊንክ በመጫን ይመዝገቡ https://form.jotform.com/231426462952356
ከተሞች ፡- አዲስ አበባ ፤ ደብረ ማርቆስ ፤ አማኑኤል ፤ ደንበጫ ፤ ፍኖተሰላም ፤ ኮሶበር ፤ ቡሬ
አዲስ አበባ ፤ ሱልልታ ፤ ጫንጮ ፤ ደብረፅጌ ፤ ገርበ ጉራቻ ፤ ፍልቅልቅ ፤ ደጀን ፤ ሉማሜ ፤ ቢቸና ፤ ደብረ ወርቅ ፤ ግንደወይን ፤ ሞጣ ፤ አዴት ፤ ባህርዳር ፤ ወረታ ፤ ጎንደር
አዲስ አበባ ፤ ደብረ ዘይት ፤ አዳማ ፤ ሞጆ ፤ አዋሽ ፤ መተሀራ ፤አሰበ ተፈሪ ፤ ጭሮ ፤ ሂርና ፤ደንገጎ ፤ ድሬዳዋ ፤ ሀረር ፤ ጅጅጋ
አዲስ አበባ ፤ ደብረ ብርሀን ፤ ደብረ ሲሰና ፤ ጣርማ በር ፤ ሸዋሮቢት ፤ አጣየ ፤ ከሚሴ ፤ ኮምቦልቻ ሀርቡ ፤ ደሴ ፤ ሀይቅ ፤ ወልድያ ፤ ቆቦ ፤ አላማጣ ፤ ጭፍራ ፤ መቀሌ ፤ ሚሌ
አዲስ አበባ ፤ ሞጆ ፤ አለምገና ፤ ወልቅጤ ፤ ደነቦ ፤ ጅማ ፤ ቦንጋ ፤ ሚዛን ተፈሪ ፤ ሚዛን አማን መቱ ፤ በደሌ ፤ ጋምቤላ
አዲስ አበባ ፤ ዝዋይ ፤ ሻሸመኔ ፤ ሀዋሳ ፤ ወላይታ ፤ አርባምንጭ ፤ ዲላ ፤ ሀገረ ማርያም ፤ ያቤሎ ሞያሌ