Ibex Events & Hiking

Ibex Events & Hiking We will reach together throughout Ethiopia. "በመላው ኢትዮጵያ አብረን እንደርሳለን።"

ጉዞ ወደ ዝዋይ (ባቱ) ደምበል ኃይቅ  በፍጥነት ተመዝግበው ከወዲሁ ቦታዎን ይያዙየጉዞ ቀን- እሁድ፣ ጥር 7 /2015ዓ.ም (Jan 15/2023)የቆይታ ጊዜ- ሙሉ ቀን (በደርሶ መልስ ጉዞ)የ...
05/01/2023

ጉዞ ወደ ዝዋይ (ባቱ) ደምበል ኃይቅ
በፍጥነት ተመዝግበው ከወዲሁ ቦታዎን ይያዙ

የጉዞ ቀን- እሁድ፣ ጥር 7 /2015ዓ.ም (Jan 15/2023)
የቆይታ ጊዜ- ሙሉ ቀን (በደርሶ መልስ ጉዞ)
የቦታ ርቀት- 170 ኪሜ
ዝዋይ የመድረሻ ሰዓት -ረፋድ 4:00
አዲስ አበባ የመድረሻ ሰዓት- ምሽት 2:00

ሰዓቱ እንደመንገዱ የትራፊክ እንቅስቃሴ ሁኔታ ከፍ ወይም ዝቅ ሊል ይችላል፡፡

ጥቅል ዋጋ በሰው
1450 ብር ለኢትዮጵያዊ
1700 ብር ለውጭ ዜጋ

ዋጋው የሚያካትተው?
የደርሶ መልስ ትራንስፖርት ምቾት ባላቸው የቱሪስት ባስ የመግቢያ እና የአስጎብኚ ክፍያ በጀልባ ተጉዘው በገሊላ ደሴት ላይ የእግር ጉዞ ቁርስ ምሳ ከውሃ ጋር የካስቴሊ ወይን እርሻና ቅምሻ ክፍልን ጉብኝት

መገናኛ ቦታ፡ ሜክሲኮ ዲአፍሪክ ሆቴል ጋር
የመገናኛ ሰዓት: ከንጋቱ 12:00
የመኪና መነሻ ሰዓት: ከንጋቱ 12:30

ለምዝገባ እና ለተጨማሪ መረጃ፦
0945965456 /Beminet Teshome
0928412796 / Yordanos Tesfaye

Trip tour to Lake Ziway and its islands

Date: Sunday, 15 jan, 2022
Length of stay: Day trip
Distance from Addis Ababa: 170Km
Departure: 6:30AM
Arrival: 10:00 AM

Package Cost:
1,450 birr for Ethiopian
1,700 birr for expatriate

NB: The price difference occurred due to higher charges on entrance fees, local guide and boat fees for foreign nationals at destination.

Price includes:
📌Well-maintained and insured tourist bus
📌Entrance, boat and local guide fees
📌Boat ride to Gelila Iseland
📌Hiking on the islands
📌Snack
📌Delicious Ethiopian Food for lunch
📍Visit to Castle Winery farm and testing room

Departure place: Mexico at Deafric hotel
Departure time: 06:30 AM

For booking and further information:
0945965456
0928412796

ውድ የ   & Hiking ቤተሰቦች ከአዲስ አበባ 160km ርቀት ላይ በሚገኘው ወንጪ ሀይቅ የደርሶ መልስ ጉዞ ደስ በሚል እና በማይጠገበውን የተፈጥሮ  ሀይቁ ተደምመን በጭቃ ቫዝ ተዘፍዝፈን ...
27/12/2022

ውድ የ & Hiking ቤተሰቦች

ከአዲስ አበባ 160km ርቀት ላይ በሚገኘው ወንጪ ሀይቅ የደርሶ መልስ ጉዞ ደስ በሚል እና በማይጠገበውን የተፈጥሮ ሀይቁ ተደምመን በጭቃ ቫዝ ተዘፍዝፈን በሙቅ ፏፏቴ ታጥበን ቆንጆ ጊዜያትን አሳልፈናል !

ስለነበረን ቆንጆ ጊዜ ከልብ እያመሠገንን በካሜራችን ካስቀረነው ፎቶዎች እነሆ ብለናል።

ቀጣይ መዳረሻችን በቅርቡ እናሳውቃለን እስከምንገናኝ በቸር ያቆየን

በአብሮነት እንቆይ - ተቀላቀሉን 👇

Telegram - t.me/ibexevents
ፎቶዎችን ለማግኘት - t.me/ibexeventscommunity

Facebook - m.facebook.com/ibexevent

90% Booked!እሁድ ታህሳስ 16 / Dec 25ወደ ወንጪ በምናደርገው ጉዞ ላይ መሳተፍ ለምትፈልጉ 5 ወንበሮች ብቻ ቀርተውናል።የጉዞ ዋጋ - በሰው 1400 ብር ብቻለውጭ ዜጋ - 1700ET...
22/12/2022

90% Booked!

እሁድ ታህሳስ 16 / Dec 25
ወደ ወንጪ በምናደርገው ጉዞ ላይ መሳተፍ ለምትፈልጉ 5 ወንበሮች ብቻ ቀርተውናል።

የጉዞ ዋጋ - በሰው 1400 ብር ብቻ
ለውጭ ዜጋ - 1700ETB

የክፍያ አማራጮች
CBE - 1000162799828
Abyssinia - 46591402

ክፍያው፦
የቁርስ፣ ምሳ፣ የታሸገ ውኃ፣ የመግቢያ ክፍያዎች፣ የአስጎብኚ፣ የፎቶግራፍ የጀልባ ላይ ጉዞ... ክፍያዎችን ያጠቃለለ ነው።

ክፍያው በግል የሚደረጉ ፍላጎቶችን
ለምሳሌ - ለስላሳ እና አልኮል መጠጦችን እንዲሁም የፈረስ ግልቢያን ወጪ አያካትትም።

Ibex Events & Hiking'ን ስለመረጡ እናመሰግናለን።

የከፈሉበትን ደረሰኝ በፎቶ / ላይ ይላኩልን ለጉዞ ሲመጡ ደረሰኝ መያዝዎን አይርሱ።

ተጨማሪ ዝርዝር መረጃዎችን የምንልክ ይሆናል።

በ Telegram t.me/ibexevents
በ facebook m./facebook.com/ibexevent ይቀላቀሉን።

ለበለጠ መረጃ - 0928274196 / 0945965456 ይደውሉ።

እንኳን ደስ ያለን!በደጋ ዳሞት ሙሉ ኢኮሎጅ መገኛ የሆነው የጮቄ ተራራ የ2022 ምርጥ የቱሪዝም መንደር ተብሎ በተባበሩት መንግስታት የዓለም የቱሪዝም ድርጅት ተመርጧል።ጮቄ ተራራ 4100 ሜት...
21/12/2022

እንኳን ደስ ያለን!

በደጋ ዳሞት ሙሉ ኢኮሎጅ መገኛ የሆነው የጮቄ ተራራ የ2022 ምርጥ የቱሪዝም መንደር ተብሎ በተባበሩት መንግስታት የዓለም የቱሪዝም ድርጅት ተመርጧል።

ጮቄ ተራራ 4100 ሜትር አማካኝ ከፍታ ሲኖረው በተለምዶ የጎጃም ጣራ በመባል ይጠራል፡፡ ቦታው ተራራማ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ በጣም ቀዝቃዛና ረግረጋማ በመሆኑ ነው ጮቄ የሚል ስያሜ የተሰጠው፡፡ የጮቄ ተራራ ሰፊ ተፋሰስ የሚሸፍን ሲሆን ሰባት የሚሆኑ የምስራቅ ጎጃምና ምዕራብ ጎጃም ወረዳዎችን ያዋስናል።

ከ57 አገራት የተመረጡ 136 የቱሪዝም መንደሮች ለውድድር በቀረቡበት የ2022 ምርጥ የቱሪዝም መንደር ዓለምአቀፍ ውድድር ጮቄ ተራራን ለአሸናፊነት ያበቃው በምዕራብ ጎጃም ዞን ደጋ ዳሞት ወረዳ የሚገኘው የሙሉ ኢኮ ሎጅ ከፊል ገጽታ ይሄን ይመስላል።

Source፦
https://www.unwto.org/news/best-tourism-villages-of-2022-named-by-unwto?utm_source=ssmm&utm_medium=ssmm&utm_campaign=ssmm

Join us - t.me/ibexevents
Contact us - 0945965456 / 0928412796

Visit Amhara

ጉዞ - የአለማችን ምርጡ የቱሪዝም መንደር ወደሆነው   🗓 የጉዞ ቀን- እሁድ ታህሳስ 16🕓 የቆይታ ጊዜ- ሙሉ ቀን (ደርሶ መልስ)💵 ጥቅል ዋጋ በሰውቀድመው ለሚከፍሉ - 1400 ብር ብቻከታህ...
17/12/2022

ጉዞ - የአለማችን ምርጡ የቱሪዝም መንደር ወደሆነው

🗓 የጉዞ ቀን- እሁድ ታህሳስ 16

🕓 የቆይታ ጊዜ- ሙሉ ቀን (ደርሶ መልስ)

💵 ጥቅል ዋጋ በሰው
ቀድመው ለሚከፍሉ - 1400 ብር ብቻ
ከታህሳስ 12 በኋላ - 1550 ብር

ለውጭ ዜጋ - 40$ (1700 ETB)

ዋጋው ምን ምን ነገሮችን ያካትታል?

• የደርሶ መልስ ትራንስፖርት 🚍
• የመግቢያ ክፍያ (Entrance fee)💴
• አስጎብኝ (Tour Guide)🧑🏾‍⚖️
• የውሃ ላይ መጓጓዣ ታንኳ(canoe)🛶
• ቁርስ(Snack) 🍩💧
• ጣፋጭ ምሳ ከውሃ ጋር (Lunch with Water)🥗

መገናኛ ቦታ፡ ሜክሲኮ ዋቢ ሸበሌ ሆቴል ጋር
የመገናኛ ሰዓት: ከንጋቱ 12:00

ለመመዝገብ እንዲሁም ለተጨማሪ መረጃ በሚከተሉት ቁጥሮች ይደውሉልን/ በቴሌግራም ይጻፉልን
📲 0928412796
0945965456

telegram - t.me/Ibexevents

ጉዞ ወደ አስደናቂው ወንጪ ሐይቅ 🗓የጉዞ ቀን- እሁድ ታህሳስ 16🕓 የቆይታ ጊዜ- ሙሉ ቀን (ደርሶ መልስ)🛣 የቦታ ርቀት- 160 ኪሜ 🏝 ወንጪ የመድረሻ ሰዓት -ረፋድ 4:30**🏙 አዲስ አበ...
13/12/2022

ጉዞ ወደ አስደናቂው ወንጪ ሐይቅ

🗓የጉዞ ቀን- እሁድ ታህሳስ 16

🕓 የቆይታ ጊዜ- ሙሉ ቀን (ደርሶ መልስ)

🛣 የቦታ ርቀት- 160 ኪሜ

🏝 ወንጪ የመድረሻ ሰዓት -ረፋድ 4:30**

🏙 አዲስ አበባ መነሻ ቦታ የመድረሻ ሰዓት- ምሽት 3:00**

**ሰዓቱ እንደመንገዱ የትራፊክ እንቅስቃሴ ሁኔታ ከፍ ሊል ይችላል

🏞 የወንጪ ከፍታ ከባህር ጠለል በላይ- ከፍተኛው 3300 ሜትር (10827 ፊት) ካላ የሚባለው የጉዞ መነሻ ቦታ ሲሆን ዝቅተኛው 2500 ሜትር (8202 ፊት) ሐይቁ የተኛበት ቦታ ነው::

🏞 የጉዞ አስቸጋሪነት- ለጀማሪ በመጠኑ ከበድ ያለ ሊሆን ይችላል:: ሆኖም ልምድ ላለው/ላላት ተጟዥ ቀላል የሚባል አይነት ነው::

💵 ጥቅል ዋጋ በሰው፤- 1400 ብር ብቻ
ለውጭ ዜጋ - 40$ (1700 ETB)

ዋጋው ምን ምን ነገሮችን ያካትታል?

• የደርሶ መልስ ትራንስፖርት 🚍

• የመግቢያ ክፍያ (Entrance fee)💴

• አስጎብኝ (Tour Guide)🧑🏾‍⚖️

• የውሃ ላይ መጓጓዣ ታንኳ(canoe)🛶

• ቀለል ያለ ቁርስ(Snack) 🍩💧

• ጣፋጭ ምሳ ከውሃ ጋር (Lunch with Water)🥗

መገናኛ ቦታ፡ ሜክሲኮ ዋቢ ሸበሌ ሆቴል ጋር

የመገናኛ ሰዓት: ከንጋቱ 12:00

የመኪና መነሻ ሰዓት: ከንጋቱ 12:30

ለመመዝገብ እንዲሁም ለተጨማሪ መረጃ በሚከተሉት ቁጥሮች ይደውሉልን::
📲 0928412796
0945965456

በሕዳር 18 ወደ ቡልጋ የለኝ ገደል በምናደርገው ጉዞ ላይ ልንጠይቃቸው የነበሩት ታላቁ አባት አርበኛ ጋሽ በቀለ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። ወደ ቡልጋ - የለኝ ገደል ጉዞአችንን ስናደርግ...
24/11/2022

በሕዳር 18 ወደ ቡልጋ የለኝ ገደል በምናደርገው ጉዞ ላይ ልንጠይቃቸው የነበሩት ታላቁ አባት አርበኛ ጋሽ በቀለ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።

ወደ ቡልጋ - የለኝ ገደል ጉዞአችንን ስናደርግ ከአካባቢው መልክአ-ምድር ባሻገር ለሐገራችን ሰላም እና ነፃነት የታገሉትን አርበኛ ጋሽ በቀለን ለመጠየቅ እና ከጨዋታ አዋቂው ማኅበረሰብ ጋር ግዜ ለማሳለፍ ያቀድን ቢሆንም ፈጣሪ የፈቀደው ሆኖ አባታችን አርፈዋል።

እኚህ አባት ከ 114 ዓመት በላይ በህይወት የኖሩ ጀግና ሲሆኑ የሰገሌ ጦርነት በተደረገ በሁለተኛው ዓመት እንደተወለዱም ይናገራሉ። እኒህ ታላቅ አባት አርበኛ ቡልጋን የረገጡ የሃይኪንግ ቡድኖችን በፍቅር ሲቀበሉ፣ ታሪክ ሲነግሩ ፎክረው ሸልለው ቡልጋ እንዲናፈቅና እንዳይረሳ ጥሩ ትዝታን በተጓዦች ላይ ያስቀሩ ታላቅ ሰው ነበሩ።

ለመላው ቤተሰቦቻቸው እና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው ሁሉ መፅናናትን እንመኛለን።

እንዲሁም እሁድ - ሕዳር 18 ወደ ቡልጋ ልናደርገው የነበረውን ጉዞም በዚህ የተነሳ ለመሰረዝ መገደዳችንን እንገልፃለን።

በአብሮነት እንቆይ
Telegram - t.me/ibexevents
Facebook - m./facebook.com/ibexevent

ወደ ቡልጋ - የለኝ ገደል የምናደርገው ጉዞ 4 ቀናት ብቻ ቀሩትእሁድ - ሕዳር 18ክፍያው ምንን ያጠቃልላል?የቁርስ፣ ምሳ፣ የታሸገ ውኃ፣ የመግቢያ ክፍያዎች፣ የአስጎብኚ፣ የፎቶግራፍ የሻይ ቡ...
23/11/2022

ወደ ቡልጋ - የለኝ ገደል የምናደርገው ጉዞ 4 ቀናት ብቻ ቀሩት

እሁድ - ሕዳር 18

ክፍያው ምንን ያጠቃልላል?
የቁርስ፣ ምሳ፣ የታሸገ ውኃ፣ የመግቢያ ክፍያዎች፣ የአስጎብኚ፣ የፎቶግራፍ የሻይ ቡና መጠጥ... ክፍያዎችን በሙሉ

በዚህ ጉዞ ለመሳተፍ እርግጠኛ ሲሆኑ በ telegram , "አለሁ" ይበሉ ወይም 0945965456 / 0928412796 ይደውሉልን።

ተጨማሪ ዝርዝር መረጃዎችን በውስጥ መስመር የምንልክ ይሆናል

በ Telegram t.me/ibexevents
በ facebook m./facebook.com/ibexevent ይቀላቀሉን።

መልካም ቀን!

ሰላም ለኢትዮጽያ! 💚💛❤

ከጥርስ መንጋጋ     ከሐገር  #ቡልጋየደርሶ መልስ ጉዞ ወደ  #ቡልጋ የለኝ ገደልመቼ? - እሁድ ሕዳር 18 ዋጋ? - 1200 ETBክፍያው ምንን ያጠቃልላል?የቁርስ፣ ምሳ፣ የታሸገ ውኃ፣ የመ...
22/11/2022

ከጥርስ መንጋጋ
ከሐገር #ቡልጋ

የደርሶ መልስ ጉዞ ወደ #ቡልጋ የለኝ ገደል

መቼ? - እሁድ ሕዳር 18

ዋጋ? - 1200 ETB

ክፍያው ምንን ያጠቃልላል?
የቁርስ፣ ምሳ፣ የታሸገ ውኃ፣ የመግቢያ ክፍያዎች፣ የአስጎብኚ፣ የፎቶግራፍ የሻይ ቡና መጠጥ... ክፍያዎችን በሙሉ

በዚህ ጉዞ ለመሳተፍ እርግጠኛ ሲሆኑ በ telegram , "አለሁ" ይበሉ ወይም 0945965456 / 0928412796 ይደውሉልን።

ተጨማሪ ዝርዝር መረጃዎችን በውስጥ መስመር የምንልክ ይሆናል

በ Telegram t.me/ibexevents
በ facebook m./facebook.com/ibexevent ይቀላቀሉን።

መልካም ቀን!

ሰላም ለኢትዮጽያ! 💚💛❤

የደርሶ መልስ ጉዞ ወደ ቡልጋ የለኝ ገደል           የቦታ ርቀት -  ከአዲስ አበባ 120 ኪሎ ሜትር የጉዞው አይነት-  ለጀማሪ ሆነ ልምድ ላለው ተጓዥ የሚሆን  ቀን -  እሁድ ህዳር ...
19/11/2022

የደርሶ መልስ ጉዞ ወደ ቡልጋ የለኝ ገደል

የቦታ ርቀት - ከአዲስ አበባ 120 ኪሎ ሜትር

የጉዞው አይነት- ለጀማሪ ሆነ ልምድ ላለው ተጓዥ የሚሆን

ቀን - እሁድ ህዳር 18 ቀን 2015 ዓ.ም

የጉዞው ዋጋ:- 1,200 ብር ብቻ

ከሕዳር 13 በኋላ ለሚከፍሉ 1400
Foreign - 40USD (1700ETB)

ክፍያው፦
የቁርስ፣ ምሳ፣ የታሸገ ውኃ፣ የመግቢያ ክፍያዎች፣ የአስጎብኚ፣ የፎቶግራፍ የሻይ ቡና መጠጥ... ክፍያዎችን ያጠቃለለ ነው።

በዚህ ጉዞ ለመሳተፍ እርግጠኛ ሲሆኑ በ telegram , "አለሁ" ይበሉ ወይም 0945965456 / 0928412796 ይደውሉልን።

ተጨማሪ ዝርዝር መረጃዎችን በውስጥ መስመር የምንልክ ይሆናል

በ Telegram t.me/ibexevents
በ facebook m./facebook.com/ibexevent ይቀላቀሉን።

መልካም ቀን!

ሰላም ለኢትዮጽያ! 💚💛❤
Visit Amhara

ጉዞ ወደ ቡልጋ - የለኝ ገደልማኅበረሰብ ተኮር የደርሶ መልስ ጉዞእሁድ -  ሕዳር 18 ▪️ጉዞው በቁጥር ውስን ተጓዦች ብቻ የሚሳተፉበት ስለሆነ ቦታ ለማስያዝ / ለምዝገባ ይፍጠኑ። 👉ለጥቂት ...
16/11/2022

ጉዞ ወደ ቡልጋ - የለኝ ገደል

ማኅበረሰብ ተኮር የደርሶ መልስ ጉዞ

እሁድ - ሕዳር 18

▪️ጉዞው በቁጥር ውስን ተጓዦች ብቻ የሚሳተፉበት ስለሆነ ቦታ ለማስያዝ / ለምዝገባ ይፍጠኑ።

👉ለጥቂት ቀናት ብቻ በሚቆየው የክፍያ ቅናሽ ዕድል ተጠቃሚ ይሁኑ።

👉 ልብ ይበሉ
በዚህ ጉዞ ተሳታፊ ለመሆን እርግጠኛ ብቻ ሲሆኑ

ለምዝገባ :-

በ +251928412796 / +251945965456 ይደውሉልን። አልያም "አለሁ" በማለት አጭር የፅሁፍ መልዕክት በ , ይላኩልን ፤ ስለጉዞው ተጨማሪ ዝርዝር መረጃዎችን ለእርስዎ መልሰን በውስጥ መስመር የምንልክ ይሆናል።

መልካም ቀን!

ሰላም ለኢትዮጽያ! 💚💛❤

ሰላም ውድ የ Ibex Events & Hiking ወደ አስደናቂው የሱባ - አደሬ ተራራ እና አደሬ ፏፏቴ አብራችሁን ለተጓዛችሁ የነበረንን ቆይታ አስደሳችና ውብ ሆኖ እንዲቋጭ  ላደረጋችሁ፤ ገን...
08/11/2022

ሰላም ውድ የ Ibex Events & Hiking

ወደ አስደናቂው የሱባ - አደሬ ተራራ እና አደሬ ፏፏቴ አብራችሁን ለተጓዛችሁ የነበረንን ቆይታ አስደሳችና ውብ ሆኖ እንዲቋጭ ላደረጋችሁ፤ ገንቢ አስተያየታችሁን ለለገሳችሁን የጉዟችን ተሳታፊዎች በሙሉ በ IBEX Events & Hiking ስም ልባዊ ምስጋናችን ይድረሳችሁ፡፡

በቀጣይም ህዳር 18 ወደ ቡልጋ በምናደርጋችው የእግር ጉዞ ፕሮግራሞች አብራችሁን እንደምጓትዙ ተስፋ እናደርጋለን::

ማንኛውም አይነት ጥያቄ ወይም አስተያየት ካሎት ✍🏿 / ልታደርሱን እንደምትችሉ መግለጽ እንወዳለን፡፡ እናመሰግናለን፡፡

በመጨረሻም በካሜራችሁ ያስቀራችሁትን ፎቶዎች በ ላይ እንድታጋሩን እንጠይቃለን።

ተቀላቀሉን
👇👇👇👇

Telegram:- https://t.me/IbexEvents
https://t.me/ibexeventscommunity

ጥቂት ቦታዎች ቀርተውናል - ሱባ አደሬ ተራራለጀማሪ ተጓዦች የሚሆን ከከተማ ጫጫታና ግርግር ወጣ ብለን ከተፈጥሮ እንነጋገር ኑ! በመላው ኢትዮጵያ አብረን እንድረስ።✅ Suba is 45km fr...
04/11/2022

ጥቂት ቦታዎች ቀርተውናል - ሱባ አደሬ ተራራ
ለጀማሪ ተጓዦች የሚሆን

ከከተማ ጫጫታና ግርግር ወጣ ብለን ከተፈጥሮ እንነጋገር

ኑ! በመላው ኢትዮጵያ አብረን እንድረስ።

✅ Suba is 45km from Adiss and the Hiking covers about 16km.

🗓Hiking Date (nov 6 2022, ጥቅምት 27,2015)

🛑Departure Time-12:30 local time (Mexico Wabi Shebele Hotel)

💵Contributions Per person: 999 birr only

፨ Package Include
🚎Transportation
🍩 Snack
💧 Water
🥙 Lunch
☕️ Coffee
🎟️ Entrances
👨‍💼 Guide

የጉዞ ዋጋ - በሰው 999 ብር ብቻ

የክፍያ አማራጮች
CBE - 1000162799828
Abyssinia - 46591402

ክፍያው በግል የሚደረጉ ፍላጎቶችን
ለምሳሌ - ለስላሳ እና አልኮል መጠጦችን አያካትትም።

Ibex Events & Hiking'ን ስለመረጡ እናመሰግናለን።

የከፈሉበትን ደረሰኝ በፎቶ ይላኩልን፤ ለጉዞ ሲመጡ ደረሰኝ መያዝዎን አይርሱ።

በtelegram t.me/IbexEvents ይቀላቀሉን

ለበለጠ መረጃ - 0928412796 / 0945965456 ይደውሉ።

Telegram

ከከተማ ጫጫታና ግርግር ወጣ ብለን ከተፈጥሮ እንነጋገር  የደርሶ መልስ ጉዞ ወደ  #ሱባ  #አደሬተራራኑ! በመላው ኢትዮጵያ አብረን እንድረስ።✅ Suba is 45km from Adiss and t...
31/10/2022

ከከተማ ጫጫታና ግርግር ወጣ ብለን ከተፈጥሮ እንነጋገር የደርሶ መልስ ጉዞ ወደ #ሱባ #አደሬተራራ

ኑ! በመላው ኢትዮጵያ አብረን እንድረስ።

✅ Suba is 45km from Adiss and the Hiking covers about 16km.

🗓Hiking Date (nov 6 2022, ጥቅምት 27,2015)

🛑Departure Time-12:30 local time (Mexico Wabi Shebele Hotel)

💵Contributions Per person: 999 birr only

፨ Package Include
🚎Transportation
🍩 Snack
💧 Water
🥙 Lunch
☕️ Coffee
🎟️ Entrances
👨‍💼 Guide

🛑Reserve your seat now

Telegram

📲0928274196 / 0945965456



Join us - t.me/Ibexevents

የእግር ጉዞ ወደ መናገሻ ሱባ ደን ፓርክ - አደሬ ተራራእሁድ ጥቅምት 27 - Nov 6,2022ከአዲስ አበባ በ55 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኘው እና ከ9,248 ሔክታር በሆነ መሬት የተንጣለ...
30/10/2022

የእግር ጉዞ ወደ መናገሻ ሱባ ደን ፓርክ - አደሬ ተራራ
እሁድ ጥቅምት 27 - Nov 6,2022

ከአዲስ አበባ በ55 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኘው እና ከ9,248 ሔክታር በሆነ መሬት የተንጣለለው ሱባ ፓርክ በኢትዮጵያ በብዝሀ ሕይወት ከበለፀጉ ስፍራዎች መካከል ተጠቃሽ ሲሆን በአፍሪካ ካሉ ፓርኮችም ዕድሜ ጠገቡ እንደሆነ ይነገርለታል፡፡ ፓርኩ የተመሠረተው በ15ኛው መቶ ክፍለ ዘመን፣ በአጼ ዘርዐ ያዕቆብ የሥልጣን ዘመን ሲሆን ንጉሡ በወቅቱ ባዶ የነበረውን አካባቢ በዕፀዋት የሞሉት ወፍ ዋሻ ከተባለ ስፍራ ባስመጧቸው የዕፀዋት ዝርያዎች ነበር፡፡

በፓርኩ 182 የአዕዋፋት ዝርያዎች: 12 ትናንሽ እና 20 ትልልቅ አጥቢ እንስሳቶች፣ ከ160 ዓይነት በላይ ዕፀዋት ያሉ ሲሆን፣ 500 ዓመት በላይ የሆነው (በ15ኛው መቶ ክፍለ ዘመን የተተከለ) የፅድ ዛፍም በፓርኩ ይገኛል፡፡በተጨማሪም ሱባ ፓርክ ልዩ ያደርገዋል በሚል ከሚጠቀስባቸው አንዱ በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ የሥልጣን ዘመን የተተከለው ሱክያ (አይረን ውድ) የተሰኘ ዛፍ ነው፡፡ ዛፉ ፍሬ የሚሰጠው በ70 ዓመቱ ሲሆን፣ ለንጉሡ 70ኛ ዓመት የልደት በዓል ከተበረከቱ ስጦታዎች አንዱ ነበር፡፡ በፓርኩ ያሉ ዕፀዋት እርስ በእርስ ተሳስረው ስለሚታዩ ‹‹ጁኒፈር ኦልያ ቤልት›› የሚል ቅፅል ስምም ተሰጥቷቸዋል፡፡

ኑ ወደ ሱባ ደን አብረን እንጓዝ፤ በመላው ኢትዮጵያ አብረን እንድረስ።

Contact us - 0928274196 / 0945965456
Join us - t.me/ibexevents

ኑ - በመላው ኢትዮጵያ አብረን እንድረስጉዞዎን ከእኛ ጋር ይጀምሩ፤ ጉዞ ወደ  #መናገሻሱባ🗓የጉዞ ቀን- እሁድ ጥቅምት 27/2015 (Nov 6/2022)🕓 የቆይታ ጊዜ- ሙሉ ቀን (ደርሶ መልስ...
26/10/2022

ኑ - በመላው ኢትዮጵያ አብረን እንድረስ
ጉዞዎን ከእኛ ጋር ይጀምሩ፤ ጉዞ ወደ #መናገሻሱባ

🗓የጉዞ ቀን- እሁድ ጥቅምት 27/2015 (Nov 6/2022)

🕓 የቆይታ ጊዜ- ሙሉ ቀን (ደርሶ መልስ)

🛣 የቦታ ርቀት- 55 ኪሜ

🏝 ሱባ ፓርክ የመድረሻ ሰዓት -ጠዋት 2፡00**

🏙 አዲስ አበባ (መነሻ ቦታ) የመድረሻ ሰዓት- ምሽት 1:00**

፨ ሰዓቱ እንደመንገዱ የትራፊክ እንቅስቃሴ ሁኔታ ሊለዋወጥ ይችላል

🏞 የቦታው ከፍታ ከባህር ጠለል በላይ 2,200 ሜትር ከፍታ ነው::

🏞 የእግር ጉዞ የሚሸፍነው ርቀት- በሱባ ጥብቅ ደን እና አደሬ ተራራ የምናደርገው የእግር ጉዞ በጠቅላላው ወደ 16 ኪሎ ሜትር ሲሆን ወደ 4:00-4:30 ሰዓታት ገደማ ይወስዳል::

🏞 የጉዞ አስቸጋሪነት- ለጀማሪ በመጠኑ ከበድ ያለ ሊሆን ይችላል:: ሆኖም ልምድ ላለው/ላላት ተጓዥ ቀላል የሚባል አይነት ነው::

💵 ጥቅል ዋጋ በሰው - 999 ብር ብቻ

ዋጋው ምን ምን ነገሮችን ያካትታል?

• የደርሶ መልስ ትራንስፖርት ምቾት ባለው ቱሪስት ባስ
(Round trip transport with a tourist bus)🚍

• የመግቢያ ክፍያ (Entrance fee)💵

• አስጎብኝ (Tour Guide)🙎🏿‍♂️

• ቀለል ያለ ቁርስ(Snack) 🍩💧

• ምሳ እና የታሸገ ውኃ (Lunch & - Botteld water) 🥘💧

መገናኛ ቦታ፡ ሜክሲኮ ዋቢ ሸበሌ

የመገናኛ ሰዓት: ከንጋቱ 12:00

የመኪና መነሻ ሰዓት: ከንጋቱ 12:30

ለመመዝገብ እንዲሁም ለተጨማሪ መረጃ በሚከተሉት ቁጥሮች ይደውሉልን::

📲 0928412796 / 0945965456
Join us - t.me/IbexEvents

Visit Oromia Oromia Tourist Attractions

Good Morning Ethiopia 😍💚💛❤️Ibex Events & Hikingበቅርቡ - በደርሶ መልስ ጉዞ ይጠብቁን...በመላው ኢትዮጵያ አብረን እንደርሳለን!📸 IBEX Photography📍 lo...
07/10/2022

Good Morning Ethiopia 😍💚💛❤️
Ibex Events & Hiking

በቅርቡ - በደርሶ መልስ ጉዞ ይጠብቁን...
በመላው ኢትዮጵያ አብረን እንደርሳለን!

📸 IBEX Photography
📍 location - Wegeram, Gurage Zone, Ethiopia.

join us. t.me/IbexEvents
Contact us - +251945965456

 #ወንጪ |  #ኢትዮጵያበ 2021 የዓለም ምርጡ የቱሪዝም መንደርወንጪ ከአዲስ አበባ ከተማ በስተምዕራብ 160 ኪሎ ሜትር  በወሊሶ እና በአምቦ ከተማ መካከል ላይ የሚገኝ ከሺህ ዓመታት በፊት...
04/12/2021

#ወንጪ | #ኢትዮጵያ
በ 2021 የዓለም ምርጡ የቱሪዝም መንደር

ወንጪ ከአዲስ አበባ ከተማ በስተምዕራብ 160 ኪሎ ሜትር በወሊሶ እና በአምቦ ከተማ መካከል ላይ የሚገኝ ከሺህ ዓመታት በፊት በተከሰተ እሳተ ገሞራ ፍንዳታ ምክንያት የተፈጠረ ውብ ኃይቅ ያለበት ቦታ ነው።

የወንጪ ሐይቅ በውስጡ ለአሳ ምግብነት የሚጠቅሙ ነገሮች ባለመኖራቸው ብዙ የአሳ ዝርያ የለበትም፣ በውስጡ አሳ አለመኖሩ ደግሞ ሐይቁ በጣም ንፁህ እና ከየትኛውም አይነት የውኃ ጠረን የፀዳ አድርጎታል።

የወንጪ ኃይቅ ዙሪያውን ቀልብን በሚስቡ እና በሚማርኩ የተፈጥሮ ሀብቶች የታደለ ቦታ ነው። ለአብነት ያህል ጨዋማ ነጫጭ ድንጋዮች፣ በሰልፈር የቀሉ ረግረጋማ ቦታዎች፣ የሚፍለቀለቁ ትኩስ የታቆሩ ውኃዎች፣ ሙቅ የፏፏቴ ውኃ እንዲሁም የተፈጥሮ ጋዝ ያለው የሚፈልቅ የምንጭ ውኃ ይገኝበታል::

የሰማይን መልክ እንደ ፎቶግራፍ የሚያሳየው፣ አረፍ ያለውና ከትሮ የያዘው ውኃ የሚዘገን የሚመስለው ወንጪ ኃይቅ የዓለም የቱሪዝም ድርጅትን ቀልብ ስቧል፡፡

“የአፍሪካ ስዊዘርላንድ” በሚል ቅፅል ስሙ በጎብኚዎች ዘንድ የሚታወቀው ወንጪ ኃይቅ የተፈጥሮ ደን፣ሞቃት ውኃ እና ፏፏቴ እንዲሁም የተፈጥሮ ጠበል እና ተወዳጅ የማር ምርት በውስጡ የያዘ ነው።

በስፔን ማድሪድ እየተካሄደ በሚገኘው በ24 ኛው የአለም የቱሪዝም ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ወንጪ ኃይቅ ከ 170+ ሐገራት ጋር ተወዳድሮ የዓለም ምርጥ የቱሪዝም መንደር ሆኖ ተመርጧል።

t.me/IbexEvents
📸IBEX Wedding Planner & Photographyy
📍 location - Wonchi, Ethiopia
!!!Beminet Teshomet
Visit Oromia Tourism Ethiopia Oromia Tourist Attractions

Good Morning Ethiopia 😍💚💛❤️Ibex Events & HikingSky above, earth below, peace within.📸 IBEX  Photography📍 location - Menz...
20/11/2021

Good Morning Ethiopia 😍💚💛❤️
Ibex Events & Hiking

Sky above, earth below, peace within.

📸 IBEX Photography
📍 location - Menz Shewa, Ethiopia.

join us. t.me/ibexEvents

Good Morning Ethiopia 😍💚💛❤️Ibex Events & Hiking📸 IBEX  Photography📍 location - Were ilu, Shewa, Ethiopia.join us. t.me/I...
13/11/2021

Good Morning Ethiopia 😍💚💛❤️
Ibex Events & Hiking

📸 IBEX Photography
📍 location - Were ilu, Shewa, Ethiopia.

join us. t.me/IbexEvents
Beminet Teshome

Address

Addis Ababa

Telephone

+251945965456

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ibex Events & Hiking posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ibex Events & Hiking:

Share

Category