![ጉዞ ወደ ዝዋይ (ባቱ) ደምበል ኃይቅ በፍጥነት ተመዝግበው ከወዲሁ ቦታዎን ይያዙየጉዞ ቀን- እሁድ፣ ጥር 7 /2015ዓ.ም (Jan 15/2023)የቆይታ ጊዜ- ሙሉ ቀን (በደርሶ መልስ ጉዞ)የ...](https://img5.travelagents10.com/587/776/231515185877763.jpg)
05/01/2023
ጉዞ ወደ ዝዋይ (ባቱ) ደምበል ኃይቅ
በፍጥነት ተመዝግበው ከወዲሁ ቦታዎን ይያዙ
የጉዞ ቀን- እሁድ፣ ጥር 7 /2015ዓ.ም (Jan 15/2023)
የቆይታ ጊዜ- ሙሉ ቀን (በደርሶ መልስ ጉዞ)
የቦታ ርቀት- 170 ኪሜ
ዝዋይ የመድረሻ ሰዓት -ረፋድ 4:00
አዲስ አበባ የመድረሻ ሰዓት- ምሽት 2:00
ሰዓቱ እንደመንገዱ የትራፊክ እንቅስቃሴ ሁኔታ ከፍ ወይም ዝቅ ሊል ይችላል፡፡
ጥቅል ዋጋ በሰው
1450 ብር ለኢትዮጵያዊ
1700 ብር ለውጭ ዜጋ
ዋጋው የሚያካትተው?
የደርሶ መልስ ትራንስፖርት ምቾት ባላቸው የቱሪስት ባስ የመግቢያ እና የአስጎብኚ ክፍያ በጀልባ ተጉዘው በገሊላ ደሴት ላይ የእግር ጉዞ ቁርስ ምሳ ከውሃ ጋር የካስቴሊ ወይን እርሻና ቅምሻ ክፍልን ጉብኝት
መገናኛ ቦታ፡ ሜክሲኮ ዲአፍሪክ ሆቴል ጋር
የመገናኛ ሰዓት: ከንጋቱ 12:00
የመኪና መነሻ ሰዓት: ከንጋቱ 12:30
ለምዝገባ እና ለተጨማሪ መረጃ፦
0945965456 /Beminet Teshome
0928412796 / Yordanos Tesfaye
Trip tour to Lake Ziway and its islands
Date: Sunday, 15 jan, 2022
Length of stay: Day trip
Distance from Addis Ababa: 170Km
Departure: 6:30AM
Arrival: 10:00 AM
Package Cost:
1,450 birr for Ethiopian
1,700 birr for expatriate
NB: The price difference occurred due to higher charges on entrance fees, local guide and boat fees for foreign nationals at destination.
Price includes:
📌Well-maintained and insured tourist bus
📌Entrance, boat and local guide fees
📌Boat ride to Gelila Iseland
📌Hiking on the islands
📌Snack
📌Delicious Ethiopian Food for lunch
📍Visit to Castle Winery farm and testing room
Departure place: Mexico at Deafric hotel
Departure time: 06:30 AM
For booking and further information:
0945965456
0928412796