Sintas Tour & Travel

Sintas Tour & Travel SNTAS TOUR & TRAVEL
WE SERVE :-
~AIR TICKET
~TOUR PACKAGES
~CAR RENTAL
(14)

ስንታስ አስጎብኚ እና የጉዞ ወኪል ድርጅታችን የሚሰጣቸው አገልግሎቶች             >>> ትኬት (Ticket Reserve )            >>> ቪዛ (visa process )     ...
15/11/2023

ስንታስ አስጎብኚ እና የጉዞ ወኪል ድርጅታችን የሚሰጣቸው አገልግሎቶች
>>> ትኬት (Ticket Reserve )
>>> ቪዛ (visa process )
>>> መኪና ኪራይ ( Car rent )
>>>ሆቴል ( Hotel Reservation )
በተጨማሪም :-ስንታስ አስጎብኚና የጉዞ ወኪል ለኤጀንሲዎች ብቻ በ 1,000 ብር ብቻ የአገልግሎት ክፍያ ብቻ ቅድሚያ ገንዘብ ለሚከፍሉ ማመቻቸቱን በደስታ የይገልፃል
ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ::

ስልክ፡-+251(0)911549795
፡-+251(0)960367081
:-+251(0)111561012
ቴሌግራም.https://t.me/SntasGroup

ፌስቡክ(facebook ) https://www.facebook.com/SntasGroupManpowerAgencyKuwait

ቲክቶክ (TikTok ) https://www.tiktok.com/

ዩቲዩብ ( youtube )https://www.youtube.com/

instagram(ኢንስታግራም )
https://instagram.com/sntasgroup?utm_source=qr&igshid=OGU0MmVlOWVjOQ==

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ  #ስንታስግሩፕ
14/04/2023

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ
#ስንታስግሩፕ

ስንታስ አስጎቡኚ እና የጉዞ ወኪል ለ4 ቀን 3 ለሊት የሚቆይ 3 መዳረሾዎችን  በአንድ ጥቅል አዘጋጅቷል ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ::Sintas tour and travel hav...
06/02/2023

ስንታስ አስጎቡኚ እና የጉዞ ወኪል ለ4 ቀን 3 ለሊት የሚቆይ 3 መዳረሾዎችን በአንድ ጥቅል አዘጋጅቷል ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ::
Sintas tour and travel have a tour package that starts from march 8 2023 ends on 12 march 2023 three (3)destinations in one package.
0911549795
0960367081
+251111561012
ለበለጠ የጉዞ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀላሉ👇
https://t.me/sintastourism

ያለን ቦታ ውስን በመሆኑ ቀድሞው ይመዝገቡ ስንታስ አስጎብኚና የጉዞ ወኪል ለተጨማሪ የጉዞ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀላሉ።https://t.me/sintastourism
12/01/2023

ያለን ቦታ ውስን በመሆኑ ቀድሞው ይመዝገቡ
ስንታስ አስጎብኚና የጉዞ ወኪል
ለተጨማሪ የጉዞ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀላሉ።
https://t.me/sintastourism

በተመጣጣኝ ዋጋ ደንበኞችን ባምከለ ወደየትኛውም መዳረሻ የአየር ትኬት ማቅረባችንን በታላቅ ደስታ እንገልጻለንለአዳዲስ የጉዞ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉhttps://t.me/sintast...
11/01/2023

በተመጣጣኝ ዋጋ ደንበኞችን ባምከለ ወደየትኛውም መዳረሻ የአየር ትኬት ማቅረባችንን በታላቅ ደስታ እንገልጻለን
ለአዳዲስ የጉዞ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/sintastourism

07/01/2023
የበረራ ትኬትዎን በጊዜ ይቁረጡ ስንታስ አስጎብኚና የጉዞ ወኪል Sintas Tour And Travel ጎንደር ለጥምቀት ሲመጡ የት አድራለሁ ብለው እንዳይሰጉ! ከታች ከተዘረዘሩት ቅንጡ ሆቴሎች ...
25/12/2022

የበረራ ትኬትዎን በጊዜ ይቁረጡ
ስንታስ አስጎብኚና የጉዞ ወኪል
Sintas Tour And Travel
ጎንደር ለጥምቀት ሲመጡ የት አድራለሁ ብለው እንዳይሰጉ! ከታች ከተዘረዘሩት ቅንጡ ሆቴሎች በተጨማሪ በርካታ ፔንሲዮኖችና እንግዳ ማረፊያዎች በከተማዋና በዙሪያዋ ባሉ አነስተኛ ከተሞች ይገኛሉ።

1) ጎሀ ሆቴል 058 111 06 34
2) ታየ በላይ ሆቴል 058111 280
3) ዞብል ሪዞርት 0920636363
4) ፍሎሪዳ ሆቴል058 111 22 60
5) ጎንደር ሂል(ጃካራንዳ) 058 211 20 20
6) ቋራ ሆቴል 058 111 00 40
7) ሄርፋዚ ሪዞርት 09 88 02 02 02
8. ጃንተከል ሆቴል 058 111 83 93
9) ኩዊንስ ሆቴል 058 114 12 97
10) ኪኖ ሆቴል 058 111 12 97

11) ኤል ሸፕ ሆቴል 09 18 78 7634
12) ሆቴል ላመርገየር 058 112 29 03
13) ሴንትራል ሆቴል 058 111 16 22
14) አምባራስ ሆቴል 058 111 11 81
15) ሬድፎክስ ሆቴል 058 114 05 81
16) ስሜን ፓርክ ሆቴል 058 111 03 00
17) ህብረት ሆቴል 058 112 04 00
18) ዞዝአምባ ሆቴል 09 18 35 06 00
19) አጤ ሱስንዮስ ሆቴል 09 18 77 06 66
20) ኢምባሲ ሆቴል 058 114 08 68

21) ምንትዋብ ሆቴል 09 11 40 78 24
22) ጎርጎራ ሆቴል 058 467 00 03
23) ሰርክል ሆቴል 058 111 19 91
24) ኦሎምፒክ ሆቴል 058 211 20 08
25) ሀዝ ሆቴል 058 12 60 002
26) ሩት ሆቴል 058 114 13 60
27) 4 ሲስተር 09 18 78 86 78
28) ሎጅ ደሻቱ 09 18 77 03 32
29) ፕላዛ ሆቴል 058 211 21 21
30) ታኦስ የባህልና የምግብ አዳራሽ

32) ኤጂ ሆቴል 058 126 00 73
33) ኃይሌ ሪዞርት 09 07 01 01 01
34) ሮዚዮ ሆቴል +251 919 00 99 44

ይደውሉ! በምርጫና አቅምዎ ልክ በክብር ይስተናገዳሉ።

እርስዎ ጎንደር ይምጡ እንጂ የከተማው ኗሪ ቤት ሁሉ ቤትዎ ይሆናል።

የእኛ ክብረ በዓላት የእርስዎም ክብረ በዓላት ናቸው!

መጪውንም የገና በዓል ምክንያት በማድረግ ጉዞ ወደ ላሊበላ አዘጋጅተናል ቢፈልጉ በሃገር አቋራጭ መኪና ቢያሻዎ በፕሌን እንደ ምርጫዎ  በተመጣጣኝ ዋጋ ማቅረቡን በደስታ ይገልፃል፡፡  ቀድመው ለ...
23/12/2022

መጪውንም የገና በዓል ምክንያት በማድረግ ጉዞ ወደ ላሊበላ አዘጋጅተናል ቢፈልጉ በሃገር አቋራጭ መኪና ቢያሻዎ በፕሌን እንደ ምርጫዎ በተመጣጣኝ ዋጋ ማቅረቡን በደስታ ይገልፃል፡፡
ቀድመው ለመመዝገብ
በስልክ ቁጥር ፡- 🤳0111561012
🤳 0960367081 ይደውሉ🇪🇹

በሀዋሳ ከተማ በድምቀት ለሚከበረው ቅ/ገብርኤል ክብረ በዓል እንደ ምርጫዎ  በተመጣጣኝ ዋጋ የደርሶ መልስ የበረራ ትኬቶችን ማቅረባችንን በደስታ እንገልፃለን፡፡  ቀድመው ይመዝገቡ ለበለጠ መረ...
20/12/2022

በሀዋሳ ከተማ በድምቀት ለሚከበረው ቅ/ገብርኤል ክብረ በዓል እንደ ምርጫዎ በተመጣጣኝ ዋጋ የደርሶ መልስ የበረራ ትኬቶችን ማቅረባችንን በደስታ እንገልፃለን፡፡
ቀድመው ይመዝገቡ
ለበለጠ መረጃ ስልክ ፡-
0111561012
0911549795
0960367081

በአካል መምጣት ለምትፈልጉ
አድራሻ፡- ቸርቸር ጎዳና ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት አዩ ሻሼ 6ተኛ ፎቅ
"Building Memories Through Travel"
Sintas Tour And Travel
🤙ለአዳዲስ የጉዞ መረጃዎች የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀላሉ🤙
https://t.me/sintastourism

ዲቪ ለምትሞሉ ወዳጆቻችን በቤታችሁ ሁናችሁ መሙላት እንደምትችሉ ታዉቃላችሁ  ???ጠቃሚ መረጃ ❗️❗️❗️ቪዲዮው ተከትለዉ የሞሉት ተሳክቶላቸዋል ።DV 2024 ለማሸነፍ ሚስጢሩ፣ ልትከተሉት ሚገ...
25/10/2022

ዲቪ ለምትሞሉ ወዳጆቻችን በቤታችሁ ሁናችሁ መሙላት እንደምትችሉ ታዉቃላችሁ ???

ጠቃሚ መረጃ ❗️❗️❗️

ቪዲዮው ተከትለዉ የሞሉት ተሳክቶላቸዋል ።

DV 2024 ለማሸነፍ ሚስጢሩ፣ ልትከተሉት ሚገባ የአሞላል ስርዓት

ይሄን አሞላል በትክክል ከተከተሉ ያሸንፋሉ

መልካም እድል

ምከቀስቱ ስር ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱት

👇👇👇 👇👇👇👇👇

https://youtu.be/2Cn7GUgtxI0

DV 2024 ለማሸነፍ ሚስጢሩ፣ ልትከተሉት ሚገባ የአሞላል ስርዓት | 2024 Diversity Visa Lottery Process. 13 ትኩረት ሰጥተን ልንሞላቸው የሚገቡ የ ዲቪ መሞያ ቅፅ መጠይቆች ፣አንድ በአንድ እና በዝርዝር ተካተ...

ሰላም የስንታስ ቤተሰቦች እኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ፤ በዓሉን ምክንያት በማድረግ  ወደ ጎንደር ለሚጓዙ ደንበኞቻችን በትኬት ዋጋዎቻችን ላይ መጠነኛ ቅናሽ ማድረጋችንን በታላቅ ...
12/01/2022

ሰላም የስንታስ ቤተሰቦች እኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ፤ በዓሉን ምክንያት በማድረግ ወደ ጎንደር ለሚጓዙ ደንበኞቻችን በትኬት ዋጋዎቻችን ላይ መጠነኛ ቅናሽ ማድረጋችንን በታላቅ ደስታ እናበስራለን፡፡ አኛን ስለመረጡ እናመሰግናለን፡፡

ስንታስ አስጎብኚና የጉዞ ወኪል

ስልክ ቁጥር፡- 0111561012
ሞባይል፡- 0911549795
፡- 0960367081
፡- 0913402626
በድጋሚ እንኳን አደረሳችሁ!!!
ስንታስ አስጎብኚና የጉዞ ወኪል

 ከፊታችን ታህሳስ 25 ቀን 2014 ዓ/ም ጀምሮ ወደ ታሪካዊቷ ከተማ ላሊበላ እለታዊ የበረራ አገልግሎት እንደሚጀምር የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዛሬ አሳውቋል።ታዲያ ለጉዞ ትኬትዎ አይጨነቁ ሄሎ...
31/12/2021



ከፊታችን ታህሳስ 25 ቀን 2014 ዓ/ም ጀምሮ ወደ ታሪካዊቷ ከተማ ላሊበላ እለታዊ የበረራ አገልግሎት እንደሚጀምር የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዛሬ አሳውቋል።
ታዲያ ለጉዞ ትኬትዎ አይጨነቁ ሄሎ ስንታስ አስጎብኚ እና የጉዞ ወኪል ብለው ይደውሉልን
0960367081
0911549795
0111561012
የጉዞ ትኬትዎን በቤትዎ ሆነው ይቁረጡ
ስንታስ አስጎብኚ እና የጉዞ ወኪል።

ትኬት ቢሮ መሄድ ወረፋ መያዝ ሳያስፈልጎትና ውድ ጊዜዎትን ሳያባክኑ ባሉበት ቦታ ሆነው የአየር ትኬት ይግዙ፡፡*********************** ስንታስ አስጎብኚ እና የጉዞ ወኪል 01115...
29/12/2021

ትኬት ቢሮ መሄድ ወረፋ መያዝ ሳያስፈልጎትና ውድ ጊዜዎትን ሳያባክኑ ባሉበት ቦታ ሆነው የአየር ትኬት ይግዙ፡፡
***********************
ስንታስ አስጎብኚ እና የጉዞ ወኪል 0111561012/ 0911549795

ውድ የስንታስ ቤተሰቦች ሁሉን አቀፉ አገልግሎት ለእርስዎ በአዲስ መልክ ♣️ የተለያዩ ሀገራትን የአየር ትኬቶች በሁሉም አየር መንገድ                         ♦️የኢትዮጵያን አየ...
27/12/2021

ውድ የስንታስ ቤተሰቦች ሁሉን አቀፉ አገልግሎት ለእርስዎ በአዲስ መልክ

♣️ የተለያዩ ሀገራትን የአየር ትኬቶች በሁሉም አየር መንገድ

♦️የኢትዮጵያን አየር መንገድ

♦️ የኤመሬይት

♦️ የፍላይ ዱባይ

♦️ የግብፅ አየር መንገድና ሌሎችም

ለአረብ አገራት ስራ ስምሪት ለሚሰሩ ኤጀንሲዎች ታላቅ ቅናሽ አለን።

♣️ ቴሌ ብር(TELE BIRR)

♦️ብር መላክም ሆነ መቀብል

♦️አካውንት መክፈት

♦️ብር ትራንስፈር ማድረግ

♦️መብራት እና ውሀ መክፈል የመሳሰሉትን

♣️ሲ . ቢ . ኢ(C.B.E)

♦️ብር መላክም ሆነ መቀብል

♦️አካውንት መክፈት

♦️ብር ትራንስፈር ማድረግ

♦️መብራት እና ውሀ መክፈል የመሳሰሉትን

♣️ ፓስፖርት ቀትሮ ማስያዝ

♦️በ100ብር ብቻ ከአርኪ መስተንግዶና ከሙሉ ዋስት ጋር የፖስፖርት ቀጠሮ ወረቀትዎን በእጅ ስልክዎ እንልካለን።

♣️ የመኪና ኪራይ

የፈለጉትን መኪና ቢፈልጉ ለ ግሎ፤ ለ ድርጅቶ ለሽርሽር እንደ ፍላጎቶ

♦️ፒክ አፕ

♦️ደብል ጋቢና

♦️ሚኒ ቫን

♦️ዶልፊን……….

♦️ለሰርግዎ ሌሞዚኒም እንደ አርሶ ፍላጎት

♣️ ጉብኝቶችን ማዘጋጅት

♦️ ለ ሰርግ
♦️ ለ መዝናናተ እንዲሁም የሀይማኖታዊ ክብረ በአላትን (ንግስ) ጨምሮ

🏙 አድራሻችን
አዲስአበባ ጥቁር አንበሣ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
ፊት ለፊት አዩ ሻሼ ህንፃ 6ኛ ፎቅ

✍️💬 ቴሌግራም ላይ ለመፃፍ
👉https://t.me/sintastour

ስልክ:
📱0911549795
📱0111561012

Hi there! Our beloved customers we are glad to announce that we are back with our full capacity to serve you better than...
14/12/2021

Hi there! Our beloved customers we are glad to announce that we are back with our full capacity to serve you better than before, share the link below to your beloved friend and families’ ↓↓↓↓↓↓↓
t.me/sintastourism
t.me/sintastour

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sintas Tour & Travel posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Sintas Tour & Travel:

Videos

Share

Category



You may also like