16/06/2024
⭕️ማስታወቂያ ለሚመለከተው ሁሉ⭕️
ስራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ከሀገር ውስጥ እና ከሀገር ውጪ ያሉ የስራ እድሎችን ለዜጎች ተደራሽ ለማድረግ እየሰራ ባለው የሪፎርም ስራ እና በተዘረጋው ቴክኖሎጂ በአምስት ወራት (ወ.ሴ) ከ146.291 በላይ ዜጎች በውጭ ሀገር የስራ እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማድረግ ተችሏል ።
በመሆኑም ሚንስትር መስሪያ ቤቱ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት በሚያከናውናቸው የሪፎርም ተግባራት ውስጥ የካናዳ መንግስት ባወጣው መግለጫ መሠረት ማንኛውም ኢትዮጵያዊ በተዘረዘረው የሙያ መስክ ተመዝግበው ስልጠና ለመውሰድና በእድሉ ተጠቃሚ ለመሆን ፈቃደኛ የሆናችሁ ዜጎች በኢትዮጵያ የስራ ገበያ መረጃ ስርዓት መሰረት
1. Driver- ሹፌር
2. Cleaner- የፅዳት ባለሙያ
3. Chef- በሼፍ
4. Laborer- በጉልበት ሰራተኝነት
5. Security Guard / security Offcer
የጥበቃ ባለሙያ
6. Technician- ቴክኒሺያን
7. Corpenter- የእንጨት ባለሙያ
8. Store Keeper- ሱቅ ጠባቂ... እና ሌሎችም
ተመዝጋቢዎች Online ላይ በሚደረገው ምዝገባ መረጃዎቻችሁን በትክክል የማስገባት ሀላፊነት ያለባችሁ ሲሆን መረጃዎቻችሁን አስገብታችሁ ስትጨርሱ ሲስተሙ በሚሰጠው የባዮሜትሪክ ቁጥር አቅራቢያችሁ በሚገኙ የስራና ክህሎት ሚንስቴር በመሄድ ምዝገባችሁን እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን ።
➪➪➪ የስራዎ ባለቤት እርስዎ ነዎት!
ለበለጠ መረጃ
+251903409203
+251903222073
✈️To get a sponsorship visa service for all individuals that have valid documents and pay a fee.