Serene Tours Ethiopia

Serene Tours Ethiopia Serene Tours and car rental was founded in 2005. we have sister company, a car driving school called Car Trace (ካር ትሬስ)
(4)

Our major objective is to provide highly-qualified service for our honored clients from around the world and make their stay in Ethiopia the most inspirational, agreeable and unforgettable experience.

06/03/2024
22/02/2024
04/02/2024

የእምነት እና ፅናት ውጤት !

Serene Tours Ethiopia መልካም የ  #ገና በዓል ለመላው  #የኢትዮጵያ ክርስትና እምነት ተከታዮች❗
06/01/2024

Serene Tours Ethiopia መልካም የ #ገና በዓል ለመላው #የኢትዮጵያ ክርስትና እምነት ተከታዮች❗

ይህ የእርሶ  ገፅ ነው
30/12/2023

ይህ የእርሶ ገፅ ነው

  fall gift of   ጅ ን ባ ር  ፏፏቴ በታላቁ ሰሜን ተራራ ! በነገራችን ላይ የሰሜን ምስራቅ አፍሪካን ብሎም እስከ ሜድትራኒያን የአየር እና ተፈጥሯዊ ወቅቶችን ሚዛን ከሚያስጠብቁ ቦ...
26/12/2023

fall gift of
ጅ ን ባ ር ፏፏቴ በታላቁ ሰሜን ተራራ !
በነገራችን ላይ የሰሜን ምስራቅ አፍሪካን ብሎም እስከ ሜድትራኒያን የአየር እና ተፈጥሯዊ ወቅቶችን ሚዛን ከሚያስጠብቁ ቦታዎች አንዱ አንዱ ነው!

Wishing those celebrating Christmas to have a blessing holiday
25/12/2023

Wishing those celebrating Christmas to have a blessing holiday

ጨበራ ጩርጩራ የብዝሀ-እንስሶች ዓለምይህ ኢትዮጵያ ከቀራት አንድ ለእናቱ (biosphere)  ጥቅጥቅ ጥንታዊ ደን ብቸኛው ነው❗   በያዝነው ዓመት ይጠናቀቃል ተብሎ የሚጠበቀው ኮይሻ የገበታ ...
21/12/2023

ጨበራ ጩርጩራ የብዝሀ-እንስሶች ዓለም
ይህ ኢትዮጵያ ከቀራት አንድ ለእናቱ (biosphere) ጥቅጥቅ ጥንታዊ ደን ብቸኛው ነው❗
በያዝነው ዓመት ይጠናቀቃል ተብሎ የሚጠበቀው ኮይሻ የገበታ ዉጥን ሥራዎች አንዱ በፓርኩ አቅራቢያ ኮንታ ዞን አቅራቢያ የሚገነባው ቅንጡ ሎጅ ይሄን ያመስላል ።
የ ተ ፅ ዕ ኖ . . . . ተጋላጭነት እና አካታችነት (eco friendly) ሁኔታዎች በእጅጉ . . . . ይ ታ ሰ ብ በ ት❗
ከወደመው አብያታ እና ሻላ ፓርክ እንማር
Visit Oromia

ሰ ሪ ን   /  S E R E N Eመኪና ኪራይ / Car Rental  ለከተማም ሁነ ለገጠር ተስማሚ የተሽከርካሪዎች ክራይ በፍጥነት እና በብዛት እናቀርባለን! እባክዎ በሚቀጥለው FB ገፃችንን...
18/12/2023

ሰ ሪ ን / S E R E N E
መኪና ኪራይ / Car Rental
ለከተማም ሁነ ለገጠር ተስማሚ የተሽከርካሪዎች ክራይ በፍጥነት እና በብዛት እናቀርባለን! እባክዎ በሚቀጥለው FB ገፃችንን Serene Tours Ethiopia ላይክ በማድረግ ወይም በቀጣዩ ቢሮ አድራሻ ያወያዩን ይጐብኙን ❗
ቦሌ ሀርመኒ ሆቴል ፊት ለፊት LG ሕንፃ 5ኛ ፎቅ
ስልክ :- 0911239372 / 0902444446
[email protected]
WWW.SERENETOURETHIOPIA.COM
Ethiopia Land of Origins

Instant shots of the magnificent   Rock hewn church St George
11/12/2023

Instant shots of the magnificent Rock hewn church St George

04/12/2023
invite you to watch the scenic Sony FX6 cinematic challenge                        Ethiopia Land of Origins
02/12/2023

invite you to watch the scenic Sony FX6 cinematic challenge
Ethiopia Land of Origins

This film was shot on the Sony FX6 in five countries across Africa over six weeks. It was an incredible feat for our 3-person crew. The intention was to crea...

ULTIMATE RESOLUTENESS
22/11/2023

ULTIMATE RESOLUTENESS

A glimpse of hope for Tourism professionals at the area and
22/11/2023

A glimpse of hope for Tourism professionals at the area and

The rock churches of Gheralta Mountains are one of the most popular tourist destinations located in the Tigray region (Photo: Social Media) Addis Abeba – The tourist destinations in the Tigray region, which had been closed for nearly three years due to security concerns, are set to reopen and we...

Serene Tours Ethiopia የባህል ቅምሻ
04/11/2023

Serene Tours Ethiopia የባህል ቅምሻ

𝗦𝗲𝗿𝗲𝗻𝗲 𝗖𝗮𝗿 𝗥𝗲𝗻𝘁𝗮𝗹ሰ ሪ ን  መኪና ኪራይ  ለከተማም ሁነ ለገጠር ተስማሚ የተሽከርካሪዎች ክራይ በፍጥነት እና በብዛት እናቀርባለን! እባክዎ በሚቀጥለው FB ገፃችንን Serene Tou...
03/11/2023

𝗦𝗲𝗿𝗲𝗻𝗲 𝗖𝗮𝗿 𝗥𝗲𝗻𝘁𝗮𝗹
ሰ ሪ ን መኪና ኪራይ
ለከተማም ሁነ ለገጠር ተስማሚ የተሽከርካሪዎች ክራይ በፍጥነት እና በብዛት እናቀርባለን! እባክዎ በሚቀጥለው FB ገፃችንን Serene Tours Ethiopia ላይክ በማድረግ ወይም በቀጣዩ ቢሮ አድራሻ ያወያዩን ይጐብኙን ❗
ቦሌ ሀርመኒ ሆቴል ፊት ለፊት LG ሕንፃ 5ኛ ፎቅ
ስልክ :- 0911239372 / 0902444446
[email protected]
WWW.SERENETOURETHIOPIA.COM or scan the QR code

29/10/2023

ይህ ተንቀሳቃሽ ቪዲዮ ተላቁ የግብፅ ፒራሚድ አስራርን ጥናታዊ ግምት ምስላዊ ትረካ ነው !
የኛ የሆነው ላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት እንዲህ በምስል ተተብዮ በቦታው ለጎብኚዎች ቢቀርብ ባይ ነን !

20/10/2023

የየም ምድር ተራራ

19/10/2023

ሌ ጲ ስ
የአሪሲዎች አዲስ ድብቅ ስጦታ !

The fusion of numerous kingdoms gave birth to Ethiopia.
19/10/2023

The fusion of numerous
kingdoms gave birth to
Ethiopia.

የኮንሶ ጥንታዊ ባህላዊ የእርከን መልከዓ-ምድር እ.ኤ.አ 2011 በአለም ቅርስነት የተመዘገበ ሲሆን ከአያሌ መገለጫዎቻቸው አንዱ ከስር የለጠፍነው አንዱ ነው !
17/10/2023

የኮንሶ ጥንታዊ ባህላዊ የእርከን መልከዓ-ምድር እ.ኤ.አ 2011 በአለም ቅርስነት የተመዘገበ ሲሆን ከአያሌ መገለጫዎቻቸው አንዱ ከስር የለጠፍነው አንዱ ነው !

16/10/2023

𝐕𝐢𝐬𝐚 𝐨𝐧 𝐚𝐫𝐫𝐢𝐯𝐚𝐥 𝐞𝐥𝐢𝐠𝐢𝐛𝐥𝐞 𝐜𝐨𝐮𝐧𝐭𝐫𝐢𝐞𝐬 𝐭𝐨 𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨𝐩𝐢𝐚
የኢትዮጵያ ኢሚግሬሽን እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአዲስ መልክ Visa on Arrival የተፈቀደላቸውን 122 ሀገራትን አካተው አገልግሎት ጀምረዋል።
በቀጣዮ link የተፈቀደላቸውን የሀገሮች ስም ዝርዝር ይመልከቱI

በዚህ በያዝነው የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ከተሰሙ አስደሳች የቱሪዝም ዜናዎች አንዱ እና ትልቁ የጌዲኦ ተፈጥሯዊ የቡና እርሻ እና ጥንታዊ ትክል ድንጋዮች በዓለም ቅርስነት በዩኔስኮ መመዝገቡ ነው...
14/10/2023

በዚህ በያዝነው የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ከተሰሙ አስደሳች የቱሪዝም ዜናዎች አንዱ እና ትልቁ የጌዲኦ ተፈጥሯዊ የቡና እርሻ እና ጥንታዊ ትክል ድንጋዮች በዓለም ቅርስነት በዩኔስኮ መመዝገቡ ነው !
የጌዲኦ ገበሬዎች የቡና እርሻቸውን ከጥንታዊ የተፈጥሮ ጫካ ጋር አስማምተው ጥቁር ወርቅ ያበቅላሉ!
2022 በተደረገ የጥራት ውድድር በዓለም አንደኛነትን ይዟል!

13/10/2023

HARAR JEGOL ሐረር ጀጎል
A fortified city believed to be established by a 10th century Islamic scholars.

12/10/2023

𝗦 𝗲 𝗿 𝗲 𝗻 𝗲 / ሰ ሪ ን
ሁሉን አቀፍ የመኪና ኪራይ አገልግሎት!
𝐂𝐚𝐫 𝐑𝐞𝐧𝐭𝐚𝐥
Tel 0911239372 / 0902444446
[email protected]

Address

Bole Cameroon Street, In Front Of Harmony Hotel LG Building 5th Floor, Google Coordinate 8. 996123570427457, 38. 78563439463291
Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Serene Tours Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Serene Tours Ethiopia:

Videos

Share

Category