Follow xHub Addis on all social media platforms!
linktr.ee/xhubaddis
Telegram|Instagram|Facebook|Twitter| YouTube|LinkedIn
Wishing you a Happy Mawlid al-Nabi!
እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን የደስታ በዓል ይሆንላችሁ ዘንድ እንመኛለን🕌✨
ዓለም አቀፉ የስራ ፈጠራ ሳምንት እና የኤክስ ሃብ አዲስ ተሳትፎ
የ xHub Addis መስራች እና ስራ አስኪያጅ ቴዎድሮስ ታደሰ ከ VOA ጋር ያደረገው ቆይታ፡፡
The week in our office.
what a very busy and fruitful week!!!
We wish you all a great weekend!
#xhubaddis
#productive
#incubation
#entrepreneurmindset
🗓 ነገ ጥቅምት 18
🏷500.00 ብር
📍በሸራተን አዲስ
⌚️ከቀኑ 10፡30 ጀምሮ
⭐️ ከ ነገ ቀን 10፡30 ጀምሮ የመጨረሻ ደቂቃ ትኬቶች በሸራተን አዲስ ሆቴል በር ላይ የሚሸጡ ይሆናል።
ትኬቱን እስካሁን ያልገዛችሁ ቦሌ መድሃኒያለም ሞርኒንግ ስታር ሞል በሚገኘው ቢሯችን ቢሮ ቁጥር 515 ብር 500.00 ማግኘት ይችላሉ ወይንም
በንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥራችን CBE 1000100042928 (Center for African Leadership Studies) በመክፈል ዲጂታል ትኬት መግዛት ይችላሉ
Telegram Contact +251 90 377 2222
🗓Tomorrow October 28, 2022
🏷500.00 ETB
📍Sheraton Addis
⌚️Doors open 10:30 LT
⭐️ Last minute tickets are being sold at the gate tomorrow starting 10:30 LT We are still selling tickets at our office until 5:30 pm today!
ባሳለፍነው ነሐሴ 14 ቀን 2014 ዓ.ም በወርሃዊው የኢንተርፕረነርስ ማይንድሴት ሴሽን (EMS) “ልማድ፣ ዲሲፒሊን እና ስኬት” (Habit, Discipline, Success) በሚል ርዕስ በሸራተን አዲስ በተካሄደው መድረክ ላይ መገኘት ላልቻላችሁ አሁን በዮቱብ ቻናላችን ላይ ይመልከቱ!
#xHubAddis
#EMS_ET
#AddisEntrepreneurs
#የስራ_ፈጠራ_ሀሳብ
ሰላም የxHub ቤተሰቦች👋🏾
በ xHub Addis አዘጋጅነት የሚቀርበው የሥራ ፈጣራ አስተሳሰብ ክፍለ ጊዜ ከአዲስ ርዕስ እና እንግዶች ጋር ወደናንተ ይደርሳል።
በቅርቡ ይጠብቁን!!
Today’s Warka training session💡🌱
We are proud to announce some of the milestones we have achieved in various programs recently .
Looking forward to more such achievements!💫💫
Entrepreneur’s Mindset Session!
💫Habit, Discipline, Success 💫
🚨We will post the full video on YouTube soon!
🗓 ነገ ነሐሴ 14 ቀን 2014 ዓ.ም
🏷500.00 ብር
📍በሸራተን አዲስ
⌚️ከቀኑ 8፡30 በሮች ይከፈታሉ
⭐️ ከ ነገ ቀን 7፡00 ጀምሮ የመጨረሻ ደቂቃ ትኬቶች በሸራተን አዲስ ሆቴል በር ላይ የሚሸጡ ይሆናል።
ትኬቱን እስካሁን ያልያዛችሁ ቤተሰቦች ዛሬም እስከ ምሽቱ 11፡30 ድረስ የዲጂታል ትኬቶችን እንሸጣለን። [email protected] ይጠቀሙ ወይም በ +251 11 821 1921 ይደውሉ::
🗓Tomorrow August 20, 2022
🏷500.00 ETB
📍Sheraton Addis
⌚️Doors open 2:30 pm
⭐️ Last minute tickets are being sold at the gate tomorrow starting 1:00 pm. We are still selling digital tickets until 5:30 pm today! Use [email protected] or call +251 11 821 1921
ከBritish Embassy በጋራ በመሆን"ዋርካ" በተሰኘው ፕሮግራም ላይ ለመሳተፍ ከተወዳደሩ 280 በላይ ስራ ፈጣሪዎች የመጀመሪያ ዙር ምዘና ያለፉትን 30 ስራ ፈጣሪዎች ከ ሰኔ 29 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ ለ 3 ቀናት 10 ስራ ፈጣሪዎች የመለየት ሂደት ተከናውኗል። 🌱💡
#xHubAddis #WarkaTech #xHubWARKA
ልዩ ዕድል ለስራ ፈጣሪዎች
ልዩ ዕድል ለስራ ፈጣሪዎች! 🌱💡
ድርጅታችን ሴንተር ፎር አፍሪካን ሌደርሺፕ ስተዲስ (ካልስ/ ኤክስ ሃብ CALS/xHub) ከእንግሊዝ ኢምባሲ ጋር በመተባበር ዋርካ ቴክ (Warka Tech) የተሰኘ በየአየር ንብረት ለውጥ ላይ ችግር ፈቺና በቴክሎጂ የታገዘ የፈጠራ ሀሳብ ያላቸውን ወጣቶች ለማሰልጠን ታሳቢ ያደረገ ፕሮጀክት ይፋ ተደርጓል፡፡
በመሆኑም በዚህ የለውጥ ሀሳብ ላይ በመሳተፍ የዕድሉ ተጠቃሚ መሆን የምትፈልጉ ስራ ፈጣሪዎች በማህበራዊ ድህረ-ገጾቻችን በተቀመጠው በዚህ ሊንክ
👉🏿 bit.ly/xHubWARKA ✅
እስከ ግንቦት 28 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ በማመልከት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ስንገልጽ በደስታ ነው፡፡
የዩቱብ ቻናላችን Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!🔻
⏩ bit.ly/xHubYoutube