15/06/2023
መቸ ነው እኛስ የቤዛይት ተራራ ልማትን የምናየው ይህ የሃዋሳ የታቦር ተራራ ልማት ፕሮጀክት ነው ባህር ዳር ድንቅ ተፈጥሮን ውብ መልካምድርን ይዛላት ከአባይ ጣና በመቀጠል ሁለቱንም በአንድ አጣምሮ ከተማችን ጨምሮ የሚያሳይ ድንቅ ስፍራ ቤዛይት ተራራ ነው
የቤዛይት ውብ መንገድን እና የተራራ ላይ ልማትን ቤዛይት ላይ ቢተገበር ከተማችን ትልቅ የሚባል የቱሪስት ፍሰትን ታገኛለች