21/10/2021
ጉዞ ወደ ሶደሬ ፍል ውሃ መዝናኛ- Trip to Sodore Resort for the Weekend
የጉዞ ዋጋ በሰው : 600 ብር ብቻ
ከ 5 አመት እና ከዛ በታች ለሆኑ ህጻናት የጉዞ ዋጋ፡ 200 ብር
የጉዞ ቀን- እሁድ ጥቅምት 14/2014(October 24) ደርሶ መልስ ይሆናል::
የጉዞ መነሻ ቦታ - ሳር ቤት በሚገኘው ሬይንቦ የመኪና ኪራይ ዋና መስሪያ ቤት
የጉዞ መነሻ ሰዓት- ጠዋት 2:00 ላይ
የጉዞ መስመር - ሳር ቤት ፡ ኃይሌ ጋርመንት፡ ገላን ፡ቱሉ ዲምቱ ፍጥነት መንገድ
ዋጋው የሚያካትተው
•የደርሶ መልስ ትራንስፖርት
•የመግቢያ ክፍያ
•ቀለል ያለ ቁርስ(ስናክ) ከውሃ ጋር
•የመንግሥት ታክስ(ቫት)
ቦታዎን ለመያዝ እንዲሁም ለተጨማሪ መረጃ በሚከተሉት ቁጥሮች ይደውሉልን:
ሞባይል- 0912-862302/// 0911-639191
በሶደሬ አባድር ሻወር እና በተፈጥሮ ፍል ውሃ በተሞላው የመዋኛ ገንዳ አማካኝነት አካል እና መንፈስዎን ያድሱ፡፡