Safevoyage Travel Agency

Safevoyage Travel Agency Travel agency where you find Travel consultancy at its best.
(10)

It's crazy how fast time flies and how things progress
15/02/2024

It's crazy how fast time flies and how things progress

07/04/2022

አየር መንገዱ ለ"ከኢድ እስከ ኢድ ወደ ሀገር ቤት" ተጓዦች የ20 በመቶ ቅናሽ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ ጉዞ ወደ ሀገር ቤት ጥሪ ሁለተኛ ክፍል የሆነው "ከኢድ እስከ ኢድ ወደ ሀገር ቤት" ጥሪን ተቀብለው ወደ ኢትዮጵያ ለሚመጡ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአየር ጉዞ ትኬት ዋጋ ላይ 20 በመቶ ቅናሽ ማድረጉን አስታውቋል።

በዚሁ መሰረት ወደ ሀገር ቤት ተጓዦች ትኬታቸውን ከፈረንጆቹ ሚያዝያ 6 እስከ ሚያዝያ 21 ቀን 2022 በመቁረጥ እና ጉዟቸውን ከሚያዝያ 25 እስከ ግንቦት 15 ቀን 2022 ድረስ በማመቻቸት የዕድሉ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል።

ተጓዦቹ ወደ ሀገር ቤት ከመጡ በኋላም በተዘጋጁላቸው ልዩ ልዩ መርሀ ግብሮች ላይ እንዲታደሙ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ ጋብዟል።

ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ!

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

Address

Meskel Flower Road
Addis Ababa
101621

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00

Telephone

0114674139

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Safevoyage Travel Agency posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Safevoyage Travel Agency:

Share

Nearby travel agencies